Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member
Posts: 13454
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ኢቲቪ የጉራጌን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት፤ የጉራጌ ዞን መሪ ስልጣኑን መተው አለበት፣ የገዳ ወራሪዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ !!

Post by Horus » 11 Jun 2019, 13:30

እኔ ክስታኔ ጉራጌ ነኝ ። የኔ ስርዓት ጎርደና ነው ። በጎርደና አምላክ ማለት በሕግ አምላክ ማለት ነው። እያንዳንዱ የጉራጌ ማህበረሰብ ለዘመናት የጸኑ የአገራዊ ጉባኤ፣ የቀበሌ፣ የወንጀለኛ ሆነ የፍትሃ ብሄር ሕግጋት አሉት ። በጉራጌ የገዳ ሰራ የሚባል ነገር የለም ። ያለው በዙሪያችን ያሉ ኦሮሞች ገዳ የነሱን ነገር ከኦነግ ጋር ሆነው በጉራጌ ላይ የሚጭኑበት ሌላ የግፍ አላማ ይዘው ከሆነ እንደ ማይሳካ ቢያውቁት ደግ ነው። ጥብ ያለሽ በዳቦ ይቁም እነላለን !!

ባሁን ሰአት የጉራጌ ልጆች ለዚህ ደባ እንደ አንድ ሰው ቆመው መልስ ሊሰጡ ግድ ይላል !!

yaballo
Member
Posts: 2711
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: ኢቲቪ የጉራጌን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት፤ የጉራጌ ዞን መሪ ስልጣኑን መተው አለበት፣ የገዳ ወራሪዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ !!

Post by yaballo » 11 Jun 2019, 19:44

አቤት የአባ ጋዳ ቄስ ሞገሴ ግርማ ሞገስ! 8) ... ግን፣ ሰውዬው ወረተኛ ስለሆነ በአባገዳነት አይፀናም። ነገ ደግሞ የአማራን ልብ ለመሳብ የኦሮቶዶክስ መኖክሴ ልብስ ለብሶ ብቅ ማለቱ የምይቀር ነው ... ነገሩ ሁሉ ዥዋዥዌና በሁለት ብላዋ መብላት ነው። :roll:


Horus
Senior Member
Posts: 13454
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢቲቪ የጉራጌን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት፤ የጉራጌ ዞን መሪ ስልጣኑን መተው አለበት፣ የገዳ ወራሪዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ !!

Post by Horus » 11 Jun 2019, 21:20

የኦነግ አባገዳ ተብዬ ካድሬዎች የዘመነ ኦነግ ገዳ ወረራ በጉራጌ ላይ ዳር ዳር ካላቸው፣ ጉራጌ ደሞ በኦሮሞ ላለፉት 600 አመታት ተራ በተራ የተዘረፈውን መሬት መጠየቁ የጊዜ ጉዳይ ነው ። ነገርን ነገር ያነሳዋልና ።

ገላንና ያዬ የጉራጌ ሁሉ አባቶችህ ልክ እንደ ዛሬው በጎርዳ የሕግ አምላክ አምነው በሱም ሕግ የተዳደሩ ጥንተ አባቶቻችን የዛሬን ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ (ኋላ በረራ) እስከ ዘዋይ ሃይቅ (ላቂ ጀምበር) በሰሜን ጋፋት በደቡብ የዳውሮ ተራሮች በምስራቅ ጊቤ ነበር ። ይህ ሁሉ አሁም በኦሮሞ የተወሰደ መሬት እንዲመለስ መጠየቃችህን አይቀሬ ነው፣ እንኳንስ አዲስ የኦነግ ገዳ ወረራ ሊካሄድብን ።

ልብ በል ዛሬ አባ ገዳ ተብለው ለወረራ ዘው ዘው የሚሉት በሙሉ የኦነግ ካድሬ የነበሩ ያረጁ ኦነጎች ናቸው የጎሬላ ልብሳቸውን ለውጠው ሸማና ቡልኮ ለብሰው ብቅ ያሉት ። ማንን ለመሸወድ? ሁሉንም በጊዜ እናየዋለን

yaballo
Member
Posts: 2711
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: ኢቲቪ የጉራጌን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት፤ የጉራጌ ዞን መሪ ስልጣኑን መተው አለበት፣ የገዳ ወራሪዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ !!

