Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member
Posts: 14052
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 04 Jun 2019, 02:29

Last edited by Horus on 04 Jun 2019, 04:12, edited 4 times in total.

Horus
Senior Member
Posts: 14052
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 04 Jun 2019, 02:44

የጥንታዊ ግብጾች የሴት ትራስ፣ የጉራጌ ሴቶች ጊመ ፣ ጎፈሪአቸው፣ ሹሪባቸው፣ አደሳቸው በቆዳ ትራስ እንዳይቆሽሽ የሚንጠለተሉበት ጊመ !!! እንዴትና ለምን መሃል ሸዋ መጣ ?!!!!

Horus
Senior Member
Posts: 14052
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 04 Jun 2019, 03:08

የዘመነ ሰንዳ ክርስትና ቅርሶች ። ሰንዳ ማለት ድንጋዩ ላይ የምታዩአቸው ሳንጃዎች ናቸው ። ሳንጃ፣ ሰንዳ እንለዋለን፤ ዛሬም እንሰት የሚቆረጠው በሰንዳ ነው !!! ከዚያም ጊመን ተመልከቱት ።

Horus
Senior Member
Posts: 14052
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 04 Jun 2019, 03:20

ጉራጌ ከቀንድ (ቀር) ማንኪያ ሰርቶ በማንኪያ የሚበላ ብቸኛ ሕዝብ ነው። ይህ ማንኪያ አንቀፎ ይባላል የጉራጌ አንቀፎ ግብጾች አንቀ ይሉታል ። በሰዕሎቹ ተደሰቱ !gagi
Member
Posts: 133
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by gagi » 04 Jun 2019, 09:32

Very true!

Can you imagine where we would have been in terms of development if we all were like Gurages

Medo
Member
Posts: 961
Joined: 11 Jul 2018, 12:30

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Medo » 04 Jun 2019, 10:10

You and your likes are Amhara condoms. What they claim Ethiopian is of Amharas. I know minilik made your likes. But not all Gurages are like you. Most of them are not indeed.https://m.facebook.com/story.php?story_ ... 8572518944

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22587
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 04 Jun 2019, 10:58

hororor

u r denouncing fed. system but u r supporting it by your video and cultural heritage ... let forget everything let us look only የጥሬ ስጋ መክተፍያ it is not something if u erased ethnic you r not erasing only language but u r erasing the whole culture that is including invention that lasted 1000 years like የጥሬ ስጋ መክተፍያ ... the wman also said they use some kind of stone coal የድንጋይ ከስል to cook her food..

what i dislike was the knife make out of ባሌስትራ or LEAF SPRING
risk of rust ...

all knife should be make out of stainless or steel, note:-Stainless Steel is more resistant to corrosion than Carbon Steel

Horus
Senior Member
Posts: 14052
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 04 Jun 2019, 13:19

Ethoash,

እኔ አንድም ቀን ፈደራሊዝም ተቃውሜ አላቅም ፤ የምቃወመው የጎሳ ፈደራሊዝምን ነው ። ካልቸር ደሞ ለብዙ ጊዜ ያጠናሁትና በጣም የምወደው የሰው ልጅ ክህሎት ነው ። ያንድ ካልቸር ይዘት ወይም ሃሳባዊና ቁሳዊ ውጤት የዚያ ሕዝብ ችሎታና ስልጣኔ መለኪያ ነው ።

ይሀው ከዚህ ቀደም እዚህ የለጠፍኩት የመልካም እና የጥፉ ካልቸር መለያ ዘዴ !!!

መልካም ካልቸር እንዴ ዪመረጣል?

አጠቃለን ካልቸር የምንለው ጽንሰ ነገር ባልነቁ ሕዝቦች ዘንድ በዘፈቀደ ቢያድግም በነቁት ዘንድ ቢያንስ 4 መሰረታዊ ነገሮች ማሙዋላት አለበት ፤ ማለትም አንድ መልካም ካልቸር የሚከተሉት 4 ተግባራት አሉት።

አንድ፣
አንድ መልካም ካልቸር የካልቸሩ ተካፋይ የሆኑትን ሰዎች ተደሳች ሕዝብ ማድረግ አለበት ። ሃሴተኛ፣ ደስተኛ ማህበረ ሰብን የማይፈጥር ካልቸር መልካም ተብሎ በሕዝቡ መታመን የለበትም። የደስታ አላማ የመጀመሪያ የጥሩ ካልቸር መለከያ ናው ።

ሁለት፣
አንድ መልካም ካልቸር በግድ የመልካም ስነምግባር ወግ ተልዕኮን ማሟልት አለበት። ኤቲክስ፣ ኢቶስ፣ ወግ ስንል በውስጡ የሚያዝለው ይዘት ስነምግባር ወይም የባህርይ መመሪያ ሰርዓታትን ነው ።

