Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30912
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ክልሎችን ሁሉ በሂደት ማፍረስ እንጂ አዳዲስ ክልሎችን መፈልፈል ግብዝነት ነው

Post by Horus » 21 Jul 2019, 21:37

ለሆረስ ተቃዋሚዎች ሁሉ፣

እኔ ሆሩስ እባላለሁ፣ ባለ ሁለት አይናማው ከላይ ሆኜ የማይ። እኔ ስህተትህን ላ40 አመት ነግሬሃሉ፣ ደግሜ እነግርሃሉ ። አንተ ነህ ላይና ታች የምትባክን ደግመህ ሞተህ በሪሳህ ላይ የምትዘፍን። ሺ ግዜ ብትንጫጫ አንድ የፈየድከው ነገር የለም ። ክልል ክልል ባልክ ልክ ክልል እየፈርሰ ገና ሁልሽ እርስ በርስ ትተላለቂያለሽ ።

ክልል ይፍረስ ያልኩት ዛሬ ሲዳማና ጉራጌ ክልል እነሁን ካሉ በኋላ ሳይሆን የመለስ ሴራ በኢትዮጵያ ሕዝብ (ሕዝቦች የሚባል ነገር የለም) ላይ የተጫነ ቀን የዛሬ 30 አመት ነው። ወደፊትም አንድ ቀን መሃይም ሁሉ ሞቶሞቶ ሲሰለቸው ክልልን እንደሚያፈርስ አረጋግጥልሃለኡ።

የክልል መፍረስ መጀመር ያለበት ክልል ይፍረስ በሚለው ሃሳብ ውይይት በመጀመርና በሃሳቡ ስምም ስንሆን መችና እንዴት ወደ ሚለው የምፍትሄ ወይይት እንገበባለን።

የክክል ቀወስና ግድያ ለሁሉም እኩል የሆነ የጋራ ገዳይ ስለሆነ ገድለው እንሱ ከሞት እንድናለን የሚሉ ሌላ መሃይሞች መሆን አለባቸው ።

ማህበራዊ ሳይንስን በትንሹ እንኩዋን ቢሆን ለቀመሱ እንሆ ትንሽ ምክር፡

አንድ ተግባር የሚሳካው፣ አንድ አላማ ከግቡ ደርሶ ስኬት ሆነ የሚባለው የሚከተሉትን ዘመናት የሚይሽራቸው መርሆች ሲሟሉ ነው ።

አንድ፣ የአላማው ወይም የተግባሩ መንሳኤ ምክንያትሞቲቭ ትክክል ወይም ፍትሃዊ ሆኖ ሲጀምር ነው። ልክ ካልሆነ፣ ጀስት ካልሆነ፣ ትክክል ካልሆነ ምክኛት የሚጸነስ አላማ ሆነ ምኞት ወዳቂ ነው። ስለ ሆነም ክልል እንሁን መነሻ ሞራላዊ ልክነቱ፣ ፍትሃዊ ትክክለኝነቱ ምንድን ነው? ከበደ ክልል ስለሆነ አለሙ ክልል የሚሆንበት ሞራል መርህ ከየት ነው ሚፈልቀው?

በጣም ጥሩ ምሳሌ ዎያኔ ነው ። የዎያኔ አላማ ሆነ ሞቲቨ ምንም ትክክለኛ የሞራል ሆነ የሶሻል ሞቲቨ ሳላልነበረው ፍጻሜው ብልግኛ፣ ሙስና፣ ሌብነት፣ ግፍ፣ አድልዎ ነው የሆነው ። ማለትም የዎያኔ የብሄር ጥያቄ ገና በጽንሱ የተሳሳተ፣ አንጀስት የነበረና ሁሌም የሚወድቅ የኮራብሽን ህሳቤ ነው ።


ሁለት ፣ አንድ አላማ ወይም ሞቲቭ ወይም ፍላጎት የሞራልና ሌላ ትክክለኝነት ቢኖረው እንኳ ያን አላማ ለማስፈጽም የሚወሰደ እርምጃ፣ የሚደረገው ተግባር ትክክለኛ መሆን አለበት ። ለምሳሌ አንድ ክልል እንሁን እሚል ቡድን በስመነጋ ሰላማዊ ሕዝብ መግደልና መዝረፍ እንዴ ብሎ ነው የክልልነትን ጥያቄ ስኬታማ የሚያረገው? ይህን ነው መሃይምነት የምለው !

ሶስት፣ አንድ ተግባር አላማውም (ሞቲቩም) የሚወስደው እርምጃም ትክክል ሆነው በትክክለኛ ዘዴ ፣ በትክክለኛ መንገድ ካልተሰራ ያ ፕሮጀችት ወዳቂ ነው። ራስ ገዝነትም ሆነ ክልል ልሁን ተግባር የራሱ የሆነ ትክክለኛ መፈጽሚያ መንገድ፣ ዘዴ አለው ። ከተማን ማንደድ፣ ሕዝብን ማሸበር፣ አገርን ማፍረስ ራስ ገዝነት ማምጫ ዘዴዎች አይደሉም፣ ሽብርና ሁከት ብሎም ጥፋት ማወረጃ ዘዴ እንጂ። ይህን ነው አረመኔነት ያልኩጥ

