Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30903
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የአጼ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ጉዳይ እጅግ አንገብጋቢ ነው

Post by Horus » 19 Apr 2019, 23:30

አንደኛ፣ የታሪክ ሌብነት እንዳይሆን የምኒልክ ቤትን ያለ ባለቤቱ ፈቃድ መለወጥ ማንም አይችልም ። የምኒልክ ቤት ወይም ቤተ መንግሥት የሚለው በሕግ መርጋት አለበት ።


ሁለተኛ ፣ ጸረ ምኒልክ ዘረኞች የምኒልክን ታሪክ ሊያጠፉ ሌት ተቀን ስለሚሰሩ የተባለው ማደስም ሆነ ማስተዋወቅ በገለልተኛ ሃይል መደረግ አለበት ። ኦነጋዊ ኦሮሞች ለምኒልክ ጥፋት እንጂ መልካም ስለማያስቡ ።