Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
fana-solo
Member
Posts: 528
Joined: 11 Jun 2019, 01:43

ሰበር ዜና ፦ ሌ/ጀነራል ሓሰን ኢብራሂም ከርቸሌ ገቢ ተደርገዋል

Post by fana-solo » 21 Jul 2019, 14:36

ሰበር ዜና ፦

ሌ/ጀነራል ሓሰን ኢብራሂም በኦሮሞ ተወላጅ የወታደር መኮነን ተተክተው እሳቸው ባልታወቀ ከርቸሌ ገቢ ተደርገዋል። ታማኝ ምንጮች እንደጠቆሙት ከኣብዪ ኣሕመድና ከጀ/ል ዓደም መሓመድ ጋር በመሆን የኢፈድሪ መከላከያ ኢታማጆር ሹም ጀነራሉን በማስግደል በኢትዮጵያ ህዝብና በኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት እሚታሙት ሌ/ጀነራል ሓሰን ኢብራሄም ለሳምንታት በቁም እስር ከቆዩ በኋላ ከ2 ቀናት በፊት ወዳልታወቀ ከርቸሌ ተወስደዋል።

በምትካቸውም ለኣብዪ ኣሕመድና ለጀ/ል ዓደም መሓመድ የቅርብ ሰውና ታማኝ በሆነ የኦሮሞ ተወላጅ የመከላከያ ሰራዊት መረጃና ድህንነት ኃላፊ ተደርጎ መተካቱን ታውቋል። ለዚሁ ማባባያም ዓደም መሓመድ በመራው የኢፌድሪ ከፍተኛ የመከላከያ መኮነኖች ላይ "ሌ/ጀነራል ሓሰን በስራ ምክንያት ወደ ሌላ ቦታ እንዲዘዋወሩ ተደርጓል" በሚል ሽፋን ለተሰብሳቢ የጦር መኮነኖች ተገልጿል። የኢፌድሪ ከፍተኛ የጦር መኮነኖች እንደሚያምነው ከሆነ ሌ/ጀ ሓሰን ኢብራሒም ሚስጥር እንዳያወጡ በሚል ፍራቻ የግድያው ሴራ ኣቀነባባሪ ግብረ ኃይል ድንገት ኣፍኖ በድብቅ ወዳልታወቀ ቦታ እንደወሰዳቸው ነው።

ከዚሁ በተጨማሪ በሌ/ጀ ሓሰን ኢብራሂም መዳቢነት የኢታማጆር ሹም ጀ/ል ሰዓረ መኮነን ጠባቂ ኣስራለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ኢታማጆር ሹሙን በ16 ጥይት ።፥ ሜ/ጀ ገዛኢ ኣበራንም በ4 ጥይት እንደገደለ የሚያመልጥበትን ታርጋ ያልነበረው የV-8 መኪና ተዘጋጅተሎት እንደነበርና ማምለጥ ባይችል እንኳ እንደመጨረሻ ኣማራጭ ራሱን እንዲያጠፋ ከሌ/ጀ ሓሰን ኢብራሂም ሚስጥራዊ ትእዛዝ ተሰጥቶት እንደነበር ራሱን ያላጠፋው ገዳይ ተናግሯል። ከዚሁ በተጨማሪ የገዳይ እህት "ወንድማችን መሳፍንት መንግስት ለት/ት እንደሚልከውና እኛ ቤተሰቦቹንም በገንዘብ በኩል መንግስት እንደሚረዳን ነው የነገረን" ስትል ተደምጣለች ።

ባሁኑ ሰዓት ከፍተኛ መሪውና የክብር ማማው የሆነው ኢታማጆር ሹሙን የተገደለበት የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊቱ ጉዳዩን በገለልተኛ ኣካል ተፍረጥርጦ መውጣት ኣለበት የሚል ጠንካራ ኣቋም በመያዝ ጥርጣሬውንም ወደ ሌ/ጀነራል ሓሰን የገዳይ ቡድን በማዞር ላይ ይገኛል።

እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ግን የነ ጀ/ል ሰዓረ መኮነን ግድያ ኣቀነባባሪውና ዋናው መሪው የሆነው የወቅቱ ኢታማጆር ሹም ዓደም መሓመድ ለተሰብሳቢ ከፍተኛ የኢፌድሪ የጦር መኮነኖች "ሌ/ጀ ሓሰን ኢብራሂም ወደ ሌላ ኃላፊነት ተዛውሯል" የሚል ማታለያ ንግግር ስብሰባውን ለመቋጨት ቢፈልግም በመከላከያው ዘንድ ውጥረት ነግሶ ኣሁንም የጀ/ል ዓደም ኢብራሂም ስብሰባ እንደቀጠለ ነው።

ከዚሁ በተጨማሪ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ኢታማጆር ሹም የሆኑት ጀ/ል ብርሃኑ ጁላ የሰዓረ መኮነን ግድያ በገለልተኛ ኣካል ካልተጣራ ፥ የህገመንግስቱ ጥሰት ካላቆመ እና ትክክለኛውን ሰው በኢታማጆር ሹም ቦታ ካልተቀመጠ ስልጣኔን እለቃለሁ ብለዋል።

ተቋሙንና ቁንጮ መሪውን ያጣው የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ግን ኣሁንም ቁጣውን እንደጋለ ነ። ልፍዓተይ ተስፋ ወዓካፃ

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሰበር ዜና ፦ ሌ/ጀነራል ሓሰን ኢብራሂም ከርቸሌ ገቢ ተደርገዋል

Post by pushkin » 21 Jul 2019, 15:18

fana-solo wrote:
21 Jul 2019, 14:36

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ሰበር ዜና ፦ ሌ/ጀነራል ሓሰን ኢብራሂም ከርቸሌ ገቢ ተደርገዋል

Post by AbebeB » 21 Jul 2019, 15:39

fana-solo,
ጀ/ል ብርሃኑ ጁላ is to be + (join) to ሌ/ጀነራል ሓሰን ኢብራሄም very soon!

Post Reply