Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
yaballo
Member
Posts: 2514
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by yaballo » 14 Apr 2019, 02:37

"ትክክለኛ ዲሞክራሲ እንዲመጣ ከፈለግን መጀመሪያ የእያንዳንዳችን አእምሮ ዲሞክራት መሆን አለበት።" ዶ/ር መዝገቡ ቦጋለ ዘብሔረ-አገው!
"አገውና አማራ አንድም ሁለትም የሆኑ ሕዝቦች ናቸው፤ ይሄ ነጭ ሀቅነው! አማራዊ ማንነት እና አገዋዊ ማንነት ሳይጨፈላለቁ ጌጥ እና ውበት ሁነው እንደ አባቶቻችን እንኖራለን እንጂ ጠላት በሚያዘጋጅልን የመድፈቅ አጀንዳ አንቃቃርም! አገዋዊ ማንነታችን ለመሸጥ ግን ከማንም ጋር ለድርድር አንቀመጥም።"

"የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - 13-4-2019).
********
የቅማንት ማንነትና የራስ አስተዳደር ጥያቄ ሕገ-መንግስታዊ ድጋፍ ያለው ብቻ ሳይሆን እንደ የትኛውም የአገሬው ሕዝብ በተፈጥሮ የታደለው እንጅ በማንም መልካም ፈቃድ ላይ የተንጠለጠለ እና ሲፈለግ የሚሰጥ ሲነቀፍ የሚከለከል የችሮታ ጉዳይ አይደለም። የማንነቱ ጉዳይ በፌዴሬሽን ምክር ቤት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሄ ተሰጥቶት ቅማንት የሚባል ሕዝብ አለ ወይስ የለም የሚለው የሕዝቡ ሕልውና ጥያቄ ቅማንት የሚባል ሕዝብ አለ ተብሎ የብሔሩ ተወካይ በምክር ቤቱ 73ኛ መቀመጫ በመሰጠት እልባት ካገኘ ከራርሟል።

********
አንድ ሕዝብ የማንነት ሕልውናው ከተረጋገጠ በኋላ የሚቀጥለው ጥያቄ ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳይ ነው። ይህ self administration issue ግን በተለያዪ ምክኒያቶች እልባት ሊሰጠው የሚችል አመራር ያገኘ አልሆነም በዚህም ክልሉ አስተማማኝ ሰላም እጦት ምክኒያት ከሆነ ሰነባብቷል።
**********
የ ቅማንት ራስ አስተዳደር አፈታት ችግር ከዚህ በታች የተጠቀሱት መሠረታዊ ቁም-ነገሮች መጓደል ምክኒያት የሚመነጭ ነው ብሎ መውሰድ ይቻላል፡-

1) የዴሞክራሲ ባህል እጦት፣
2) የፖለቲካ በጎ-ፈቃድ አለመኖር፣
3) የመልካም አስተዳደር እጦት፣
4) የአመራር ቁርጠኝነት አለመኖር፣
5) ለህዝብ ፍላጎት አለመገዛት፣
6) የህዝብ ተሳትፎን አለማክበር፣
7) የሁሉንም ጥቅም የሚያቻችል ስርዓት አለመፍጠርና ተግባራዊ አለማድረግ፣
8) ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን ያካተተና ያሟላ የፌዴራል ስርዓት በተግባር እንዲመጣ ካለመቻላን የመነጨ ችግር የቅማንት እና የአማራ ህዝብ መክፈል የማይገባውን መስዋዕትነት እንዲከፍል እያደረገው ነው፡፡

*******
ጥያቄ ?
******
በአሁኑ ሰዓት የአማራ ክልል መንግስት ከቅማንት የራስ አስተዳደር ኮሚቴ እና ከቅማንት ሕዝብ ጋር በመቀናጀት ለዚህ ሁሉ አውዳሚ አክሳሪ ግጭት ምንጭ የሆኑትን አከራካሪዎቹን ሶስቱን የመተማ ቀበሌዎች ማለትም ሌንጫ፣ ጉባይ እና መቃ የተባሉትን ቀበሌዎች ወደ አዲሱ የቅማንት ብሔረሰብ ዞን አስተዳደር እንዳይከተቱ የክልሉ መንግስት ያልፈለገው ለምንድነው? ቀበሌዎቹ ወስነው በአደሩበት የቅማንት አስተዳደር ዞን በማካተት ጎንደር ላይ ያለውን መቃቀር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መዝጋት ለምን አልተፈለገም? አዴፓ ከሁለቱ ጎንደሬዎች ከአማራ እና ቅማንት ሕዝቦች ግጭት የሚያተርፋው ምንድ ነው?

