Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30849
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በኢትዮጵያ የብሄር ጥያቄ የሚባል ተረት አክትሟል፣ በክልል ስም ዘር ለማጥፋት የተቀጠሩትን ሕዝቡ በውስጥ በራሱ ተደራጅቶ ለመንግስት ማጋለጥ አለበት !!

Post by Horus » 22 Jul 2019, 02:39

THE PEOPLE AND THE PEOPLE ALONE ARE THE MAKERS OF HISTORY ኢትዮጵያዊያን በግልጽና በህቡእ ተደራጅተው ራሳችውን መከላከል ግድ ይላቸዋል ። የጎሳ ልዩ ተብዬን ለደቂቃ አትመኑ !! ኤጀቶ ደሞ የዚያ ቦርጫም ጃአዋር ተቢየ ድንፋታ ሰምቶ ዘር ሊያጠፋ ቢቃጣው ራሱ ጠፊ ነው ። አሳዳጊ የበደለው ቦዘኔ ሁላ