Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member
Posts: 4446
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ዘር እና ጎሳ

Post by Naga Tuma » 14 Apr 2019, 20:48

ዘር ምንድነዉ? ጎሳ ምንድነዉ?

ሰዉ (ነመ) ዘር ነዉ ወይስ ጎሳ ነዉ?

"የሰዉ ዘር መገኛ" ማለት ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ የለዉም?

ዘር እና ጎሳን በትክክል ሳይለዩ "ዘረኝነት" የሚባለዉን ቃል በትክክል መጠቀም ይቻላል?

Axumawi
Member+
Posts: 6251
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Axumawi » 14 Apr 2019, 20:57

Naga Tuma wrote:
14 Apr 2019, 20:48
ዘር ምንድነዉ? ጎሳ ምንድነዉ?

ሰዉ (ነመ) ዘር ነዉ ወይስ ጎሳ ነዉ?

"የሰዉ ዘር መገኛ" ማለት ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ የለዉም?

ዘር እና ጎሳን በትክክል ሳይለዩ "ዘረኝነት" የሚባለዉን ቃል በትክክል መጠቀም ይቻላል?
Great questions.
That is probably why we do not have productive and fruitful discussions.

Some are natural related to birth
Some are social related to environment or up bringing
Some are socio-economic structures that need also politics to maintain

Some are negative or positive depending on the envirnment and time, but not at all times.

Would you add some definistions if you don't mind since you are good at connecting with long past history?

Naga Tuma
Member
Posts: 4446
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Naga Tuma » 14 Apr 2019, 21:08

If you grew up in the countryside like me, when people say ጎሰ ቀመዲ (ስንዴ, wheat) or ጎሰ ጣፊ (ጤፍ, teff) and so on, they refer to the type of each of those kinds. The use of the words ዘር and ዘረኝነት here and there nowadays have been counterintuitive to my understanding from my upbringing. That is basically the source of my questions here.
Last edited by Naga Tuma on 14 Apr 2019, 22:23, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member
Posts: 12774
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Horus » 14 Apr 2019, 21:49

ናጋ ቱማ፡
ሰው ማለት ማሰብ የሚችል በ2 እግሮች የቆመ እንሰሳ ነው ።

ግለሰብ ማለት በቁጥር አንድ ማለትም unit of human beings ማለት ነው ። ለምሳሌ ግማሽ ዳቦ አለ፤ ግማሽ ሰው ሊኖር አይችልም።

ዘር ማለት ሬስ፣ መወለድ፣ በርዝ የወላጅ ጽንስ መያዝ ማለት ነው ። አባትና ልጅ አንድ ዘር ናቸው ። ግን 2 ሰዎች ኦሮምኝ ስለተገሩ አንድ ዘር አይደሉም ። ካንድ ዘር የተራቡ ያውም ወንድምና እህት ካልተጋቡ በስተቀር ካንድ ዘር መራባት አይቻልም አንድ ቋንቋ መናገር ይችላሉ ፤ አንድ ቋንቋ የተናገሩ ሁሉ አንድ ዘር አይደሉም።

ጎሳ ማለት በዘር ላይ የተመሰረተ ማህበራዊ ድርጅት፣ ስብስብ ፣ ሶአዪቲ ማለት ነው፣ ባንድ ቃል ያንድ ዘር፣ ያንድ አባት ያንድ ተወላጆች የደም ትስስር ማህበረሰብ ማለት ነው ።

ዘረኝነት ማለት ጎሳ ወይም ዘር ለሶሺያ፣ ፖለቲካል ሰርአት ማደራጃ ጽንሰ ሃሳብና ስነስርአት መጠቀም ማለት ነው ፤ ለምሳሌ የኦሮም መንግስት ያማራ ፓርቲ ወዘተ ።

ዜጋ ማለት አንድን ግለሰብ ከዘሩ ጋር ሳይያያዝ በሰው ፍጡርነቱና በሚኖርበት ቦታ ብቻ ታይቶ የማህበርና የመንግስት መስራችና ተካፋይ የሚሆንበት ዘመናዊ ፍልስፍና፣ እምነት፣ ቲኦሪ እና ስነ ሰርአት ነው ። የዘመናዊ ፖለቲካ ሰርአት መቆሚያ ultimate fact and unit of political reality is the citizen just like the fundamental unit of money 1 cent. There is no concept of money or counting of the reality of money without its quantum - the cent. There is no system or practice of modern politics or modern state without its quantum - the citizen: The zega.

