Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member
Posts: 12701
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አቢይ፣ ለማ ና ታከለ ባዲስ አበባ ጉዳይ እየተሸነፉ ነው

Post by Horus » 13 Apr 2019, 23:57

በኔ ግምት የኦሮሞ መሪዎች አዲስ አበባን የመቆጣጠር ምኖት እንጂ በምን አይነት የበሰለ ስልት አዲሳባን መገንዘብ እንዳለባች የያዙት አይመስልም ። አዲሳባ እንዲያምጽ በገፋፋት እንዴት ብሎ ነው የነአቢይን አላማ የሚያሳካው? ይገርማል?

እርግጥ ነገ ኢአሃዴግ ስብሰባ ስለሚቀመጥ ወሬው በስክንድር እንዳይያዝ ብለው ነው የከለከሉት፣ በሚመጣው ሳምንት ቢፈቀዱ አትገረሙ