Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ጋላ አብይ አህመድ በድሬደዋ ድምጹ ያልተሰማ መፈንቅለ መስተዳድር አደረገ!!

Post by Maxi » 23 Jul 2019, 05:31

ጋላ አብይ አህመድ በድሬደዋ ድምጹ ያልተሰማ መፈንቅለ መስተዳድር አደረገ!!

ኦህዴድ በድሬደዋ መፈንቅለ መስተዳድር በማድረግ ከተማዋን በቁጥጥሩ ስር አዋለ!

የድሬደዋን ጉዳይ በቅርበት ስትከታተል የነበረችው "ኢትዮ 360" ከሳምንት በፊት መፈንቅለ መስተዳድር እየተካሄደ መሆኑን ተባራሪውን ከንቲባ ቃለ መጠይቅ በማድረግ ዘግባ ነበር። በወቅቱ ከንቲባው ከኢትዮጲያ ውጪ ነበሩ። ወደ አገር ቤት ሲመለሱ በግምገማ የተቀበሏቸው በኢህአዴግ ቢሮ የኦህዴድ ተወካዩ አቶ ፍቃዱ ተሰማ( በተጨማሪ የኢቲቪ ቦርድ ሰብሳቢ) ነበሩ። አቶ ፍቃዱ ከሶህዴፖ ( የአብዲ ሺዴ ቡድን) ጋር በመሆን ከንቲባውን ቁምስቅል በማሳየት እና በሀሰት በተፈበረከ ውንጀላ ከስልጣናቸው አባረዋቸዋል። ከንቲባው ከቀረበባቸው ዋነኛ ክሶች መካከል በድሬደዋ ህዝብ መወዳቸው ( ህዝበኝነት) እና ከድሬ የነጻነት ታጋይ ወጣቶች (ሳተናው) ጋር የተለየ ግንኙነት አለህ በሚል ነበር። ኦህዴድ ለጊዜው ተሳክቶለት ወጣቱን የድሬደዋ ልጅ በከንቲባነት ከተሾመ መንፈቅ ሳይዘል አሰናብቷል። ኦህዴድ ድሬን በእጅ አዙር ለመቆጣጠር እርምጃውን አንድ ብሎ ጀምሯል። ይህ ኦነጋዊ እንቅስቃሴ የድሬን ወጣቶች የከተማዋ ባለቤትነት ትግል ያዳክመው ይሆን?

#40/40/20_የአፓርታይድ_ስርአት_ነው
#Stop40/40/20

Medo
Member
Posts: 961
Joined: 11 Jul 2018, 12:30

Re: ጋላ አብይ አህመድ በድሬደዋ ድምጹ ያልተሰማ መፈንቅለ መስተዳድር አደረገ!!

Post by Medo » 23 Jul 2019, 07:34

Your essay is irrelevant to realilities there. There is no such thing as relation between Diredawa adminstrator and satenaw. His problem mainly relates to his relation with fellow Somali party members like tribal things etc..false claim.

Post Reply