Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 1653
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

አዳዲስ ዜናዎች እየወጡ ነው: ወያኔ ከኢህአዴግ እወጣለሁ ማለቷ! ጀነራል አሳምነው የእነ አምባቸው ገዳይ አይደሉም መባሉ! ምግባሩ ከበደ ሆን ተብሎ ነው የተገደለው መባሉ!

Post by Abaymado » 11 Jul 2019, 06:40


ወያኔ ባደረገችው አስቸኩዋይ ስብሰባ ብአዴንን አስጠንቅቃለች! ራስህንን አርም ወይም ከእኔ ጋር አትቀጥልም የሚል:: ያለበለዝያ ከኢህአዲግ እወጣለሁ ብላለች! ብአዴን የሚመልሰውን ህዝቡ በጉጉት እየተጠባበቀ ነው! ብአዴን መቼም እንዲህ ያላግጥብናል ብለን አናስብም:: ይለይለታል!

ከሰሞኑ ብዙ ስላለፈው ግድያ መረጃዎች እየወጡ ነው:: ደመቀ መኮንን ከጀነራል አሳምነው ጀርባ ሌላ አካል አለ ማለቱ ተዘግቧል::
የጀነራል አሳምነው ልጅ አባቴ ይህን ያደርጋል ብዬ አላምንም ብሏል:: በተጨማሪ ምግባሩ ከበደ ሆን ተብሎ ሳይገደል እንዳልቀረ ተገልፅዋል:: ሐኪሞቹም ከህመሙ የነቃ ሰው ሞተ ሲባሉ ማመን እንዳቃተቸው ተናግረዋል ተብሏል:: ከሁሉ የሚገርመው ደሞ : የምግባሩ ሚስት የምግባሩ ሞት ይጣራልኝ ማለታቸው ነው:: የምግባሩ ሚስት በቪዲዮ ላይ ባስተላለፉት መልክት ይህንን ገልፀዋል::(ቪደዮውን ሊንኩን ካገኘሁ እለጥፈዋለሁ::) በዚህ ሰሞን youtube አገሪቱ ውስጥ ችግር አለ::

Thomas jejaw ከዚህ በፊት እንዲህ ብሎ ነበር: “ከነአምባቸው ግድያ በፊት አብይ ባህር ዳር እንደነበር በቂ ማስረጃ አለ ” የሚል:: ይህንን ዜናውን አጥፍቶታል:: ለምን እንደሆነ አላቅም:: (thomas jejaw ከዚህ በፊት ሰሜን ተራራ ሲቃጠል ቦታው ላይ በመገኘት ፎቶ እያነሳ የሚለቅና : ህዝቡ የሚለቃቸው ፎቶዎች የሱ ነበሩ:: ዝንጀሮዎች በእሳት ሲቃጠሉ በሚያሳይ ፎቶው የመንግስት ገፆችን ታግ አድርጎ አሳስቦ ነበር::)

ዛሬ የሰማነው ደሞ አማራ ኔት እንዳሰፈረው እንዲህ ይላል: እነ ዶክተር አምባቸው ስብሰባ ላይ እያሉ የተኩስ ድምፅ ሲሰሙ አቶ ምግባሩ ቀድሞ ለጀነራል አሳምነው ቴክስት አደረገለት:: ተክስቱ የሚለው “በፌደራልና በማታወቁ ሰዎች መከበባቸውን ”ነበር::

ጄኔራሉም የፀታ ኃይሎችን በማስተባበር ወደ አምባቸው ለመግባት ሲሞክር : ግቢው በፌደራል ተከቦ ነበር:: እናም መግባት አልቻለም ነበር:: ከዛም አንዳንድ የብአዴን ሰዎችና ፌዴራሎች : አሳምነው እነ አምባቸውን ገደለ ብለው ወሬ መንዛት ጀመሩ!

እንደተባለው ጀነራሉ ላይ ጦርነት ተከፈተበት::

ጉድ ገና ይሰማል!Abaymado
Member
Posts: 1653
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: አዳዲስ ዜናዎች እየወጡ ነው: ወያኔ ከኢህአዴግ እወጣለሁ ማለቷ! ጀነራል አሳምነው የእነ አምባቸው ገዳይ አይደሉም መባሉ! ምግባሩ ከበደ ሆን ተብሎ ነው የተገደለው መባሉ!

Post by Abaymado » 11 Jul 2019, 10:31

አጋሜ medo : በዚህ ሰዓት ሹክሹክታ በጣም ይፈልገናል: ምን አይነት ርግጠኛ መረጃ እንድንሰጥህ ትፈልጋለህ?
በነገራችን ላይ የምግባሩ ሚስት የተናገሩት ቪድዮ አለ: ሊንኩ የለኝም:: ደመቀ መኮንን ያረገው ቃለመጠይቅ : ሪፖርተር ላይ ይገኛል::
አብይ ባህር ዳር እንደነበር አገሩ ሲያወራው የነበረ ወሬ ነው:: እርግጥ በቂ ማስረጃ የለንም::
አሳምነው እነ አምባቸውን አልገደለም የሚለው በአሁኑ ግዜ በሕዝቡ ውስጥ በሰፊው እየተፋፋ ነው:: ምናልባት ይህ ነው ጥርጣሬ
ያለበት:;
አማራ እንዲህ ችግር ውስጥ መግባቱ ለጠላቱ ተመችቶታል: ብታርም: ብትቃጠልም አይገርመኝም ::
ብስብስብስ አጋሜ!

Post Reply