Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 3427
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re D/Tsion @TPLF: [ራሱን እንኳ በሚገባ የማይገልጸው ኮልታፋው ደ/ጽዮን የኦሮሞን አሸናፊነት ለጠየቀው አጭር መልስ። ደግሞም ፈንጣ ብትቆጣ እግሯን ጥላ ሄደች አንደምታው።]

Post by AbebeB » 13 May 2019, 15:55

ቀድሞ ነገር እስከ አሁን በተመዘገበው የአፍርካ ቀንድ ሀገራት ታርክ ውስጥ ኦሮሞ ከአንድ ብሔር ጋር ውጊያ ገጥሞ የተሸነፈበት ታርክ የለም። አለ የሚል ካለ በማስረጃ በዚህ ፎረም በአደባባይ ከአስረዳን ከምሁራዊ ምስጋና በተጨማሪ በግሌ እንደወትሮው ሽልማት አዘጋጅቻለሁ። ተሳትፈው በማሸነፍ ይሸለሙ!
በሚንሊክ የተመራው የአማራ ገዥ መደብ በአውሮፖዊያን ዘመናዊ ጦር መሳሪያና የጦር ጄነራሎች ምክር፣ ኦሮሞን ከፋፍሎ እርስ በርስ በማዋጋት {ፕ/ር መስፍን ሰሞኑን እንደመሰከሩት) እና ሚስቱን ጭምር በዘዴ በመገበር ኦሮሞን አሽንፎ ቅኝ እንደገዛን በይፋ የተቀበልነው ጉዳይ ነው። ከዚህ ሌላ አማራ አንድ (even a single person) ብሔራዊ ጀግና ካለው ይቁጠር ብለን ጠይቀን በይፋ መሸሻቸውን የዚህ ፎረም አባላት ዋቢ ናችሁ።

ሌላው ግን የደ/ጽዮን የሰሞኑ መንተባተብን ይመለከታል።
የአማራ መንግስት ወድቆ ህወሃት ማዕከላዊ መንግስት ሲቆጣጠር በትግራይ ውጊያ ብቻ አልነበረም። የኦሮሞን ሕዝብና የኤርትራን ሕዝቦች ጨምሮ የአማራን ገዥ መደብ የጠሉ በኢትዮዽያ የሚገኙ ሕዝቦች ሁሉ የተዋጉበትን ተሳትፎ ይጨማራል። ነገር ግን በሻቢያና በአሜሪካኖች ስለላ ድርጅት መሰሪ ሥራ በኦሮሞ (ኦነግ) ሠራዊት ላይ በተሰራ ስራ ከመንግሥትነት ስንገፋ ጉዳት ደርሶብናል። ያንኑም በይፋ ተቀብለናል።

ይህ ማለት ኦሮሞ (ኦግ) ና ትግሬ (ህወሃት) በራሳቸውና በራሳቸው ብቻ ጦርነት የገጠሙበት አውድ የለም ማለት ነው። የሚያስረዳኝ ካለ ከውጤት ጋር ሊገልጽ ይችላል። ሆኖም ተብታባው ደ/ጽዮን ትግሬ በኦሮሞ አልተሸነፈም ይልና ይልቁንስ ትግሬ ኦሮሞን አሸንፏል የሚል አንድምታ ያለው ሙሾ አስደምጦናል። በየትኛው አውደ ውጊያና መቼ የሚለውን ግን አልገለጸም። ከመንግስትነት ከተገፉን በኋላም ቢሆን ኦሮሞ የተዋጋው ከትግሬ ጋር ወይስ ከኢትዮዽያ መንግስት ጋር ለሚለው መልስ ያስፈልጋል? ሁለቱ ይለያያሉና። የሆነው ሁኖ ኦሮሞን መለማመጥ የምንመለከተው ህወሃት ከወዲሁ እግር ልጠብ እያለ በሽማግሌዎቹ (ለምሣሌ መቀሌ ላይ በስብሃት ነጋ) በኩል መለመኑን እንጅ የተገላቢጦሹን አልነበረም።

በመሣሪያ ሀይልም ይሁን በሕዝባዊ ሀይል አሁን ያለው አሸናፊ (ትግሬን አባርሮ ሥልጣን የተቆጣጠረው) ኦሮሞ መሆኑ ግልጽ ነው። ይኼውም ግራ የተጋባው ደ/ጽዮን እንደሚለን ህወሃት ቅዱስ ሆኖ በፈቃዱ ሥልጣን ለቆ ሣይሆን አቅሙን ገምቶ፣ የማያዋጣው መሆኑን አይቶ፣ የእነ ጄነራል ክንፌና መጪው የጌታቸው ዕጣ ፈንታ የእያንዳንዳቸውን ቤት ከማንኳኳቱ በፊት የፒያሣን ልጅ መፈክር አሰምተው (ሮጦ ማምለጥ እያለ መፈናከትን ምን አመጣው) ብሎ ወደ ትግራይ ያመለጡበት ሁኔታ ነው። ይህ ደግሞ የማሸነፍ ምልክት አይደለም።