አከራካሪዎቹ የመተማ ቀበሌዎች ማለትም ሌንጫ፣ ጉባይ እና መቃ ከ30,000 ያላነሰ የቅማንት ሕዝብ የሚኖርባቸው ሲሆን በነዚህ 3ቱየ ቅማንት ቀበሌዎች መካከል የምትገኘው አኹሸራ የተባለችው አንዲት የአማራ ቀበሌ ስትሆን ከ7 እስከ 10 ኪ.ሜ ርዝማኔ አላት፡፡ በአንጻሩ ከ69ኙ ቀበሌዎች በአኹሸራ ተለይተው የሚገኙት ሦስቱ የመተማ ቀበሌዎች (ሌንጫ፣ ጉባይ እና መቃ) ደግሞ ወደጎን የከ70-90 ኪሜ የሚደርስ ርዝማኔ አላቸው፡፡
**********
ስለዚህ ነፃ እና ገለልተኛ ሁነን እንመልከትና ለ 1 የአማራ ሕዝብ በአብላጫ የሚኖርባት ቀበሌ ተብሎ 3ቱን የቅማንት ሕዝብ የሚኖርባቸውን ቀበሌዎችን ከ69 ቀበሌዎቹ በመነጠል የቅማንት አስተዳደር ዞን በ72 ቀበሌ እንዳይዋቀር መከልከል አግባብ ነው ወይ? የቅማንት አስተዳደር ዞን 3ቱን የቅማንት ቀበሌዎችን አቅፎ በ72 ቀበሌ የዞን መዋቅር ቢመሠረት የአዴፓ መንግስት ምንድነው የሚያጣው? ምንስ ይከስራል? የሁለቱ ጎንደሬዎች አለመግባባት ከሚገባን በላይ ዋጋ ከፍለናል። አይበቃንም ወይ?"

https://www.facebook.com/profile.php?id ... SI&fref=nfvideo/Agew music: Singer Addiskidan New Agewegna Song,video/Agew music: Yiku Benezwo- Mekuanent Melese- Traditional Agew

Masud
Member+
Posts: 6520
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Masud » 14 Apr 2019, 02:40

በአማራ ክልል መንግስት በማንነታቸው የተሰሩ የቅማንት ብሄረሰብ ስም ዝርዝር እነሆ።
ከጥቅምት 2011 ዓ.ም በመከላከያና በክልሉ ፓልሶች የታሰሩ የቅማንት ብሄረሰብ ስም ዝርዝር፦
1, በምዕራቭ ጎንደር ዞን
1.1 ቁራ ወረዳ
1, አቶ ጥሩነህ አያሌው
2, አቶ ድርጅት ትዛዙ
3, አቶ ሻምበል አዳነ
4, አቶ አማረ በሬ
5, አቶ ማሙሽ አለሙ
6, አቶ ፈንታ አባተ
7,አቶ አያሌው መለሰ
8,አቶ ወልዴ ማሞ
9, አቶ የእኛነው አዱኛ
10,አቶ ገላጋይ አያለኝ
11,አቶ ሽፈራው አባተ
እነዝህ ግለሰቦች ነዋሪነታቸው በደላ ቀበሌ ስሆን የታሰሩበት ቀበሌ ግን ገላጉ ከተማ ቅማንት ከተፈናቀለበት ሄዶ መጠየቅ በማይችልበት ቦታ ነው።
1.2 መተማ ወረዳ በ26/02/2011
1, አቶ መልካሙ ቸሩ
2, አቶ አሳማመው ክብረት
3, አቶ አሻግሬ መኮነን
4, አቶ በልየ በዛብህ
5, አቶ አባይ አበራ
6, አቶ ገብሬ በለየ
7, አቶ አጣነው አለ
8, አቶ ሞላ ብርሃኑ
9,አቶ ሞገስ አስናቀ
ነዋሪነታቸው መቃ ቀበሌ ስሆን የታሰሩት ጎንደር ከተማ ነው።
10, አቶ መካሸው አለሙ
11, አቶ ደሴ መካሸው
12, አቶ እጃርገው ጸጋዬ
13, አቶ ባበይ ጸሃይ
14, አቶ አስቻለው ነጋሽ
15, አቶ አለኸኝ እርስቴ
16, አቶ በለጣ ታከለ
17, አቶ ጃጀው ጥሩ
ነዋሪነታቸው መቃ ቀበሌ ስሆን የታሰሩቀት ቦታ ገንደ ውሃ ነው።
18, አቶ ዘመነ ይላቅ
19,መቶ አለቃ ጸበሉ ጎቤ
ነዋሪነታቸው ሸንፋ ቀበሌ ስሆን የታሰሩበት ገንደ ውሃ ነው።
20, አቶ ጸገየ ዘመነ
21, አቶ ደረጀ ገብሬ
ነዋሪነታቸው ተመት ቀበሌ ስሆን የታሰሩበት ገንደ ውሃ ነው።
2, ማእከላዊ ጎንደር ዞን
2.1 ጭልጋ ወረዳ አይከል ከተማ
1, አቶ ሽፈራው አለሙ
2, አቶ አለምቀን ብርሃኑ
3,አቶ ገብረማሪያም አባይ
4,ዲያቆን አዳነ ደሳለኝ
5,ሳጅን ከፋለ ተፈራ
6,አቶ ጋሸው ወርቁ
7,አቶ ጣሴ ስሳይ
8,አቶ አያሌው አስረስ
9,ዲያቆን በየነ ጓዴ
10,አቶ መላኩ አበባ
11,አቶ ዘነበ ምትኩ
12, አቶ ካኑ ዳኘው
13,አቶ ግዛቸው ሲሳይ
14,አቶ ገዳሙ ወርቁ
15,አቶ ሙሉሰው ሲሳይ
16,አቶ አስመራ አደራው
ነዋሪነታቸው አይከል ከተማ ስሆን የታሰሩቀት ቦታ ጎንደር ከተማ ነው።
17, አቶ ፈረደ ተቀበ
18, አቶ አበራ ስነሸው
19, አቶ ገላጋይ ብርሃኑ
20, አቶ ምህረት አቦ
21, አቶ ሞላ ባይቶኮስ
ነዋሪነታቸው ነጋዴ በህር ቀበሌ ስሆን የታሰሩበት ቦታ ጎንደር ከተማ ነው።
2.2 አርማጨሆ ወረዳ
1, መቶ አለቃ መክንንት ተሰፋው
2,አቶ ገብሬ አበራ
3,አቶ ደጀን ደርሶ
4, አቶ አባይ አደራጀዉ
ነዋሪነታቸው አንበዞ ቀበሌ ስሆን የታሰሩበት ቦታ ጎንደር ከተማ ነው።
2.3 ጎንደር ከተማ አስተዳደር
1, አቶ ግዛት አወቀ
2, አቶ ጌትነት አያና
3, አቶ ተስፋሁን ሙላቱ
4,አቶ አለፈ አቡሃይ
5, ሃምሣ አለቃ ታደሳ ነጋሽ
6, መ/ር ሀብታሙ ድንቁ
መኖሪያቸው ጭልጋ ወረዳ
ደርሶ ዘመነ
ሙሉጌታ ወርቁ
መኩሪያ ዘለቀ
ቀናው ዘለቀ
ክንዱ አገኘሁ
ያለው ባዜ
ደቦጭ ይግዛው
በሪሁን ታያቸው
ታደለ ጎበዜ
ንጉስ አለኸኝ
መ/ር ደጋፊ አስቻለው መኖሪያ ላይ አርማጭሆ።
የቅማንት ብሄረሰብ የደረሰበት ጭፈጨፋ፣ መፈናቀልና ለጭፈጨፋ ምክንያት የሆናው ሬስን በራስ የመስተዳደር ጥያቄ ጨምሮ ለማእካላዊ መንግስት ብቀርብም እስካሁን መልስ መግኘት አልቻሉም። ስለክሱ ጉዳይ እንመሐስበታለን።
#Oromo Advocacy Group, Geneva, Switzerland

Axumawi
Member+
Posts: 6200
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Axumawi » 14 Apr 2019, 03:52

Masud wrote:
14 Apr 2019, 02:40

Thanx.

Has been filed with UN as well in NY
On top of that with Senators and Congressmen.

Thos who live in Canada please contact your MPs and give them a copy. If you can explain to them. If they ask a question in Parliament it is a big deal.
It helps a lot.

The Chauvinists have a lot of Media and of course connections from Menelik to Mengistu days. They are fighting the Agew people tooth and Nail to prevent the cruelty and butchery and burning women and children alive, to remain hidden.

Axumawi
Member+
Posts: 6200
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Axumawi » 14 Apr 2019, 05:24

There is another one as well named WagShum Gobeze

He has more documents like:

The list of Shiwa Bandas and how much they were paid from archives in Italy.

Short movie from Library in Italy as well that shows most of the Bandas at dinner in Addis Ababa.

His page is who is Banda lol Showing not a single one from Semien, but of course Gonder city flowers and Shiwa lords.

present
Member+
Posts: 8313
Joined: 22 Feb 2016, 17:37

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by present » 14 Apr 2019, 05:31

:lol: :lol: :lol:

Your tplf a'ss lost the war in kimant and now you are crying to the UN to help you fight the mighty Amara!