አራት፣ ክላይ ይቀረብኳቸው የሞቲቭ፣ የርምጃው እና የዘዴው ትክክል መሆን እንኳ ቢረጋገጥ አንድ ተግባር ወይ አንድ ፕሮጀችት በትክክለኛ በራሱ ግዜ ብቻ ነው ሊሰራ የሚችለው ። ሞኞችና ችኩሎች ሺ ግዜ ጥያቄአቸው ትክክል ቢሆን የግዜን ሕግ ሊጥሱ አይችሉም፣ ግዜ ለኩልክሙ ማለት የተፈጥሮ ሕግ ነውና

እነመለስ ኢትዮጵያን እንደ ግል እቃቸው በሸጡና በሸነሸኑበት ወራት ያኔ የክልል ዘመን ነበር ። ዛሬ በክልልነት ሳቢያ 2 እስከ 3 ሚሊዮን ሕዝብ መፈንቅለ ህይወት ወስጥ ባሉበት ወቅት ክልል ክልል ብሎ ሕዝብን መግደል የግዜን ምንነት ያለመገንዘብ ግብዝነት ነው ። ክልሎች በራሳቸው ድካምና ቀፎነት እየፈረሱ አዲስ ክልል ልሁን የሚሉ ያሳዝኑኛል፣ ያስቁኛልም ።
Last edited by Horus on 21 Jul 2019, 22:09, edited 2 times in total.

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ክልሎችን ሁሉ በሂደት ማፍረስ እንጂ አዳዲስ ክልሎችን መፈልፈል ግብዝነት ነው

Post by Halafi Mengedi » 21 Jul 2019, 21:52

There is no Ethiopia without the current constitutions since every ethnic signed in to form Kilil in 1991. Your ideas was tried and every ethnic fought it and ethnics won the war Eritrea left but the remaining agreed to form Kilil with article 39 instead of dissolving the name of Ethiopia in 1991. Alteration of the law will be automatically the declaration of ART 39 by all. BTW, who is going to destroy the constitution no one has the power to do and all ethnics except Amhara and Gurage oppose Kilil. The opposition of Kilil is for Gugrage to access wider market in the name of Ethiopia and the same for the Amhara they want to control others resources not out of love of Ethiopia.
Last edited by Halafi Mengedi on 21 Jul 2019, 22:04, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30912
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክልሎችን ሁሉ በሂደት ማፍረስ እንጂ አዳዲስ ክልሎችን መፈልፈል ግብዝነት ነው

Post by Horus » 21 Jul 2019, 22:03

ጸረ ኢትዮጵያው ሃላፊ፣

አማራና ጉራጌ ሰፊ ገበያ ለማግኘት ሲሉ ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ የኢኮኖሚ ሰርዓት እንድትሆን ቢመኙኮ አንተ ያላየሀው የቀሩት 90 ጎሳዎች ሁሉ የደፊት ዕጣቸው ዘላንና ፍየል ጠባቂ እረኝነት ሳይሆን በዘመናዊ ኢኮኖሚ ለመልማት ነው። አግትህ መለስ በልማታዊ መንግስት ! በቀን 3 ጊዜ ሊያበላን ስጸብከን አልነበረም እንዴ ። ክልላሞች ሺ ግዜ ቢንጫረሩ ቀን ያራዝማሉ እንጂ የኢትዮጵያ ጉዞ ወደ ዘመናዊ ትልቅ ኢኮንሚና አንድ ትልቅ የገበያ ሰርዓትነት ነው ። ጉርጌ ይህን ቀድሞ ማየቱ የሚያስመሰኘው እንጂ አያስወቅሰውም ።

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45809
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ክልሎችን ሁሉ በሂደት ማፍረስ እንጂ አዳዲስ ክልሎችን መፈልፈል ግብዝነት ነው

Post by Halafi Mengedi » 21 Jul 2019, 22:08

Horus wrote:
21 Jul 2019, 22:03
ጸረ ኢትዮጵያው ሃላፊ፣

አማራና ጉራጌ ሰፊ ገበያ ለማግኘት ሲሉ ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ የኢኮኖሚ ሰርዓት እንድትሆን ቢመኙኮ አንተ ያላየሀው የቀሩት 90 ጎሳዎች ሁሉ የደፊት ዕጣቸው ዘላንና ፍየል ጠባቂ እረኝነት ሳይሆን በዘመናዊ ኢኮኖሚ ለመልማት ነው። አግትህ መለስ በልማታዊ መንግስት ! በቀን 3 ጊዜ ሊያበላን ስጸብከን አልነበረም እንዴ ። ክልላሞች ሺ ግዜ ቢንጫረሩ ቀን ያራዝማሉ እንጂ የኢትዮጵያ ጉዞ ወደ ዘመናዊ ትልቅ ኢኮንሚና አንድ ትልቅ የገበያ ሰርዓትነት ነው ። ጉርጌ ይህን ቀድሞ ማየቱ የሚያስመሰኘው እንጂ አያስወቅሰውም ።
There is no Ethiopia but ethnics, Ethiopia is the Gurage style swap meet market.

For your wider market and larger economy is let all ethnics gain nations and then confederation the key to avoid war and misery in the near future.

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ክልሎችን ሁሉ በሂደት ማፍረስ እንጂ አዳዲስ ክልሎችን መፈልፈል ግብዝነት ነው

Post by simbe11 » 21 Jul 2019, 22:20

The constitution is not worth the paper it's written on.
The killi system should be killed.
This is rude to say "My way or the high way". hate this.
We should agree in one thing. We have Ethiopia and it's not up for debate!!!

Post Reply