ቀኝም ነፈሰ ግራ ከአሁን በኋላ ኦሮሞን የሚያሸንፍ የአፍርካ ቀንድ ምድራዊ ሀይል አይኖርም። ህወሃት እሞክራለሁ ካለች ተግባራዊ ፊንጭ ብቻ ታሳየንና የሚከተለውን በጋራ እንየው።

በነገራችን ላይ ትግሬዎችን አማራ የሚያጠቃችሁ ከሆነ እኛ እንከላከልላችኋለን እያልን የምናበረታታው ያኔ የተነፋፋው ሆዳችሁ ተንፍሶ በአእምሮ ማሰብ ጀምራችኋል ከሚል ግምት የተነሣ ብቻ ነው። ጥጋባችሁ በውድቀታችሁ ምልክትነት ያልስተማራችሁ ከሆነ ግን በጥፊ የመታት ዕድል አሁንም አለባችሁ።

Link: https://www.satenaw.com/amharic/archives/67622

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 718
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Re D/Tsion @TPLF: [ራሱን እንኳ በሚገባ የማይገልጸው ኮልታፋው ደ/ጽዮን የኦሮሞን አሸናፊነት ለጠየቀው አጭር መልስ። ደግሞም ፈንጣ ብትቆጣ እግሯን ጥላ ሄደች አንደምታው።]

Post by Za-Ilmaknun » 13 May 2019, 17:19

AbebeB wrote:
13 May 2019, 15:55

የደ/ጽዮን የሰሞኑ መንተባተብን ይመለከታል።
የአማራ መንግስት ወድቆ ህወሃት ማዕከላዊ መንግስት ሲቆጣጠር በትግራይ ውጊያ ብቻ አልነበረም። የኦሮሞን ሕዝብና የኤርትራን ሕዝቦች ጨምሮ የአማራን ገዥ መደብ የጠሉ በኢትዮዽያ የሚገኙ ሕዝቦች ሁሉ የተዋጉበትን ተሳትፎ ይጨማራል። ነገር ግን በሻቢያና በአሜሪካኖች ስለላ ድርጅት መሰሪ ሥራ በኦሮሞ (ኦነግ) ሠራዊት ላይ በተሰራ ስራ ከመንግሥትነት ስንገፋ ጉዳት ደርሶብናል። ያንኑም በይፋ ተቀብለናል።

ይህ ማለት ኦሮሞ (ኦግ) ና ትግሬ (ህወሃት) በራሳቸውና በራሳቸው ብቻ ጦርነት የገጠሙበት አውድ የለም ማለት ነው። የሚያስረዳኝ ካለ ከውጤት ጋር ሊገልጽ ይችላል። ሆኖም ተብታባው ደ/ጽዮን ትግሬ በኦሮሞ አልተሸነፈም ይልና ይልቁንስ ትግሬ ኦሮሞን አሸንፏል የሚል አንድምታ ያለው ሙሾ አስደምጦናል። በየትኛው አውደ ውጊያና መቼ የሚለውን ግን አልገለጸም። ከመንግስትነት ከተገፉን በኋላም ቢሆን ኦሮሞ የተዋጋው ከትግሬ ጋር ወይስ ከኢትዮዽያ መንግስት ጋር ለሚለው መልስ ያስፈልጋል? ሁለቱ ይለያያሉና። የሆነው ሁኖ ኦሮሞን መለማመጥ የምንመለከተው ህወሃት ከወዲሁ እግር ልጠብ እያለ በሽማግሌዎቹ (ለምሣሌ መቀሌ ላይ በስብሃት ነጋ) በኩል መለመኑን እንጅ የተገላቢጦሹን አልነበረም።

