Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
fana-solo
Member
Posts: 528
Joined: 11 Jun 2019, 01:43

- የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !

Post by fana-solo » 13 Jul 2019, 11:31

- የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !
- ሽለላው ብዙ ዋጋ አስከፍሏልና ይቅር።
- ባለቀረርቶዎቹ ጥግ ይዘው በፖለቲካ መድረኩ አዋቂዎችና ምሁራኑ ወደፊት ይምጡ።
(ዘውድአለም ታደሠ )
-------------------------------------------------------------
ይህ ሁሉ የፌስቡክ ፎካሪ፣ ይህ ሁሉ ገዳይ ነኝ፣ ጀግና ነኝ ባይ፣ ይሁ ሁሉ ባለቀረርቶ፣ ውጪ ሆኖ እንደ ጂምናስቲክ አሰልጣኝ “ተነሳ ተቀመጥ” ሲል የሚውል የዲያስፖራ ብሔርተኛ፣ በለው በለው ብሎና የማይሆን ምክር ሰጥቶ አመራሮችን አስገደለ። የቀሩትንም እግዜር ያውጣቸው።

“ጎበዝ የኛ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ” ያለ ሁሉ በመጨረሻዋ ሰአት ከጎንህ የለም! ሞትን እንደ አፄ ቴዎድሮስ ብቻህን ሆነህ ነው ምትጨልጣት።
የአማራ አክቲቪዝም ጥሩ እየሄደ ነበር። ነገር ግን በስተመጨረሻ የቱ የበለጠ ያከራል? በሚል መፎካከር ጀመሩ። የሰከነ ሃሳብ ያቀረበ እንደፈሪ ተቆጠረ። በየመንደሩ እየሄደ የጦርነት ነጋሪት መጎሰም ጀግንነት ሆነ። እውቀት ስፍራ አጣች። ፓርቲ ሸጦ የበላ፣ ንፁሃንን የገደለ፣ ከፖለቲካው መድረክ የተገፋ ሁሉ አማራውን መሸሸጊያ አደረገው። የህዝቡን ስነልቦና ተረድቶ በየቦታው እየፎከረ ለራሱ የጀግና ማእረግ ሰጠ። ለአማራው ስንት ዋጋ የከፈሉ የሰከኑ ልጆችን ስም እያጠፋ አባረረ። ለማስቲካና ከረሜላ ሁሉ ጥይት መተኮስ ጀብዱ ሆነ። “እንደራደር፣ እንመካከር፣ ሰጥተን እንቀበል” የሚሉ የፖለቲካ ቃላት ውጉዝ ከመአሪዮስ ተባሉ። ተራ ጀብደኝነት፣ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት የአማራነት መለኪያ ሆነ።

ሁሉም የራሱን ክብር እንጂ የደሃውን ገበሬ ስቃይ አላየም። ሁሉም የጭብጨባ ልክፍተኛ ሆነ። ሰከን ብሎ የአካባቢውን ፖለቲካ ተረድቶ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ አካል ጠፋ። ጭራሽ ከፋም ለማም ከፌደራል መንግስቱ ጋር ተደራድሮ የአማራውን ጥቅም ለማስጠበቅ የሚሞክረውን አዴፓን በልቶ ህዝቡን ያለመሪ ለማስቀረት ተሞከረ። ፖለቲካው በሃሜት መመራት ጀመረ። ይህ ሁሉ እውቀት ጠልነት ነው። በጥበብና በእውቀት የሚታወቀው የአማራ ክልል አዋቂዎች ነጥፈውበት የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ። ከጥይት ይልቅ የሰላ ጭንቅላት። ከሽለላ ይልቅ ተረጋግቶ መምከር በሚያስፈልግበት ወሳኝ ሰአት ህዝቡ ሰው አጣ! ስንት ምሁር ያፈራ ክልል የጎረምሶች መነሃሪያ ሆነ። ተዉ የሚል ሰው ጠፋ! የሸለለ ሁሉ ፖለቲካው ላይ መፈትፈት ጀመረ! ተው ያሉትም ባንዳ፣ ፈሪ፣ ተብለው ተሸማቀው ጥጋቸውን ያዙ!! ያሳዝናል! ይሄ ትልቅ ህዝብ ትላልቅ አመራሮች አጥቶ ማየት ያሳዝናል!

አሁንም የሚሰማ ካለ እንመክራለን። ዘራፉ ይቅር። ሽለላው ብዙ ዋጋ አስከፍሏልና ይቅር። የፖለቲካ መድረኩ ለአዋቂዎችና ምሁራኑ ይለቀቅ። መደራደር፣ መነጋገር፣ ለመግባባት መሞከር ሃጢአት አይደለም። የአማራ ታሪክ ከምንሽርና ጓንዴ ይገዝፋል። ባለቀረርቶዎቹ ጥግ ይዘው ዳግማዊ ላሊበላን በጥበባቸው የሚያንፁ አዋቂዎቹ ወደፊት ይምጡ። ፖለቲካን ድል የምታደርገው ብዙ ሰውና ብዙ ጠብመንጃ ስላለህ አይደለም። የሰከነ ፖለቲካ፣ በሳል አእምሮ፣ የተፈተነ ጥበብ ሲኖርህ ነው። መፅሃፉም እንደሚለው ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ! አዋቂዎቹን የሚያከብርና በጥበብና እውቀት የሚመራ ህዝብ ግን ሁሌም አሸናፊ ነው!

