Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

ከትናንት ቅዳሜ ጀምሮ አዲሱ መጽሃፌ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ገበያ ላይ ውሎአል። በኢትዮጵያ አዲስ አበባ አታሚው፥ አሳታሚው እና አከፋፋዩ ማንኩሳ አሳታሚ ሲሆን፥ በአስመራ አውገት እና ጋለ

Post by MatiT » 21 Jul 2019, 10:10

"የቲራቮሎ ዋሻ"
ገበያ ላይ ዋለ።

ከትናንት ቅዳሜ ጀምሮ አዲሱ መጽሃፌ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ገበያ ላይ ውሎአል። በኢትዮጵያ አዲስ አበባ አታሚው፥ አሳታሚው እና አከፋፋዩ ማንኩሳ አሳታሚ ሲሆን፥ በአስመራ አውገት እና ጋለሪ ናቸው።

ተስፋዬ ገብረአብ