Post by yaballo » 11 Jun 2019, 22:44

ሆረስ፤

በተለይ ያንተ የጉራጌ ጎሳ መሰረቱ አሁን የወተት+የማር ጅረቶች ከሚፈሱባትና "ጉራ" ከተባለችዋ የትግራይ አካባቢ መሆኑ በታሪክ ተረጋግጧል። ከሃበሾቹ ጋር የምትሞዳሞደውም ለዚህ ነው። በተጨማሪ፤ 'በሴማዊ የጉራጌ ጎሳዎችና' (ከትግራይ ከመጡ) ከነባር የሲዳማ ጎሳዎች ከወጡ 'ኩሻዊ የጉራጌ ጎሳዎች' መሃል ብዙ ልይነትና በታሪክ+በባህል አለመጣጣም አለ። ዞሮ ዞሮ፤ ከነባር የደቡብ ህዝቦች የወጡት (eg. ስልጤ?) በቀርብ የሚወዳጁት ከኦሮሞና ከሲዳማ ጎሳዎች እንጂ፣ ከሰፋሪና ሴማዊ የጉራጌ ጎሳዎች አለመሆኑን መገንዘቡ አይከፋም። :idea: 8)


"According to the historian Paul B. Henze, their origins are explained by traditions of a military expedition to the south during the last years of the Kingdom of Aksum, which left military colonies that eventually became isolated from both northern Ethiopia and each other.[7] However other historians have raised the issue of the complexity of Gurage Peoples if viewed as a singular group, for example Ulrich Braukhamper states that the Gurage East people may have been an extension of the ancient Harla people .." .. https://en.wikipedia.org/wiki/Gurage_people

song/music: silte Gurage ..


Horus
Senior Member
Posts: 13454
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢቲቪ የጉራጌን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት፤ የጉራጌ ዞን መሪ ስልጣኑን መተው አለበት፣ የገዳ ወራሪዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ !!

Post by Horus » 11 Jun 2019, 23:07

ያቤሎ፣
ለምን ነገር ለመለወጥ ትጥራለህ?

የወቅቱ መላ ኢትዮጵያን እያበሳጨ ያለውኮ ራሳቸውን ገዳ የሚሉ የቀድሞ ኦነግ ተገንጣዮችና የሰፋሪ ኮሎኒያሊዝም አቀንቃኞች የሚመኙት ወርራ ጉዳይ ነው።

አንተ ላለፈው 50 አመት አማራ ቋንቋና ባህሌን ወሰደብኝ እያልክ ስታላዝን ኖረህ ዛሬ የአንተ ዘር በገሃድ ስድብና ብልግና በተሞላው አይነት በጉራጌ ዋና ከተማ የጉራጌን ማንነት፣ ሰራ፣ ወግ ፣ ለመወረር ሲሞክሩ እንዴት ዝም አልክ?

በዚህ ስራችሁ ራሱ ገዳ የምትለውን ነገር ተራ የፖለቲካ መሳሪያ የካድሬ ስብስብ እንደ ሆነ አለም እያየ ነው።

የህ ደሞ በ16ኛ ዘመን ያደረጋችሁትን ወርራ ያረጋጣል።

ይህ ነገር ገና ገና መጀመሩ ነው ። ብዙ ብዙ ትሰማለህ ። የሁሉም ዉሸት ቀስ እያለ ይወጣል ።

Horus
Senior Member
Posts: 13454
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢቲቪ የጉራጌን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት፤ የጉራጌ ዞን መሪ ስልጣኑን መተው አለበት፣ የገዳ ወራሪዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ !!

Post by Horus » 12 Jun 2019, 00:06

ያበልሎ

ከወረራ ሙድህ የሚያስውጣህ ከሆነ ብዙ የጉራጌ መዝገበ ቃላት አሉ፣ አጥና ። ስልጤ ከምስራቅ ጉራጌ ቋንቋዎች አንዱ ነው ። በጣም በኩሽ ቃላት ተውጧል ይላል ጥናቱ። ዛይ፣ አዘርነት፣ ኡርባረግ እንዲያውም ደክመዋል። እንሱ ግን የታላቁ ፈጠጋር የሃይቆቹ አገር አፍ ነበሩ ። ስልጤ እየራቀ የሄደው ብዙ ያዳል የግራኝ ወታደሮች ሰፍረው ተዳቀሉ ። ከዚያም በኦሮሞ ተወረሩ። ወዘተ .

የአይመለል ከጉራ መጣ ገና በጄኔቲክስ ሳይረጋገጥ አፈታሪክ አታናፋ ። የሃርሌ ሃሳብ ጥንካራ ነው። ሃርላዎች የሚነሱት ከህንድ ነው ። በቋንቋ ሁሉ ማረጋገጫ እየተገኘ ነው ። ፖል ሄንዚ የጉራጌ ኤክስፐርት አይደለም ። ሀርትዝ ነው ስለ ክስታኔና ጋፋት ቋንቋዎች ወንድማማችነት ያጠናው።