በመሣሪያ ሀይልም ይሁን በሕዝባዊ ሀይል አሁን ያለው አሸናፊ (ትግሬን አባርሮ ሥልጣን የተቆጣጠረው) ኦሮሞ መሆኑ ግልጽ ነው። ይኼውም ግራ የተጋባው ደ/ጽዮን እንደሚለን ህወሃት ቅዱስ ሆኖ በፈቃዱ ሥልጣን ለቆ ሣይሆን አቅሙን ገምቶ፣ የማያዋጣው መሆኑን አይቶ፣ የእነ ጄነራል ክንፌና መጪው የጌታቸው ዕጣ ፈንታ የእያንዳንዳቸውን ቤት ከማንኳኳቱ በፊት የፒያሣን ልጅ መፈክር አሰምተው (ሮጦ ማምለጥ እያለ መፈናከትን ምን አመጣው) ብሎ ወደ ትግራይ ያመለጡበት ሁኔታ ነው። ይህ ደግሞ የማሸነፍ ምልክት አይደለም።

ቀኝም ነፈሰ ግራ ከአሁን በኋላ ኦሮሞን የሚያሸንፍ የአፍርካ ቀንድ ምድራዊ ሀይል አይኖርም። ህወሃት እሞክራለሁ ካለች ተግባራዊ ፊንጭ ብቻ ታሳየንና የሚከተለውን በጋራ እንየው

በነገራችን ላይ ትግሬዎችን አማራ የሚያጠቃችሁ ከሆነ እኛ እንከላከልላችኋለን እያልን የምናበረታታው ያኔ የተነፋፋው ሆዳችሁ ተንፍሶ በአእምሮ ማሰብ ጀምራችኋል ከሚል ግምት የተነሣ ብቻ ነው። ጥጋባችሁ በውድቀታችሁ ምልክትነት ያልስተማራችሁ ከሆነ ግን በጥፊ የመታት ዕድል አሁንም አለባችሁ።

Link: https://www.satenaw.com/amharic/archives/67622
Abe Kebe is now officially seems to be angry with Tigrai Kilil's president characterization of the Oromo people. TPLF always have been looking the OLF and DPDO functionaries as sub-human who do not understand the language of politics. TPLF openly in multiple occasions have demonstrated how it looks the OLF comrades as useful idiots. I am finally witnessing that OLF boys are starting to awaken from their self imposed deep slumber. You know your enemy and, do not be a tool to be used and tossed aside as needed.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 838
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Re D/Tsion @TPLF: [ራሱን እንኳ በሚገባ የማይገልጸው ኮልታፋው ደ/ጽዮን የኦሮሞን አሸናፊነት ለጠየቀው አጭር መልስ። ደግሞም ፈንጣ ብትቆጣ እግሯን ጥላ ሄደች አንደምታው።]

Post by Sam Ebalalehu » 14 May 2019, 06:45

Abebe b, your mastering of the Amhara’s language is impressive. For narrating your story convincingly however you get a D. You had told us the Oromo never been defeated in any war before you told us a few sentences later the Amharas “colonized” Oromos under the leadership of Menilik. Do I need to remind you those who were colonized faced defeat before they became second class citizens in their own country?
You correctly pointed out Debretsion’s narrative about Tigreans defeating the Derg was false. You believe Ethiopians did. By the way, Debretsion himself has conflicting narrative about it. If the audience he was addressing represents Ethiopia,he might have said what you correctly said had happened.
But when it came to kicking out TPLF from Aratkilo, you argue the Oromos did it by themselves. The Amharas contribution particularly, and the people of the South were ignored by you. Rewriting history about what happened during Meneilk reign might not be difficult, but rewriting what happened about a year or so ago is terribly difficult. It is wise for you to argue as a historian, not like a cadre.
Yes, I agree with you there was no war that occurred between Oromo and Tigrean. Had Debretsion said to have occurred, as you claimed, and Tigreans won, it would have been the worst fabrication of “history.” The reason infact thatcher you did not get an F. I am a fair grader ; My giving of you a “D” proves that.

AbebeB
Member
Posts: 3427
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Re D/Tsion @TPLF: [ራሱን እንኳ በሚገባ የማይገልጸው ኮልታፋው ደ/ጽዮን የኦሮሞን አሸናፊነት ለጠየቀው አጭር መልስ። ደግሞም ፈንጣ ብትቆጣ እግሯን ጥላ ሄደች አንደምታው።]

Post by AbebeB » 14 May 2019, 15:34

የደ/ፅዮን መከራው አላልቅ ያለ ይመስላል፡፡ ሲጨነቅ አብይ ሆይ ኦሮሞ ሆነህ ና እና ድጋፋችንን እንስጥህ እኛንም (ትግሬን) ታድነናለህ ይላል፡፡ ሻል ሲለው ደግሞ አብይን በኦፒዲኦ ውስጥ ሽለሆነ የሚያቀው ያ ትዝ እያለው ሊያላግጥበት ይሻል፡፡ ከኦሮሞ ጋር ተመሳስሎበትም ይቀባጥራል፡፡