Naga Tuma
Member
Posts: 4446
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Naga Tuma » 15 Apr 2019, 01:38

ሆረስ

ኣንተ የገለጽከዉ ዘር እና እኔ ያሰብኩት ዘር ይለያያሉ።

እኔ እንደገባኝ ከሆነ የሰዉ ዘር እና የተለያዩ እንስሳዎች ዘሮች ይለያያሉ።

ጤፍ ኣንድ ዘር ነዉ። ስንዴ ኣንድ ዘር ነዉ። ኣንተ የገለጽከዉ ዘር ፍሬ ከሚባለዉ ጋር ይምቀራረብ ይመስለኛል። ከኣንድ በላይ የጤፍ ጎሳዎች ኣሉ። ከኣንድ በላይ የስንዴ ጎሳዎች ኣሉ።

ኣንተ እንደምትለዉ ጎሳ ዘርን ያካትታል። እኔ እንደማስበዉ ከሆነ ዘር ጎሳዎችን ያካትታል። ጎሳ የዘር ሰብሴት (subset) ነዉ ወይስ ዘር የጎሳ ሰብሴት ነዉ?

ወደ ፖለቲካዉም ከወሰድከዉ ኣንተ ለምታራምደዉ የፖለቲካ ሃሳብ ዘረኝነት ማለት ነዉ ወይስ ጎሰኝንት ማለት ነዉ የበለጠ ዉጤት የሚያመጣዉ?

These words appear to be very simple words that have been used traditionally. I think they need to be clearly defined by the young generation as to what they mean, especially while the elderly who have been using them traditionally are still around. If they can't be clearly defined, conventional definitions and uses can be in order.

Horus
Senior Member
Posts: 12774
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Horus » 15 Apr 2019, 01:58

Naga,

We are not confronted in any significant intellectual challenge here. Seed, Zer, race is a concepted related the genetics -the natural or biological information that gives rise to the plant or animal. ስንዴ ማለት ጎሳ ነው። ልክ ቦቆሎ ሌላ ጎሳ እንደሚሆን ማለት ነው ። ኦሮሞ ማለት ቦቆሎ ቢሆን ስንዴ ማለት አማራ ማለት ነው። ሁልቱም እህል ናቸው ፤ ሰዎች ናቸው ማለት ነው። ንገረኝ ለምን ቦቆሎና ስንዴ እንደሚጣሉ?

ግ ን ኦሮሞ ሁሉ ቦቆሎ አለመሆኑ ምታየው ቦቆሎ ሁሉን ሲመሳሰል ኦሮሞች ሁሉ የተለያዩ ናቸው ፟ ቀይ፣ ጥቁር፣ ልጅም፣ ወዘተ።

FYI … you need to make a clear distinction between 'seed' genetic type or variety, the population (a cup of corn) or category/class name of that particular grain. The basic issue is that there are no pure boqolo like single zer produced people called Oromo or Tigrie.

Society is more like mixed grains like corn, barely Teff all existing as brains in a common environment under a political system called agriculture !!!!

Naga Tuma
Member
Posts: 4446
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Naga Tuma » 16 Apr 2019, 10:48

Horus wrote:
15 Apr 2019, 01:58

Horus,

ደምራቸዉ ልበለህ ስንዴን እና በቆሎን ደምረህ ኣንድ ጎሳ ናቸዉ ስትለን?

You are right in saying that seed (ፍሬ, not necessarily fruit, from frūctus in Latin, but close) or ዘር have traditionally been descriptive of natural or biological information that gives rise to flora or fauna. Scientific observations in biology are a progression from traditional observations of flora and fauna. As much as scientific studies have progressed, science is yet unable to create a single cell from a scratch. That means the natural laws of biological boundaries are still useful benchmarks that can clear up any confusion between scientific and traditional observations and descriptions. I imagine that the young generation would benefit from a clarity of this progression from tradition to science.