ዛሬ ግን ጉዳዩ ስለ ጉራጌ አፈጣተር አይደለም ። አምደጺዮን ሸዋና ዳሞትን ሲይዝ ስለ አይመለል ይጽፋል፣ ማለትም ክስታኔ 1300 ቀድሞ እዚያው የነበረ ሕዝብ ነው።

ተክለ ሃይማኖት ገላንና ያዬ የሚሏቸው ሕዝቦች እምነትና ሕጋቸው የነበረው ዛሬ ጎርዳ የምንለው ጎርጌ ይሉት የነበረው ሴራ ነው አቡኑ የገሩን ። ራሱ ጉራጌ የሚለው መላ ጉራጌ የሚታወቅበት ስም ከዚያ እምነትና ሴራቸው የቀጠለ ነው ። ዛሬ ገላኖች በጉራጌነት የሉም፣ ልጆቻቸው ግን በዚያ ግንዳቸው ተጠርተው ዝምነው ጉራጌ ይሉሃል ??? ዝምነው ማለት እነሆ፣ ይህውልህ የምታየው የምትዳስሰው ሃቅ ማለት ነው '

ጎርጌ፣ ጎርጋ፣ ጎርዳ፣ የጆካ ወዘተ በድምጽ ከዘመን ዘመን በሸጋሸጉም ስሩን ሳይለቁ አሉ። ይህ ቅምሻ ነው ። ብዙ ትሰማለህ ። ትልቁ ነገር ኦሮሞ ጉራጌን ያክብር፣ ጉራጌ ኦሮሞን ያከብራል ። ጉራጌ ሲተርት ነገር የባለቤቱ ነው ይላል። ወረራ ያብቃ !!!

ነጋቲ !
https://en.wikipedia.org/wiki/Gurage_languages
Last edited by Horus on 12 Jun 2019, 00:20, edited 7 times in total.

yaballo
Member
Posts: 2711
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: ኢቲቪ የጉራጌን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት፤ የጉራጌ ዞን መሪ ስልጣኑን መተው አለበት፣ የገዳ ወራሪዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ !!

Post by yaballo » 12 Jun 2019, 00:10

Horus,

I am not trying to change the subject. You told us that Oromos are 'invaders' & I told you that 'Semitic Gurage tribes' are the descendants of Axumite empire builders, slave raiders, slave traders & colonists WHO RAVAGED what is today central-southern Ethiopia. :idea:

That said ... have you noticed how YOU & others like you have shown ZERO itnerest or curiosity to learn anything about the non-habesha tibes such as the Oromo? .. For example, a number of pictures showing elderly Oromo men & their traditional (Gada) rulers wearing their indigenous & proudly-African headgear that you were deriding the other day as 'yeteselebe qula'? ..

So, considering that Oromo is an Ethiopian community :shock: ... what is the thing Oromo Abba Gadas & elders wear on their forehead? What does it tell us about the wearer?


photo: Oromo/Borana Abba Gada wearing various traditional artifacts ... with names :!: . Can you name any of those? What is the name of a phallic-looking thing he wore on his forehead?Horus
Senior Member
Posts: 13454
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢቲቪ የጉራጌን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት፤ የጉራጌ ዞን መሪ ስልጣኑን መተው አለበት፣ የገዳ ወራሪዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ !!

Post by Horus » 12 Jun 2019, 00:29

ሞላሞ፣
ትክክል። እስከዛሬ አንድም ቀን ወልቂጤ ገዳ ማናምን በልው አያቁም። በቀደም አብን ወልቂጤ ቢሮ እከፍታለሁ አለ ። አሁን ገዳ ተብዬ ኦነጎች ገዳ በጉራጌ ወስጥ እናቆማለን አሉን፣ ቢሮ እንከፍታለን አይደለም ። እነዚህ ሰዎች ፖለቲካ የሚባል ነገር ማን ነው ሚያስተምራችው። ጉራጌኮ እነ አባ መላ ሃብቴን፣ ባልችሃን መሰል የፖለቲካ ሰዎች የወለደ ምህጸን ነው !!!

Horus
Senior Member
Posts: 13454
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢቲቪ የጉራጌን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለበት፤ የጉራጌ ዞን መሪ ስልጣኑን መተው አለበት፣ የገዳ ወራሪዎች እጃችሁን ከጉራጌ ሰብስቡ !!

Post by Horus » 12 Jun 2019, 03:44

በሚቀጥለው የሕዝብ ቆጠራ እያንዳንዱ ጉራጌ በአገረ ጉራ ብቻ ሳይሆን በያንዳንዱ የኢትዮጵያ ከተማ ያለምንም መሽኮርመም መቆጠር ይኖርባቸዋል። ሳይንሳዊ የሆነ ስታትስቲካል ኤስቲሜሽን የሚያሳየው ጉራጌ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ እንዳለው ነው .

Post Reply