አማራና ኦሮሞ ለየቅል ናቸው፡፤ ፈሪ በጉረበትህ ስለአገኘህ ሁልጊዜ ከበሮ እየደለቅህ መዝለል ያምረሀል እንዴ? እዚያው በለመድከው ጨርስ፣ አለበለዚያ ፌንጣ ብትቆጣ የምለውን አሁንም እደግማለሁ፡፡

For those who commented on this tread, I will respond if I will get the meaning of what exactly you wanted to communicate. In case you expect my intimidate response to your comment, get out of such confused statement and express as precise as possible.Abdelaziz
Member+
Posts: 5908
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: Re D/Tsion @TPLF: [ራሱን እንኳ በሚገባ የማይገልጸው ኮልታፋው ደ/ጽዮን የኦሮሞን አሸናፊነት ለጠየቀው አጭር መልስ። ደግሞም ፈንጣ ብትቆጣ እግሯን ጥላ ሄደች አንደምታው።]

Post by Abdelaziz » 16 May 2019, 16:27

AbebeB, what in the hell are you talking about, how can an illiterate gudelAmharay, satenaw, who spews fake pseudonews every single day mislead you like this? Debreporno never said anything remotely related to what you are saying, the video Sataneaw posted at the bottom of his fiction is talking about Aramba and you are talking about Qobo, completely unrelated stuff. It is debreporno himself who allowed Meshrefet to be in 4killo office, he could not have been there the werada debreporno did not allow it to happen. If TPLF said no, there was nothing meshrefet could have done. Debreporno is so werada, he will never say the truth, what Satenaw fabricated and you are are saying it here. He talked about why the "I'm Getachew" demo was postponed. The mekele youth did not cancel it, they will do it once the downfall of derg is celebrated, and the werada debreporno just added" this is not the first time we postpone demos", blah, blah. Nothing more, nothing less!
Remember this: There is no anti-Oromo more than Meshrefet.

AbebeB
Member
Posts: 3427
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Re D/Tsion @TPLF: [ራሱን እንኳ በሚገባ የማይገልጸው ኮልታፋው ደ/ጽዮን የኦሮሞን አሸናፊነት ለጠየቀው አጭር መልስ። ደግሞም ፈንጣ ብትቆጣ እግሯን ጥላ ሄደች አንደምታው።]

Post by AbebeB » 16 May 2019, 17:34

Abdelaziz wrote:
16 May 2019, 16:27
AbebeB, what in the hell are you talking about, how can an illiterate gudelAmharay, satenaw, who spews fake pseudonews every single day mislead you like this? Debreporno never said anything remotely related to what you are saying, the video Sataneaw posted at the bottom of his fiction is talking about Aramba and you are talking about Qobo, completely unrelated stuff.

Remember this: There is no anti-Oromo more than Meshrefet.
Abdelaziz,

In the first place, I appreciate your effort to help me read between lines and put me on the right ruck. But I quoted those parts of your statement I am not immediately admitting. It arise from the following points:

1. There is no easy way for me to relate the video attached and the article I read, because I read Amharic but I can't understand Tigre language.
2. So I based my comment on what the text says.
3. In relation to commenting D/Tision's (Tigre) view based on Amhara's (Satenaw's) view, I am not preferential. I only try to base myself on contemporary facts and long term benefit of my nation: the Oromo.

Therefore, if the video annexed to the text is not centered on the issue of the text, the error has to do with author of the article not me. I referenced the text not the video.

As to the issue you wrote saying "Remember this: There is no anti-Oromo more than Meshrefet.", I am not sure how it can be counterproductive to Oromo nation's interest more than if it was left unchecked.

To your confidence, it is nearly all habesha'e media outlet to make false, biased, hate centered, and selfish broadcast. It is no wonder that Satenaw is water table for ignorant deteras to write at.

AbebeB
Member
Posts: 3427
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: Re D/Tsion @TPLF: [ራሱን እንኳ በሚገባ የማይገልጸው ኮልታፋው ደ/ጽዮን የኦሮሞን አሸናፊነት ለጠየቀው አጭር መልስ። ደግሞም ፈንጣ ብትቆጣ እግሯን ጥላ ሄደች አንደምታው።]

Post by AbebeB » 16 May 2019, 17:50

Abdelaziz wrote:
16 May 2019, 17:42
AbebeB, gudelaAmharu are the worst liars in the whole world, satenaw is just one example of gudelaAmharay liar.
Yes I am cognizant of that. I am one of those who uncovers their lie and deception.

Post Reply