Degnet
Senior Member+
Posts: 23765
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: - የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !

Post by Degnet » 13 Jul 2019, 11:37

Yehe melkam new ke enantes bekul men ensema?

mollamo
Member
Posts: 600
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: - የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !

Post by mollamo » 13 Jul 2019, 11:41

tplf your days are gone. you want fight Amhara, you have no guts.

Degnet
Senior Member+
Posts: 23765
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: - የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !

Post by Degnet » 13 Jul 2019, 11:51

mollamo wrote:
13 Jul 2019, 11:41
tplf your days are gone. you want fight Amhara, you have no guts.
The only way to win is to be peaceful,yehen alegeba kalachew yasazenalu

banebris2013
Member
Posts: 499
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: - የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !

Post by banebris2013 » 13 Jul 2019, 12:28

fana-solo wrote:
13 Jul 2019, 11:31
- የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !
- ሽለላው ብዙ ዋጋ አስከፍሏልና ይቅር።
- ባለቀረርቶዎቹ ጥግ ይዘው በፖለቲካ መድረኩ አዋቂዎችና ምሁራኑ ወደፊት ይምጡ።
(ዘውድአለም ታደሠ )
-------------------------------------------------------------
ይህ ሁሉ የፌስቡክ ፎካሪ፣ ይህ ሁሉ ገዳይ ነኝ፣ ጀግና ነኝ ባይ፣ ይሁ ሁሉ ባለቀረርቶ፣ ውጪ ሆኖ እንደ ጂምናስቲክ አሰልጣኝ “ተነሳ ተቀመጥ” ሲል የሚውል የዲያስፖራ ብሔርተኛ፣ በለው በለው ብሎና የማይሆን ምክር ሰጥቶ አመራሮችን አስገደለ። የቀሩትንም እግዜር ያውጣቸው።

“ጎበዝ የኛ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ” ያለ ሁሉ በመጨረሻዋ ሰአት ከጎንህ የለም! ሞትን እንደ አፄ ቴዎድሮስ ብቻህን ሆነህ ነው ምትጨልጣት።
የአማራ አክቲቪዝም ጥሩ እየሄደ ነበር። ነገር ግን በስተመጨረሻ የቱ የበለጠ ያከራል? በሚል መፎካከር ጀመሩ። የሰከነ ሃሳብ ያቀረበ እንደፈሪ ተቆጠረ። በየመንደሩ እየሄደ የጦርነት ነጋሪት መጎሰም ጀግንነት ሆነ። እውቀት ስፍራ አጣች። ፓርቲ ሸጦ የበላ፣ ንፁሃንን የገደለ፣ ከፖለቲካው መድረክ የተገፋ ሁሉ አማራውን መሸሸጊያ አደረገው። የህዝቡን ስነልቦና ተረድቶ በየቦታው እየፎከረ ለራሱ የጀግና ማእረግ ሰጠ። ለአማራው ስንት ዋጋ የከፈሉ የሰከኑ ልጆችን ስም እያጠፋ አባረረ። ለማስቲካና ከረሜላ ሁሉ ጥይት መተኮስ ጀብዱ ሆነ። “እንደራደር፣ እንመካከር፣ ሰጥተን እንቀበል” የሚሉ የፖለቲካ ቃላት ውጉዝ ከመአሪዮስ ተባሉ። ተራ ጀብደኝነት፣ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት የአማራነት መለኪያ ሆነ።

ሁሉም የራሱን ክብር እንጂ የደሃውን ገበሬ ስቃይ አላየም። ሁሉም የጭብጨባ ልክፍተኛ ሆነ። ሰከን ብሎ የአካባቢውን ፖለቲካ ተረድቶ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ አካል ጠፋ። ጭራሽ ከፋም ለማም ከፌደራል መንግስቱ ጋር ተደራድሮ የአማራውን ጥቅም ለማስጠበቅ የሚሞክረውን አዴፓን በልቶ ህዝቡን ያለመሪ ለማስቀረት ተሞከረ። ፖለቲካው በሃሜት መመራት ጀመረ። ይህ ሁሉ እውቀት ጠልነት ነው። በጥበብና በእውቀት የሚታወቀው የአማራ ክልል አዋቂዎች ነጥፈውበት የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ። ከጥይት ይልቅ የሰላ ጭንቅላት። ከሽለላ ይልቅ ተረጋግቶ መምከር በሚያስፈልግበት ወሳኝ ሰአት ህዝቡ ሰው አጣ! ስንት ምሁር ያፈራ ክልል የጎረምሶች መነሃሪያ ሆነ። ተዉ የሚል ሰው ጠፋ! የሸለለ ሁሉ ፖለቲካው ላይ መፈትፈት ጀመረ! ተው ያሉትም ባንዳ፣ ፈሪ፣ ተብለው ተሸማቀው ጥጋቸውን ያዙ!! ያሳዝናል! ይሄ ትልቅ ህዝብ ትላልቅ አመራሮች አጥቶ ማየት ያሳዝናል!