የሰዉ ዘር ማለት በሁለት አግሮች ቆሞ መሄድ የሚችል፣ እያንዳንዱ እግሮቹ ላይ በብዛት ኣምስት ጣቶች ያሉት፣ ሁለት እጆች ያሉት፣ እያንዳንዱ እጆች ላይ በብዛት ኣምስት ጣቶች ያሉት፣ መናገር የሚችል፣ መዋለድ ያሚችል፣ ወዘተ ማለት ኣይዴለም?

The ዘር I have been referring to is not the seed you plant but the whole biological characteristics of what that seed gives rise to from sprouting to blooming to producing more seeds. The totality of those biological characteristics are generally unique. The differentiation of biological characteristics among ጎሳዎች is minor. ያለዘር የሚራባዉ ሮዝ ብዙ ኣይነት ኣበቦች ኣሉት። እንደዛ ኣይነት ልዩነትን ነዉ እኔ እንደጎሳ ልዩነት የማየዉ።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 20895
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Ethoash » 16 Apr 2019, 11:06

Heteronyms are a type of [deleted] that are also spelled the same and have different meanings

[deleted] WORDS same SPELLING

lie (untruth)
lie (lie down)
tear (in the eye)
tear (rip)

now ዘር is [deleted] WORDS

ዘር it mean race
ዘር it mean also seed

the rest just read what HORORORO TOLD U..

Axumawi
Member+
Posts: 6251
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Axumawi » 16 Apr 2019, 11:26

I feel like we have all different use and understanding of the words being used in this thread.

Zerie =seed (of course not single, but bushel, cup...contained)=clan provable by of bloodline father side. That is the use in Tigrigna.

Example+ Rigum Zeriye means somebody in the line of your blood ancestors have done something wrong and Karma is hanging over your clan.

As its assumed all the single seeds have common biological element, so is the humans that have same common DNA.

Zerie means blood connection in humans and cells connection in farm plants/grass, something not wild, but farmed.

There is no Oromo zerie, Amhara zerie, its many zerie. Example lets say Gafat was different zerie than Amhara or Oromo. Now has disappeared as language ethnic, but as zerie still exists. Gafat zer ale. To this date people can identify and say He is gafat zerii.

Gosa on the other hand is a tribe. A tribe can have different clans. It can adapt clans of different zerii. This is very easy to see among societies that had big nomadic communities where clan or sub clan we call Enda is important for survival. Sub-sub-clan is Geza (always called by their common father who moved his family to new place founder).

Among Somalis they can differentiate which sub-clans are blood, which ones are adapted, which ones are spoils of war captured then adapted). So can the Scottish with their clans and gosas. The clans have differentiation even with the clothing used, arrangement of colors...etc.

Naga Tuma
Member
Posts: 4446
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Naga Tuma » 16 Apr 2019, 13:18

Ethoash,

የወጣዉን ስም ኣታጠናም የማይጥም ስም ከምትጽፍ?

Za Dengel
Member
Posts: 473
Joined: 30 Jun 2018, 10:22

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Za Dengel » 16 Apr 2019, 14:59

Here is what the great Getachew Haile wrote about “ቋንቋና ዘር",

ከቋንቋ ጋር ተያይዞ የሚመጣ ነገር "ዘር" ነው። ምዕራባውያን race የሚል ቃል ፈጥረው የሰው ልጆች የተለያዩ ዘሮች እንደሆኑ ይናገራሉ። በእኛ አስተሳሰብ ግን ይኸ ቦታ የለውም። ቃሉ በግዕዝም ሆነ በአማርኛ ቋንቋ የለም፤ የሰው ልጅ ዘር አንድ ነው፤ የተለያየ ነው አንልም። እርግጥ ሲቸግረን race የሚለውን ቃል "ዘር" በሚለው ቃል እንተረጒመዋለን፤ የችግር ነው እንጂ፥ ስሕተት ነው። እንዲያውም አተረጓጐሙ ጉዳት አለው። ምክንያቱም "እገሌ የእገሌ ዘር ነው" የሚለውን ንጹሕ አነጋገር መጥፎ ትርጒም ይሰጠዋል። "ዘር" የሚለውን የምንጠቀምበት ስለ ሰው ዘር ከሆነ፥ ወደ እንግሊዝኛ ሲተረጐም seed; scion እንጂ፥ race አይሆንም። እግዚአብሔር ለቅዱስ ዳዊት "መንበርህ ከዘርህ አይወጣም" ብሎ ተስፋ ሲሰጠው፥ "ከሥጋህ ተዘርቶ ከተወለደው ልጅህ አይወጣም" ማለቱ ነው እንጂ፥ "ከሌሎች ከተለየ ዘርህ (race)" ማለቱ አይደለም። ማንም ሰው የአባቱ ዘር ነው። ሁለት ወንድማማቾች የየራሳቸው ዘር አላቸው። ሆኖም ዘሮቻቸው የተለያዩ races አያደርጋቸውም።