ሶስት፣
አንድ መልካም ካልቸር በግድ የመልካም ስነስኬት ተልዕኮን ማሟላት አለበት ። እነዚህ እንደ ኪነጥበብ፣ ብልህነት፣ ብልሃት፣ ሽካ፣ ሙያ፣ ፕሩደንስ፣ ፕራግማ፣ ዘዴ፣ ባልትና የመሳሰሉን ያጠቅልላል ። ብልህነት ወይም ዊዝደም ማለት ነገና ወደፊት ለሚሆኑት ነገሮች ጥንቃቄ ማድረግ ማለት ነው። ይህን የማያሟላ ካልቸር በተከታዮቹ ቅቡል መሆን የለበትም።

አራት፣
አንድ መልካም ካልቸር በግድ የመልካም ስነጥበብ እና ዉበት ተልዕኮን ማሟላት አለበት ። ዉበት ማለት አንድ ነገር ኦርደር፣ ሃርሞኒ፣ ባላንስ፣ ኤለጋንስ እና ፕሮፖርሽን እንዳለው መግለጽ ነው። ይህም ሰዕል፣ ጠረባ፣ ቀረጻ፣ ሙዚቃ፣ ስነጽሁፍ፣ ቲያትር፣ ሲኒማ፣ አርኪቴክቸር የመሳሰሉቲን ያካትታል።

በአንድ ቃል አንድ ተፈላጊ መልካም ካልቸር በግድ የስነሃሴት፣ የስነምግባር፣ የስነስኬት እና የስነዉበት መመሪያ ያስፈልገዋል።

በአ፤ May 25, 2019

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22587
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 04 Jun 2019, 14:17

Horus wrote:
04 Jun 2019, 13:19
Ethoash,

እኔ አንድም ቀን ፈደራሊዝም ተቃውሜ አላቅም ፤ የምቃወመው የጎሳ ፈደራሊዝምን ነው ። ካልቸር ደሞ ለብዙ ጊዜ ያጠናሁትና በጣም የምወደው የሰው ልጅ ክህሎት ነው ። ያንድ ካልቸር ይዘት ወይም ሃሳባዊና ቁሳዊ ውጤት የዚያ ሕዝብ ችሎታና ስልጣኔ መለኪያ ነው ።

can u explain to me what make one ፈደራሊዝምን የጎሳ ፈደራሊዝምን

and how would u create your kind ፈደራሊዝም

we can use the old province

let take this map
now tell me what language would Hararghe bale , Arsi, Sidamo, Gamu Gofa, kaffa, and Shewa speak

Horus
Senior Member
Posts: 14052
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 04 Jun 2019, 14:27

110 ሚልዮን የኢትዮጵያ ዜጎችና 100 ጎሳዎችን እንደ አንድ ሕዝብ ህብር የሚያረጋቸው መርህ ይህ ነው ።

የኢትዮጵያ ስነስኬት፣ የኢትዮጵያ ስርወ ዕሴት፤ በፈጣሪ ፍጹም ገናናነት፣ በሰው ልጅ ፍጹም ልዕልና እና በኢትዮጵያዊያን ፍጹም ወንድማማችነት ላይ ቆሞ፤ በነሱም ሃላፊነት መስዋዕትነት ጸጋ ነጻነትና ፍትህ ለዘላለም የሚኖር ያፍሪካ ስልጣኔ ማቆም ነው ።

ይህ የሁሉም ፍላጎት ሲሆን በአሰራር እንጂ በአላማ የተለያየ ሕዝብ አንሆንም ። በዚህ በሰረታዊ መድረሻ የተስማሙ ሰዎች የፈለጉትን አጀንዳ መከወን አይሳናቸውም ።

ፌዴሬሽን ያደረጃጀት ዘዴ ነው እንጂ እራሱ የሚመልክ ነገር አይደለም ። ፌዴራል ሪግጅኖች በኢኮኖሚ፣ ጂኦግራፊ፣ ታሪካዊ ት ስ ስር ፣ አስተዳደር ቅለት ሌላም መለኪያ ላይ መስማማት ብቻ ነው ።

Horus
Senior Member
Posts: 14052
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Horus » 04 Jun 2019, 14:37

በኢትዮጵያ መድረሻ ከተስማማን ይህን አጀንዳ መተግበር የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው ።