አሁንም የሚሰማ ካለ እንመክራለን። ዘራፉ ይቅር። ሽለላው ብዙ ዋጋ አስከፍሏልና ይቅር። የፖለቲካ መድረኩ ለአዋቂዎችና ምሁራኑ ይለቀቅ። መደራደር፣ መነጋገር፣ ለመግባባት መሞከር ሃጢአት አይደለም። የአማራ ታሪክ ከምንሽርና ጓንዴ ይገዝፋል። ባለቀረርቶዎቹ ጥግ ይዘው ዳግማዊ ላሊበላን በጥበባቸው የሚያንፁ አዋቂዎቹ ወደፊት ይምጡ። ፖለቲካን ድል የምታደርገው ብዙ ሰውና ብዙ ጠብመንጃ ስላለህ አይደለም። የሰከነ ፖለቲካ፣ በሳል አእምሮ፣ የተፈተነ ጥበብ ሲኖርህ ነው። መፅሃፉም እንደሚለው ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ! አዋቂዎቹን የሚያከብርና በጥበብና እውቀት የሚመራ ህዝብ ግን ሁሌም አሸናፊ ነው!
It is about time to hear from cool heads like this.
" የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !" absolutely right description of the extremist Amhara politics . Contrary to this is the cool headed Amharas like the one who wrote the above post, which gives Ethiopia a hope of genuine unity with out nostalgia for the past.
Last edited by banebris2013 on 13 Jul 2019, 12:29, edited 1 time in total.

sun
Member
Posts: 4637
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: - የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !

Post by sun » 13 Jul 2019, 12:29

Degnet wrote:
13 Jul 2019, 11:51
mollamo wrote:
13 Jul 2019, 11:41
tplf your days are gone. you want fight Amhara, you have no guts.
The only way to win is to be peaceful,yehen alegeba kalachew yasazenalu
[/quote

hmm... 8)
Thank you Degnet for your wise winning POSITIVE statement. Yes all of us have to be peaceful, healing and loving as humans originating from the very origin of the human species. These endless idea of behaving like teenagers and waving clenched fists left and right, day and night amounts to be rather barbaric during this 21st century. We have enough resources for every one if resources are developed peacefully and distributed equitably with out hate and useless conflict spreading cheap propaganda. Amhara Oromo, Tigre, Somali, Sidama, Gumuz, etc, are only our great positive national, cultural, social, human, etc. resources to be proud of.

"Imagine all the people living life in peace.
You may say I'm a dreamer,
but I'm not the only one.
I hope someday you'll join us,
and the world will be as one." ~John Lennon
:P

Degnet
Senior Member+
Posts: 23765
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: - የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !

Post by Degnet » 13 Jul 2019, 12:39

sun wrote:
13 Jul 2019, 12:29
Degnet wrote:
13 Jul 2019, 11:51
mollamo wrote:
13 Jul 2019, 11:41
tplf your days are gone. you want fight Amhara, you have no guts.
The only way to win is to be peaceful,yehen alegeba kalachew yasazenalu
[/quote

hmm... 8)
Thank you Degnet for your wise winning POSITIVE statement. Yes all of us have to be peaceful, healing and loving as humans originating from the very origin of the human species. These endless idea of behaving like teenagers and waving clenched fists left and right, day and night amounts to be rather barbaric during this 21st century. We have enough resources for every one if resources are developed peacefully and distributed equitably with out hate and useless conflict spreading cheap propaganda. Amhara Oromo, Tigre, Somali, Sidama, Gumuz, etc, are only our great positive national, cultural, social, human, etc. resources to be proud of.

"Imagine all the people living life in peace.
You may say I'm a dreamer,
but I'm not the only one.
I hope someday you'll join us,
and the world will be as one." ~John Lennon
:P
Thank you very much sun,I just said to myself let me check once again and close it and I was lucky to read the good words you wrote here,I respect you as much as I respect those whom I know from back home,I was just like that,I had all kinds of friends I liked.

banebris2013
Member
Posts: 499
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: - የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !

Post by banebris2013 » 13 Jul 2019, 12:42

mollamo wrote:
13 Jul 2019, 11:41
tplf your days are gone. you want fight Amhara, you have no guts.
HERE is one.
"የአማራ ክልል የሽፍታና የጉረኛ መናሀሪያ ሆነ !"
Guts is when you win something positive for your people. Didn't you learn anything from the 22 June killing of amhara with amhara? Before you challenge others for a fight you have to win the fight within yourself. Amhara needs to cool down and work for amhara unity, before picking a fight with anyone else. Disunited you lose. It is as simple as that. If amharas keep listening to the hate preaching social media worriers and keep doing what they say, the future will not look bright.

Post Reply