Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 1133
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

የብአዴን አባላቶች ለጋሎች “ ኦሮምያም የኛ ናት ” ‘’ መጤው ጋላ እንጂ አማራ አይደለም “ ለጨቅላው ጠቅላይ ሚንስትርም “ ህገ መንግስቱ ይስተካከል” እያሉት ነው!!

Post by Abaymado » 15 Mar 2019, 04:25

“አማራ በአማራ ክልል ብቻ አይወሰንም : ሁሉም ቦታ ያገባናል:: “ ነው የሁሉም አባባል :: ብአዴን ይህንን ለጋሎች በግልፅ ሊነግራቸው ይገባል!!

የብአዴን የኮሚኒኬሽን አባል መላኩ አላምረው ለአብይ ለሰጠው መልስ ይህንን አስፍረዋል:

(፩ )“ ‘በአንድ ክልል ጠያቂነት ተነስተን ህገመንግስቱን ልናሻሽል አንችልም’ ማለት ይቻላል:: ይህንን “ አንድ ” የተባለን ክልል ያገለለን ብቻ ሳይሆን ከመሰረቱም ያላካተተን ህገ መንግስት ይዞ እየመሩ መቀጠል ግን አቻልም::

(፪ ) የአማራ ሕዝብ ጉዳይ “ የአንድ ክልል ” ጉዳይ አይደለም: ፈፅሞ ሊሆን አይችልም:: መሰረታዊ ስህተቱ በመላው ሀገሪቱ ያለን ሕዝብ በውስን ቦታ ከልሎ ለመሳል ሲሞከር ነው:: ሲጀመር አማራን ርስት/ ሀገር አልባ የሚያደርግ ውስን ክልል መስጠቱ መታረም የሚገባው ሆኖ ሳለ ጭራሽ የሰፊውን የአማራ ሕዝብ ጉዳይ የአንድ ክልል ጉዳይ እያደረጉ ማየት ድርብ ድህተት ነው:: አሁን” የአማራ ክልል ” ተብሎ ከሚታወቀው ምድር ውጭ የሚኖረው ከ15 እስከ 20 ሚልዮን የሚደርስ አማራ የት ተጥሎ ነው የአማራ ጉዳይ የአንድ ክልል ብቻ ጉዳይ ሊሆን የምቸው?
(፫ ) የፌደራሉን ህገ መንግስት መሰረት አድርገው የተቀረፁት የአንዳንድ ክልል ሕግጋት መንግሥታት በግልፅና በማያሻማ መልኩ የክልላቸውን “ ነባር ” ህዝቦች ብቻ የመሬት ባለቤት አድርገው “መጤ ” ያሏቸውን ደግሞ መሬት አልባ አድርገዋል:: በመሰረቱ “ነባርነት ” እና “ መጤነት ” በራሱ ሌላ ትርግዋሜ ይሻል:: በታሪክም በነባራዊ ሁኔታም በሌላም ስሌት ተመርምሮ የትኞቹ ህዝቦች “ነባር ” የትኞቹ ደግሞ “ መጤ ” እንደሆኑ ራሱ ግልፅ አይደለም:: “በፈራጆቹ ” ልክ ወርደን እንፈርጅ ከተባለም ... መልስ የሚሹ ቁልፍ ጥያቄዎች አሉ:: ከመቼ ጀምሮ የኖረ ነው ነባር? የትኛው በሌላኛው ቀደምት ርስት ላይ የሰፈረ ሰው ተወልዶ እትብቱ በተቀበረበት ቦታ መጤ የሚባለው በምን መስፈርታት ነው? ...እነዚህንና መሰል ጉዳዮችን ግምት ውስጥ ያላስገቡ ወይም የሰውን ልጅ ተፈጥሮዊ / ሰብአዊ መብት የጣሱ የየክልል ሕጎችን እንኩዋን በአስገዳጅነት የማያስተካክል ህገ መንግስት ነው ያለን::

(፬ ) የአማራ መገለሉ : መፈናቀሉ : አጠቃላይ ፍዳና መከራው ተባብሶ የሚቀጥለው አሁን “ ክልልህ ” ተብሎ የተሰጠውን ምድር ብቻ ይዞ ለመቀጠል ከወሰነ ነው:: ይህንን ታሪኩንም ሆነ ነባራዊ አኗኗሩን የማይወክል “ ክልል ” ይዞ ስለቆየ ነው አማራው በገዛ ሃገሩ ተወልዶ ባደገበት ምድሩ ሁሉ “መጤና ሰፋሪ ” እየተባለ የተፈናቀለውና የተገደለው :: አማራ ለሺ ዘመናት በኖረባቸው ቦታዎች ሁሉ ነው የመጤነት ታርጋ የተለጠፈበት:: ይህ በሰው ልጅ ዘንድ መሰረታዊ መብት የካደ አከላለል የክልሎች ባለቤትነት ጉዳይ ሳይታረም ነው እየቀጠልን ያለነው:: በዚሁ እንቀጥል?

(፭ ) ተወደደም ተጠላም ይህ የአሁኑ ህገ መንግስት መሻሻል አለበት::ምክንያቱስ? አንደኛ: “አይወክለኝም/ አልተወከልኩበትም የሚል ሕዝብ እስካለ ድረስ በየትኛም ሕዝብ ላይ በግድ የሚጫን ሕግ መኖር ስለሌለበት :: ( በነገራችን ላይ አማራ አለመካተቱን / አለመወከሉን የሚናገረው አማራ ብቻ ሳይሆን የሌሎች የተካተቱ መሪዎችም ናቸው:: ለምሳሌ የኦነጉ መስራችና የሕገ መንግስቱ አርቃቂ አካል ኦቦ ሌንጮ ለታ “ ከኦነግ : ከሻብያና ህወሓት ውጭ የተካተተ ማንም የለም “ ብሏል:: ”)

ሁለተኛ: ይህ በሥራ ላይ ያለው ህገ መንግስት በሁሉም ዘንድ ቅቡል ካለመሆኑም በላይ ሊመልሳቸው የማይችሉ በርካታ ጥያቄዎች ስላሉ:: ለምሳሌ የክልሎችን አከላለል ማንሳት ይቻላል:: (ሀ ) ህገ መንግስቱ ከመፅደቁ በፊት የተካለለን ጉዳይ “ በሕገ መንግስት” መፍታት የሚቻለው በምን አግባብ ነው ? የክልልን አከላለል መመለስ ያልቻለ ህገ መንግስት ምን ይሰራል? ልመልስ ካለስ ያልነበረበትንና ቀድሞ ያልወሰነውን ጉዳይ እንዴት አድርጎ ይመልሳል? (ለ ) የፌደራሉ ህገ መንግስት የየክልል ሕግጋተ መንግስታትን ማስተካከል ይችላል?ከቻለ በተፈጥሮም ሆነ በሕግ የሰው ልጅ መሰረታዊ መብት የሆነን የመኖር መብት የሚገፉ እያሉ ለምን ዝም አለ? ”

Jirta
Member
Posts: 621
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: የብአዴን አባላቶች ለጋሎች “ ኦሮምያም የኛ ናት ” ‘’ መጤው ጋላ እንጂ አማራ አይደለም “ ለጨቅላው ጠቅላይ ሚንስትርም “ ህገ መንግስቱ ይስተካከል” እያሉት ነው!!

Post by Jirta » 15 Mar 2019, 05:56

Abaymado wrote:
15 Mar 2019, 04:25

Post Reply