Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የወደቀ ባል ሚስቱን ዪደበድባል፤ ቆሻሻ ዘረኞች ሁሉ ብርሃኑን ምን አርግ ነው የሚሉት?

Post by Horus » 19 Apr 2019, 20:41

በየቀኑ፣ ቦዘኔ ዘረኞች፣ የፖለቲካ መሃይሞች፣ በዘር ደዌ የሚሰቃዩ ያይምሮ ህሙማን፣ የፖለቲካ ቅጥ አምባሩ የጠፋቸው ቅዠቶች በብርሃኑ ላይ የያዙት ዘመቻ ምን ቢፈሩ፣ ስለምን ቢንቀጠቅጡ ነው?

የወደቁ ወንዶች፣ ሰርተው ሚስትና ልጆቻቸውን ማስተዳደር የተሳናቸው ሰካራም፣ መሸተኛ፣ ዝሙተኛ፣ አልባሌ ወዳቂ ወንዶች ያለምንም ምክኛት ሚስትና ልጆቻቸውን ነጋ ጠባ የሚደበድቡ በሽተኞችን ያስታውሱኛል፤ እነዚህ የወደቁ ዘረኞች ። የዘር ፖለቲካ ገና ከሞተ በክትነት ወደ በሰበሰ ክርፋት ዪወርዳል ። እናስ ብርሃኑ ምን ያርግ ነው የሚሉት ?

Misraq
Senior Member
Posts: 12279
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የወደቀ ባል ሚስቱን ዪደበድባል፤ ቆሻሻ ዘረኞች ሁሉ ብርሃኑን ምን አርግ ነው የሚሉት?

Post by Misraq » 19 Apr 2019, 20:49

ብርሀኑ ፀረ አማራ ከይሲ መሆኑ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ የሸር ቦለቲካው እየመከነበት ከጨዋታ ውጭ የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው

Horus
Senior Member+
Posts: 30658
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወደቀ ባል ሚስቱን ዪደበድባል፤ ቆሻሻ ዘረኞች ሁሉ ብርሃኑን ምን አርግ ነው የሚሉት?

Post by Horus » 19 Apr 2019, 20:58

Misraq wrote:
19 Apr 2019, 20:49
ብርሀኑ ፀረ አማራ ከይሲ መሆኑ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ የሸር ቦለቲካው እየመከነበት ከጨዋታ ውጭ የሆነበት ሁኔታ ነው ያለው
ብርሃኑ ጸረ አማራ አይደለም ። ግን ያማራ ዘረኛ ከትግሬ ዘረና ከኦሮሞ ዘረኛ የሚለየው ነገር የለም ። ብርሃኑ ዘረኝነትን በግልጽ ዪቃወማል ። በኔ እምነት ብርሃኑ የሚወድቀው ወይ የኦሮሞ ወይ ያማራ ዘረኞችን ዉሃ አመላላሽ ቢሆን ነው ። ያ ደሞ በፍጹም እንደ ማያደርገው አምናለሁ ።

ይህም ሆነ ያ ታዲያ ብርሃኑን ከጨዋታ ካስወጣችሁት አሁን ለምን አተዉትም? ዉሸታም ሁላ !

የወደቀ ዘረኛ ሁሊሽ ሂድና አንጎልክን ደብድብ !!!!

Post Reply