Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 3365
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ESAT: የESAT ጋዜጠኞች ድንቁርና ሀብታሙ አያሌውን እንደምሳሌ። የአአን ሥልጣን ኦዴፓ ተቆጣጠረ፣ ስለዚህ የኦሮሞ የበላይነት ተከሰተ ማለት ድንቁርና ነው። ኦደፓ ውስጥ ለማኞችም አሉና።

Post by AbebeB » 15 Apr 2019, 16:48

የESAT ጋዜጠኞች ድንቁርና ሀብታሙ አያሌውን እንደምሳሌ። የአአን ሥልጣን ኦዴፓ ተቆጣጠረ፣ ስለዚህ የኦሮሞ የበላይነት ተከሰተ ማለት ትልቅ ድንቁርናችሁን ያሳያል። ኦደፓ ውስጥ ለማኞችም አሉና።

አያት ስም/ DNA ስትል ፓርቲን (የኦዴፓ ጉዳይ) ብቻ ሳይሆን የኦሮሞን ሕዝብ አስመልክተህ የተናገርክ መሆኑ ግልፅ ነውና።

ስለዚህ በዘር ቆጠራችሁ ሂደት መጀመርያ ከኦፒዲኦ ውስጥ ስንቶቹ ለማኞች ወይም ሀበሾች ተሰግስገው በኦሮሞ ስም ሥልጣን እንደያዙ ለይታችሁ ንገሩንና እንወያያለን። ቀሪው ከብዛታችን አንጻር ሥጣን በትክክል ተጋርተናል ወይ ነው ጥያቄው።

Link: