Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11070
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኦክስ ፎርድ ዩኒቨርሲስቲ ለ አባ ባሕርይ (Abba Bahrey) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው ነው። The Oxford University is to award a posthumous Doctoral

Post by Abere » 24 Jul 2019, 21:02

የኦክስ ፎርድ ዩኒቨርሲስቲ ለ አባ ባሕርይ (Abba Bahrey) የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው ነው። The Oxford University is to award a posthumous Doctoral Degree.

ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ድንጋይ ሆነ እንዳለው ቅዱስ መፅሐፍ “The stone the builders rejected has become the capstone" ከ አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እስከ ታናናሾቹ የአገር ውስጥ ዩኒቨኽስቲዎች ለዚህ የመጀመሪያው ታሪክ ፀሐፊ ባለውለታ የክብር ድግሪ ነፍገው ከዚህ ግቡ ለማይባሉ ግለሰቦች ሲያድሉ በእውነተኛ የምርምር እና አካዳሚ ተቆም ግን ሊጠፋ ይችል የነበረ ታሪካዊ እውነታ ሳይንሳዊ በሚባል መልኩ ዘግቦ ላበረከተው ሊቅ ዛሬ ለክብር ዶክትሬት ታጭተዋል።