ዝም ጭጭ ነው ነገሩ
የኤሜሪካ አምባሳደር በቀጥታ ነው ዬኒስን ማኛ ተጠንቀቅ ያሉት
ታድያ የታለ ዘራፍ ዘራፍ የታለ እንግሩሮ የታላ ፉከራው እና ቀረርቶው
ምንም እንዳልተደረገ ነገር ለምን ይህ ትልቅ ጉዳይ ይዘለላል
አማራ ሲተርት አህያዋን ፈርቶ ዳወላውን ይላሉ
አምባሳደሩን ፈርቶ ሁማን ላይ ፊጥጥ ማለት ምን ይሉታል
የታከለ ጎማ ጃንጥላ ያዥ የእስክንድር ነጋን ስብሰባ በጠበጠው
what is the worst thing happened to yoni mega is zero comment no body comment no more .. they dont want to be in black listed .. here i will find zero comment tooo.. everyone is ግማ በጤና ። ጎመን በጤና ለማለት ነው።