Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
fana-solo
Member
Posts: 528
Joined: 11 Jun 2019, 01:43

መርህ አልባ የአዴፓ አመራር አማራን ያክል ትልቅ እና የብዙ ሚልዮኖች ህዝብ የመምራት የማስተዳደር ብቃትም አቅምም ፈፅሞ የለውም

Post by fana-solo » 11 Jul 2019, 16:35

መርህ አልባ የአዴፓ አመራር አማራን ያክል ትልቅ እና የብዙ ሚልዮኖች ህዝብ ክልል የመምራት የማስተዳደር ብቃትም አቅምም ፈፅሞ የለውም
******************************
መርህ አልባ የአዴፓ አመራር ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ፅጌ የለውጥ ሀይል ነበር፣ ከአዴፓ አመራር የሚለየው ነገር ምንም አልነበረም እኛም የምንመካበት ጀግናችን ነበር ብለው በአደባባይ ተናግሯል፡፡ ነገር ግን ተዋጣ የተባለው 5 ሚልዮን ብር ለ3ቱ አመራሮች በእኩል ይካፈላል አሉ፡፡ የሌላው ቤተሰብስ አማራ አይደለም፣ የሰማእት ቤተሰብ አይደለም
• መፈንቅለ መንግስት በማክሸፍ ውድ ህይወታቸው ያሳለፉ የፀጥታ ሀይሎች ከአመራር የተለየና ደረጃውን የወረደ ህይወት ነበራቸው፣ የነሱ ደም ደመ-ከልብ ያለው ማነው፣ የነዚህ ቤተሰብ አማራ አይደሉም እንዴ፣ የሰማእታት ቤተሰብ አይደሉም
• አሳምነው ፅጌስ የናንተ ጀግና ከሆነ እንዴት ከዚህ ስጦታ ለያችሁት፣ ቤተሰቡ አማራ አይደሉምን፣ የሱ ቤተሰብ ከአመራር ቤተሰብ ምን ልዩነት አላቸው፣ የሰማእታት ቤተሰብ አይደሉም
አዴፓ አማራን ያክል ትልቅ እና የብዙ ሚልዮኖች ህዝብ ክልል የመምራት የማስተዳደር ብቃትም አቅምም ፈፅሞ የለውም
ህዳሴ ኢትዮጵያ