Axumawi
Member+
Posts: 6200
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Axumawi » 14 Apr 2019, 05:53

በ 26/07/2011 ቅዴፓ ምስረታ በአል አስመልክቶ አይከል ካፈወቴሪያ አዳራሽ የተደረገ ስብሰባ

Degnet
Senior Member+
Posts: 22342
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Degnet » 14 Apr 2019, 05:56

Axumawi wrote:
14 Apr 2019, 05:53
በ 26/07/2011 ቅዴፓ ምስረታ በአል አስመልክቶ አይከል ካፈወቴሪያ አዳራሽ የተደረገ ስብሰባ
The bible is the only way to be free from people like you,we are one.Why have people no peace?nereska teasirka neseb ayte'eser.haqi enzeheleweka ezi kulu ab le'eli tegaru zezreb zebehal zelo semieka merehaqka.Ab maekel Eritrawian equas fluyatn belutsaten sebat alewu.

mollamo
Member
Posts: 474
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by mollamo » 14 Apr 2019, 11:25

The above cables were not original qUMANT WOREDAS. The qmuants never lived on those areas 30 years ago. they are invaders.those areas belong to pure Amharas.

Axumawi
Member+
Posts: 6200
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Axumawi » 14 Apr 2019, 12:23

mollamo wrote:
14 Apr 2019, 11:25
The above cables were not original qUMANT WOREDAS. The qmuants never lived on those areas 30 years ago. they are invaders.those areas belong to pure Amharas.

Which planet do they come from, these pure Amharas? lol

tolcha
Member
Posts: 2100
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by tolcha » 14 Apr 2019, 12:38

Mollover,
You don't even know who and where Amharas are! You just go by your fathers story. Now, keep your mouth shout and accept the reality on the ground. Let alone Qimant, if all the Amharas say ," no we are not Amharas", then it is their right. People decide what they want to be and with whom they want to live. That time of your ancestors garbage is over, baby bittcches!

mollamo
Member
Posts: 474
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by mollamo » 14 Apr 2019, 12:57

The QUMNANTS were center around Aykel town and surrounding villages for centuries. When TPLF came in power they moved to what was then traditional Amhara land in the name of investment and were given lands. That is how they spread and now they claimed those areas as theirs.
The so called Amhara Killil government under the order of BEREKET SIMON gave them Kebeles which are not originally theirs. This is not going to happen now.

Axumawi
Member+
Posts: 6200
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Axumawi » 14 Apr 2019, 13:13

mollamo wrote:
14 Apr 2019, 12:57

Poor Bereket.

You accuse him, which is a lie everybody knows, but his Tigre anyway. lol
The Qimant blame Bereket for not allowing them to be zone 13 years ago when they asked.
The Qemant blame Bereket for deleting them from the census list..

Qemant was one of the autonomous administrative region to be set up during Derg. They are not EPRDF creation.

My question to you is, how could you stand against a woman burned alive with her two children, simply to force people abondon their language and speak only Amharic? You are only creating further friction where it never existed.

Listen from Amhara Mass Media what Wag Agew warned Dr. Ambatchew. He will never say Ginbarye, Qitie..again.

Degnet
Senior Member+
Posts: 22342
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Degnet » 14 Apr 2019, 13:17

Axumawi wrote:
14 Apr 2019, 13:13

None of the people you are talking about represent anybody,just like you.neska abziy halekan ayhalekan zgedeso seb yelen because you are not important,no body can learn from what you are saying,no body respects you.People know that I am human.

Axumawi
Member+
Posts: 6200
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Axumawi » 14 Apr 2019, 14:00

Degnet wrote:
14 Apr 2019, 13:17

I think you are much older than I am. In Tigrean culture we listen to elders and give deference. If worthy we thank them. If not worthy we just keep quiet and say good bye...

You cannot be a Tigrean and not feel sympathy to the brutality the Agew people are facing. They are your grand parent. You can be sympatetic to the Afghan, but it starts close to home and expands, which is natural.

Tigreans maybe very close to Wag Agew, even among the Agews, but now Qimanti at the highest and Lasta second are at risk.

Axumawi
Member+
Posts: 6200
Joined: 28 Apr 2018, 00:31

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by Axumawi » 14 Apr 2019, 16:41

History repeating.

Next year this time, I will post from Agew Semien zone. Ayshkel/Aykel Cafeteria.

ነዋይ ደበበ፣መንግስቱ ሀይለማሪያም እና ታማኝ በየነ

ABN playing role of Tamagn
General Assaminew playing role of Mengistu
so fiting.

mollamo
Member
Posts: 474
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: የቅማንት የማንነትና ራስ አስተዳደር ጥያቄ (By: ራስ ሀይሉ ከበደ - ዘብሔረ-አገው!)

Post by mollamo » 14 Apr 2019, 19:40

ሌንጫ፣ ጉባይ እና መቃ never have been in habituated by Qumant people before 1980. If you know this places like i do bring any evidence and challenge me. Qumant can live peacefully and farm the land in those areas as long as they live in peace with the Amharas who lives there.

Post Reply