የኢትዮጵያ አጀንዳ፤
ኢትዮጵያ አንድነቷ የጸና የተረጋጋች ጠንካራ አገር ትሆናለች፤ ዴሞክራሲ፣ ነጻነትና ፍትህ የጸናበት ማህበረሰብ ትሆናለች ። ሕዝቧ የበለጸጉ፣ የተማሩና ጤናማ በመሆን አፍላቂ ሚዛናዊ እና መንፈሳዊ ካልቸር ዪገነባሉ። ይህ ነው የኢትዮጵያ አጀንዳ ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22587
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 04 Jun 2019, 16:31

HOROR

i am 4th grade drop out i cant understand high level knowledge so simplified it for me ....

i will ask u one more time

A. if we abolished የጎሳ ፈደራሊዝምን in what kind of ፈደራሊዝምን r we going to replace it?

B. let as say we have Hararghe ክፍለ ሀገር ፣በምን ቋንቋ ይግባቡ ...ባሌስ ክፍለ ሀገር ፣በምን ቋንቋ ይግባቡ

what i am saying is in Hararghe ክፍለ ሀገር Amhara, oromo, tigray and afair ይኖራሉ ታድያ በምን ቋንቋ ይግባቡ

c. if Ethiopia have የጎሳ ፈደራሊዝምን ... then how come we have 100 የጎሳ but only 9 "የጎሳ" ፈደራሊዝምን

that means we dont have የጎሳ ፈደራሊዝምን but what we have የብሔር እና የብሔረስቦች ፈደራሊዝም ነው

there is no any pure ethnic in Ethiopia the only one that come close too is the Somalia region but they have a lot of new comer from all region

pls answer the above question without dodging them otherwise i dont understand again my limited knowledge//// thanks for your help in advance

Selam/
Member
Posts: 2674
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Selam/ » 04 Jun 2019, 18:23

Woyane rat - I swear, a 4th grader is way smarter and closer to the reflection of the goodness of God than the evil you in that he/she would most definitely say everyone should be treated equal and tribal hatred is diabolical. Answering a technical question to a deep sh!t who doesn’t agree on the premises is like trying to grow trees on bare rocks.

Ethoash wrote:
04 Jun 2019, 16:31

i am 4th grade drop out i cant understand high level knowledge so simplified it for me ....

pls answer the above question without dodging them otherwise i dont understand again my limited knowledge//// thanks for your help in advance

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22587
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 04 Jun 2019, 23:52

Horus wrote:
04 Jun 2019, 21:32
ኢቶአስ

ጥያቄህን ሰላም መልሶልሃል በቃ !
yes, he answer is more then enough but i want ur authority to make it official

we have 100 ethnic groups we will tell them forget about your ethnic and become Ethiopian first.. now the question is what language this Ethiopian speak .

Selam/
Member
Posts: 2674
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Selam/ » 05 Jun 2019, 20:16

Woyane rat - So idiotic. What does “Ethiopian” anything to do with your tribe? Ethiopia doesn’t have a specific tribe and it doesn’t dissolve what you have.
Ethoash wrote:
04 Jun 2019, 23:52

we have 100 ethnic groups we will tell them forget about your ethnic and become Ethiopian first..

Ethoash
Senior Member+
Posts: 22587
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Ethoash » 05 Jun 2019, 20:23

Selam/ wrote:
05 Jun 2019, 20:16
Woyane rat - So idiotic. What does “Ethiopian” anything to do with your tribe? Ethiopia doesn’t have a specific tribe and it doesn’t dissolve what you have.
Ethoash wrote:
04 Jun 2019, 23:52

we have 100 ethnic groups we will tell them forget about your ethnic and become Ethiopian first..
fast tell me what language this Ethiopian speak..................10000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000% u will not tell me u will dodge the question saying the same thing Ethiopia is not tribe then Ethiopia doesnt have language .. how in hell we communicate

Selam/
Member
Posts: 2674
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጉራጌ ለ60 አመታት በጎሳ ቀውስ ሳይታለል፣ በዘር ቅዠት ሳይባንን ኢትዮጵያን አንድ እያረገ ያለ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ !!

Post by Selam/ » 05 Jun 2019, 21:00

Dumbas$ woyane rat - Ethiopia is a mosaic of nations that speak 80+ languages. There is no reason why you can’t be an Ethiopian without loosing you identity regardless what the national language (s) is.

You might have been educated in a State College in Texas or whatever as an Ethiopian-American but your Tigrayan identity will never change if you want to. You strive your whole life here in the US to get their citizenship and yet you’re stuck in this forum messing up with the poor people back home, brainwashing them not to intermingling with each other as Ethiopian and pitting them against each other. So much hypocrisy, so much idiocy. Cleanse yourself first of all the garbage if you want to be taken seriously. That’s is what’s called premises. KIFU!
Ethoash wrote:
05 Jun 2019, 20:23

Post Reply