Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!

Post by Abaymado » 24 Jul 2019, 03:15


የእጄቶ መሪ ታሪኩ ለማ : በፈራረሰ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከእጀቶዎች ጋር ሲዶልት በቁጥጥር ስር ውሏል::
ጃዋርስ ለምን ሲዳማ ከመቀወጧ በፊት ፈረጠጠ? እታሰራለሁ ብል አስቦ ይሆን?
ሰዳማ እንደምትቀወጥም ያውቅ ነበር?

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!

Post by banebris2013 » 24 Jul 2019, 06:33

Abaymado wrote:
24 Jul 2019, 03:15

የእጄቶ መሪ ታሪኩ ለማ : በፈራረሰ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከእጀቶዎች ጋር ሲዶልት በቁጥጥር ስር ውሏል::
ጃዋርስ ለምን ሲዳማ ከመቀወጧ በፊት ፈረጠጠ? እታሰራለሁ ብል አስቦ ይሆን?
ሰዳማ እንደምትቀወጥም ያውቅ ነበር?
Abaybado,
You first stop killing each other and praising killers before opening your mouth on others affair. It is a matter of time before Sidama is officially the tenth regional state and there is nothing you can do about it, specially when sidamas has full support of oromos.

Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!

Post by Abaymado » 24 Jul 2019, 08:45

አጋሜው rotten banana: መገዳደሉ እኮ: አማራ አስፈሪ መሆኑን የሚያሳይ ነው:: ለጠላቱ እሾክ እንደሆነ ማሳያ ነውና: አሪፍ ነው! አትንበጫበጭ! :lol: :lol:

Medo
Member
Posts: 961
Joined: 11 Jul 2018, 12:30

Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!

Post by Medo » 24 Jul 2019, 12:11

Ask Asamanaw tsige. :lol: :lol: :lol:

Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!

Post by Abaymado » 27 Jul 2019, 21:52

የኢጀቶ መሪ ታሪኩ ለማ “እኔ እብድ ነኝ ”አለ! እናም አትፍረዱብኝ ብሎ ፍርድቤት ቃሉን ሰጠ! :lol: :lol:
ይህ ምን እንበለው? የህዝብ መሳቅያ መሆን ወይስ መክሸፍ? :lol: :lol: :lol: :lol:

Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!

Post by Abaymado » 16 Aug 2019, 23:20

የእጄቶ መሪ ታሪኩ ለማና ሌሎች ለግድያው ተጠርጣሪዎች ተለቀዋል:: ታሪኩ እብድ ነኝ በማለቱ በሃምሳ ሺ ብር ዋስተለቅዋል:: ይገርማል:: አሁን ስልጣን ላይ ያለው ገዢ እውነት አገር እየመራ ነውን?
ስንቱ አማራ ያለምክንያት በታሰረበት እነዚህ ወንጀለኞችን ለስንቱ ሞት ተጠያቂዎችን መልቀቅ ምን ይሉታል?
ዋጋ ትከፍልበታለህ! አብይ ሲባል በጭባጫ ነው!

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የኢጄቶ መሪ ታሰረ! ጃዋርስ ለምን ፈረጠጠ!

Post by Degnet » 17 Aug 2019, 03:53

Abaymado wrote:
16 Aug 2019, 23:20
የእጄቶ መሪ ታሪኩ ለማና ሌሎች ለግድያው ተጠርጣሪዎች ተለቀዋል:: ታሪኩ እብድ ነኝ በማለቱ በሃምሳ ሺ ብር ዋስተለቅዋል:: ይገርማል:: አሁን ስልጣን ላይ ያለው ገዢ እውነት አገር እየመራ ነውን?
ስንቱ አማራ ያለምክንያት በታሰረበት እነዚህ ወንጀለኞችን ለስንቱ ሞት ተጠያቂዎችን መልቀቅ ምን ይሉታል?
ዋጋ ትከፍልበታለህ! አብይ ሲባል በጭባጫ ነው!
What we know is your ugliness here,ye kalat atekakemh sed adeg mehonehn yasayal.

Post Reply