በቋንቋ ተመርቶ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመከፋፈል መሞከር ለፖለቲካ መጠቀሚያ ካልሆነ መሠረት አልባ ሙከራ ነው። ከዛሬዎቹ ኢትዮጵያውያን መካከል የጥንት አባቶቹን ቋንቋ የሚናገር ቢገኝ የሚደነቅና ለሚዩዝየም ፥ ለላንቲካ የሚንከባከቡት ፍጥረትይሆናል። አማርኛ ተነጋሪ ሁሉ የጥንት አባቶቹ አማሮች ነበሩ የሚል አላዋቂ ብቻ ነው። ኦሮምኛ ተናጋሪ ሁሉ አባቶቹ ኦሮሞዎች ነበሩ የሚል የኢትዮጵያን ሕዝብ ታሪክ የማያውቅ ብቻ ነው። የጠፉት ነገዶች ደማቸው ወደዛሬዎቹ ኢትዮጵያውያን ደም ተዛውሯል፤ ሥልጣኔያቸውንም ወርሰናል ካልን፥ እኛ የዛሬዎቹ ኢትዮጵያውያን የብዙ ነገዶች ውጤት ነን።

"ዘርንና ቋንቋን ሳናገናኝ በቋንቋ ብቻ ተመርተን እንከፋፍላቸው" ቢባል ይቻል ይሆናል፤ ግን የተለያየ ቋንቋ የሚናገሩ ብዙ ሕዝቦች ስላሉን፥ ከማይፈታ ችግር እንገባለን። አንደኛ ክፍያውን አንዘልቀውም፤ ከሰባ ያልፋል። ብንዘልቀውስ ከሰባ የሚበልጠውን ክፍልፍል ምን እናድርገው? ሰባውንም ራሳችሁን አስተዳድሩ ለማለት ነው? ሁለተኛስ በቋንቋ የተከፋፈሉት ሕዝቦች አማራ፥ ኦሮሞ፥ ትግራይ፥ ጉራጌ፥ ወዘተ ካልሆኑና በነዚህ ስሞች ካልተጠሩ በምን ሌላ ስም እንጥራቸው?

በቋንቋ የመከፋፈል ሐሳብ የተጸነሰው ትግርኛ፥ ኦሮምኛ፥ ሱማልኛ ከሚናገረው ሕዝብ የወጡ ፖለቲከኞች፥ "አማራ አይገዛንም" ብለው የአመፁ ጊዜ ነው። ዓመፅ ሲጀምሩም ሆነ ዛሬ፥ አማርኛ፥ ትግርኛ፥ ኦሮምኛ፥ ሱማልኛ የሚናገሩ ሕዝቦች እንጂ፥ አማራ፥ ኦሮሞ፥ ትግሬ፥ ሱማሌ የሚባል ዘር እንደሌለ አያውቁም። ሁለተኛም፥ እነሱ ያዩት ክልል መያዛቸውን ያንን ክልል መግዛታቸውን እንጂ፥ በያዙት ክልል ውስጥ ሌላ ቋንቋ ለሚናገሩ ደንታ የላቸውም። እነሱ "አማራ አይገዛንም" እንዳሉት፥ በሚይዙት ክልል ውስጥ ያሉት ሌላ ቋንቋ ተናጋሪዎችም፥ "ትግሬ፥ ኦሮሞ፥ ሱማሌ አይገዛንም" ሊሉ እንደሚችሉ ልብ አላሉትም፤ ቢሉትም ለራሳቸው የማይቀበሉትን መፍትሔ አስበውላቸው ይሆናል።

Axumawi
Member+
Posts: 6251
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Axumawi » 16 Apr 2019, 15:53

Za Dengel wrote:
16 Apr 2019, 14:59

I cannot understand why a Professor would confuse:
Tigray and Tigre when he clearly nows one is territory the other is Bihereseb
I am sure he is talking about the Bihereseb in Ethiopia, by Tigre, but even in Eritrea the Tigre are different from what the Prof. has in mind.

