Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4206
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አገሪቱ ውስጥ ላለው ቀውስ ተጠያቂ የአማራ ክልል ባለስልጣኖች ናቸው! የምግባሩ ከበደ: የጀነራል አሳምነው ስልክ እስካሁን አልተገኘም!

Post by Abaymado » 21 Jul 2019, 10:20


ብአዴን የማንም መጫወቻ የሚያረገን አንሶ ሕዝባችንን ያንገላታል:: ዋጋ የሚከፍሉበት ግዜ እሩቅ አይደለም:: እነ ደመቀ መኮንን የባርያ ፀባያቸው ዋጋ ያስከፍላቸዋል:: ትላንት አጋሜ ስያራብን : ዛሬ ጋላና ጥቃቅን ብሔሮች ሲሸኑብን ላለው ነገር ሁሉ ብአዴን ኃላፊነት አለበት::
--------------------
በባህርዳሩ ግድያ ላይ አስገራሚ መረጃዎች እየይወጡ ነው:: የምግባሩ ከበደ : የጀነራል አሳምነው ፅጌ : የአዘዝ ዋሴ ስልክ /ሞባይል እስካሁን አልተገኘም::
ምግባሩ የሞተው ባህርዳር ሕይወት እየዘራ ባለበት ግዜ ደህንንነቶች መጥተው ወደ አዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንዲታከም ካደረጉት በኃላ ሊሞት ችሏል::
ምንጭ ; ልሳነ አማራ