Page 1 of 1

Breaking News-ሰበር ዜና:-- በመጨረሻም.... ጌታቸው በቢጫዋ በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ሊሳፈር ነው። Getachew Assefa Heading 2 Jail!WEEY GUUD!

Posted: 13 May 2019, 11:40
by tarik
PM abiy ahmed - Daily News
56 mins ·

ሰበር ዜና!!
በመጨረሻም.... ጌታቸው በቢጫዋ በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ሊሳፈር ነው።

ቁጥር አንድ ተፈላጊ ወንጀለኛ ጌታቸው አሰፋ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በመከላከያ ሰራዊት እየታደነ ይገኛል።

የጌታቸው የመያዝ ዜና በቶሎ እንዲደርሶት ላይክ፣ሼር ያድርጉ
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/abiyDaily/phot ... AqaWMutKRg

Re: Breaking News-ሰበር ዜና:-- በመጨረሻም.... ጌታቸው በቢጫዋ በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ሊሳፈር ነው። Getachew Assefa Heading 2 Jail!WEEY GUUD!

Posted: 13 May 2019, 11:49
by Halafi Mengedi
Thank you for the nice little the old good time Paris Tigray nation photo shop picture though???

Re: Breaking News-ሰበር ዜና:-- በመጨረሻም.... ጌታቸው በቢጫዋ በቢጫዋ ሄሊኮፕተር ሊሳፈር ነው። Getachew Assefa Heading 2 Jail!WEEY GUUD!

Posted: 13 May 2019, 16:11
by tarik

Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች
Page Liked · 26 mins ·

#አፈትላኪ_መረጃ...!

#ቶራቦራ_ጭንቅ_ጥብብ_ብላለች...

የጌታቸው አሰፋ አሳሽ ግብረሀይል በዚህ መልኩ በተለያየ አቅጣጫ የክልሉን ልዩ ሀይል እንዲያፈገፍግ በማድረግ መቀሌ ስትታመስ ማምሸቷ የመቀሌው የሊክድ ኒውስ ተባባሪ ዘጋቢ አድርሶናል።
ከተማዋ በመከላከያ ሰራዊት ተጥለቅልቃለች።

በወያኔ ልዩ ሃይል እና በመከላከያ ግብረሀይል መካከል ውጥረቱ አይሏል።
የጌታቸው አሰፋ አሳሽ ግብረሀይል በከተማዋ የሚያኘውን ልዩ ሃይል በፓትሮል እየጫነ ማጋዙን ቀጥሎበታል፡፡