The Amhara, Tigre, Oromo, Somali...started in the 50s and 60s. Before that it was Shiwa, Wollo, Gojjam....and the Prof knows even in 1st Weyannie (1942 gregorian) the resolution was "Shiwa is not eligible to rule us".

What the Prof. is confusing is the days of Tilahun Gizaw, Walelign Mokenon...etc

Horus
Senior Member
Posts: 12774
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Horus » 17 Apr 2019, 00:20

ስለዚህ ወገኖቼ፣ ባንድ ቃል ዘር ወይም DNA is biology and language is behavior . We acquire our DNA by the virtue of being produced or procreated by our parents and we acquire our language from experience and learning. አንድ ኦሮሞ ልጅ ስጋዊ ዘሩ ከወላጆቹ በግድ ያገናል። እነዚህ ወላጆች ጥቁር፣ ቀይ፣ ዳማ፣ ይሁን እንጂ ኦሮሞ የሚባል DNA የለም ።

አንድ ልጅ ግን ኦሮሞ ነኝ ከሚሉ አባትና እናት ማለትም የኦሮኦሞ ቋንቋ ከሚናገሩ ተወልዶ ኦሮምኛ ካልተማረ በስተቀር ሊናገር አይችልም ። ቋንቋ ባህሪ ነው እንጂ ስጋዊ ዘር አይደለም ። ለቋንቋ ጥነት ሰዎችን በቋንቋ መመደብ ይቻላል። ፖለቲካን በቋንቋ በመመደብ ግን መሃይምነት ነው ።

Axumawi
Member+
Posts: 6251
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Axumawi » 17 Apr 2019, 00:36

Its very sad.
People have stopped thinking freely even on definition of words, that may or may not be political in and in themselves.

Typical defensive culture.
Closed minds.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 20895
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Ethoash » 17 Apr 2019, 01:14

Dr, Hororor

አንድ ልጅ ግን Amhara ነኝ ከሚሉ አባትና እናት ማለትም የAmhric ቋንቋ ከሚናገሩ ተወልዶ Amhric ካልተማረ በስተቀር ሊናገር አይችልም ። ቋንቋ ባህሪ ነው እንጂ ስጋዊ ዘር አይደለም ። ለቋንቋ ጥነት ሰዎችን በቋንቋ መመደብ ይቻላል። ፖለቲካን በቋንቋ በመመደብ ግን መሃይምነት ነው ።
አንድ Amhara ልጅ ስጋዊ ዘሩ ከወላጆቹ በግድ ያገናል። እነዚህ ወላጆች ጥቁር፣ ቀይ፣ ዳማ፣ ይሁን እንጂ Amhara የሚባል DNA የለም ።

what is next could u tell us what do with this information .

Axumawi
Member+
Posts: 6251
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: ዘር እና ጎሳ

Post by Axumawi » 17 Apr 2019, 01:24

Ethoash wrote:
17 Apr 2019, 01:14
Dr, Hororor

አንድ ልጅ ግን Amhara ነኝ ከሚሉ አባትና እናት ማለትም የAmhric ቋንቋ ከሚናገሩ ተወልዶ Amhric ካልተማረ በስተቀር ሊናገር አይችልም ። ቋንቋ ባህሪ ነው እንጂ ስጋዊ ዘር አይደለም ። ለቋንቋ ጥነት ሰዎችን በቋንቋ መመደብ ይቻላል። ፖለቲካን በቋንቋ በመመደብ ግን መሃይምነት ነው ።
አንድ Amhara ልጅ ስጋዊ ዘሩ ከወላጆቹ በግድ ያገናል። እነዚህ ወላጆች ጥቁር፣ ቀይ፣ ዳማ፣ ይሁን እንጂ Amhara የሚባል DNA የለም ።

what is next could u tell us what do with this information .
Its just witinqitu yetefaw astesaseb.

Mixing the clan and individual child/family.

That is why even PM Abiy told them the zega plitika is an attempt at trickery and gimmick.

Post Reply