Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abdeaziz
Member
Posts: 473
Joined: 23 Jun 2013, 02:12

Comedian Weyanes on the election of Foreign Miinister.

Post by Abdeaziz » 20 Apr 2019, 10:50

Back to Square-one:

“”በዚህ ዙርያ ትንሽ የተምታቱ መረጃዎች እየመጡ ስለነበር፣ በብዙሐኑ ህ.ወ.ሐ.ት ሰዎች ዘንድም ይህ ጉዳይ ይፋ እንዲሆን ያለመፈለግ ሁኔታዎች ስለነበሩ እኔም ስለዚሁ ነገር ፈራ ተባ ነበር እያልኩ ነበር የጻፍኩት(እንደውም በትግርኛ መረጃው ስህተት ሊሆን ሁሉ እንደሚችል ገልጬ ፅፌ ነበር)፤

አሁን የተረጋገጠው መረጃ እንደሚያሳየው ግን፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለውጪ ጉዳይ ሚኒስትርነት ህ.ወ.ሐ.ትን ጠይቀው ነበር፤ ይፋ ያልወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዶ/ር ሐይለሚካኤል ነበሩ የእርሳቸው ምርጫ ፤ የህ.ወ.ሐ.ት ምላሽ ግን ‘በዐረብ ሐገራት ሞግዚትነት ለሚተዳደር፤ በአንድ ዐመት ብቻ ከበርካታ ሐገራት ጋር(ብዙዎቹ በኢትዮጵያ ላይ መልካም አስተያየት የሌላቸው) በርካታ ከህዝብ የተደበቁ ውሎች ለተፈራረመ መንግስት፤ በዚያ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትሩ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ስራዎችን ጠቅልለው በወሰዱበት ሁኔታ ህ.ወ.ሐ.ት ለውጪ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሰው መመደብ እንደማይሻ’ በመግለፅ አሁን ባለው ሁኔታ ህ.ወ.ሐ.ት ያሉት ትናንሽ የሚኒስትርነት ቦታዎች እንደሚበቁትና ከዚህ በላይ በዚህ መንግስት ውስጥ ተሳትፎ ማድረግ እንደማይሻ ገለፀ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጀመርያው ዕቅዳቸው ሲከሽፍባቸው ወደ ሁለተኛው ዕቅዳቸው አመሩ፤ አቶ ገዱን በውጪ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሊሾሙም ወሰኑ፡፡ አቶ ገዱን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አድርጎ የመሾም ውሳኔ ከጉባኤው ከጥቂት ቀናት በፊት የተላለፈ ውሳኔ ነው፤ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወይ “ባጣ ጠብቀኝ” ነበሩ፣ ወይም መደናበሩ ነው ድንገት ያመጣቸው፤
አቶ ገዱ አሁን አሜሪካ ነው ያሉት፤ ለውጪ ጉዳይ ሚኒስትርነት በድንገት ሲታጩም አሜሪካ ውስጥ ነበሩት፤ ለመመለስ በቂ ጊዜ ስላልነበረም ነው በበዐለ-ሲመቱ ሊገኙ ያልቻሉት፡፡ አቶ ገዱ በጥቂት ቀናት ውስጥ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ፤

አቶ ገዱ ገና ሳይመለሱ ግን ስለ ኦሮ-ማራ ማዳን ይዘመር ጀምሯል፤ “አቶ ገዱን የሾምናቸው የተሳሳይ ፆታ ጋብቻው ኦሮ-ማራን ለማዳን ነው” ነው እየተባለ ያለው፤ በሌላ በኩል “ጋብቻውን ለማዳን ሾምናቸው እንጂ በችሎታቸው ተማምነን አይደለም” ማለት ነው፡፡ ይህ በእውነቱ ግልፅ ስድብ ነው፤ በዚህ ሐገር ፖለቲካ ይህን ያክል ተጃጅሏል ለካ! ያሳዝናል!””