Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member
Posts: 4374
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ጃ-war ሜንጫው የሸዋ ኦሮሞዎች ላይ መምዘዝ ጀመረ!

Post by Maxi » 14 Mar 2019, 01:29

የእነ ሃጂ ጃዋር ሜንጫ የሸዋ ኦሮሞዎች ላይ መመዘዝ ጀመረ።

(Zemedkun Bekele)

★ እውነተኞቹና ሀገር ወዳድ ሙስሊም ኦሮሞ ወንድሞቻችን ይደርሳቸው ዘንድ ጦማሩን #SHARE_SHARE_SHARE አድርጉልኝ። እዚያም ቤት እሳት አለ። ለሚንጫጩ በጭባጮች ቦታ የለኝም። አከተመ።

★ አሁን ቀጣዩ ጦርነት በሸዋ ኦሮሞ ልጆችና በጽንፈኛው የጃዋር የሜንጫ ሠራዊት መካከል ነው የሚሆነው።

★ የአሩሲና የባሌ ጽንፈኞቹ ኦሮሞዎች የወለጋን ኦሮሞም “ ኢጆሌ ሚሺኖታ” እያሉ መስደብ ጀምረዋል።

★ ወለጋዎቹም አሩሲዎቹን ያልሰለጠኑ በማለት ልክልካቸውን መንገር ጀምረዋል። እስላማዊት ኦሮምያ ሳትመሠረት ሳንካ ገጥሟታል።

★ የዐማራ መወጠር፣ የአዲስ አበባ መደራጀት ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ምልክት እየሆነ ነው። የኦሮሞ ልጆችም የጽንፈኞቹ አካሄድ ያማራቸው አይመስልም።

★ ሆኔታው ያሰጋቸው እነ ጃዋር ውሻ አድርገው አባረው መቐለ ከደበቋቸው የህወሓት ካድሬዎች ጋር ፎቶ ተነስቶ መልቀቅን ሥራዬ ብለው ይዘውታል። ትግሉ ይቀጥላል።

#ETHIOPIA | ~ የሸዋ ኦሮሞ ሆይ! ለራስህ ስትል ንቃ። የጃ War ሜንጫ ማንንም አይምርም። ተናግሬያለሁ።

•••
ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ነባር የኦህዴድ አባልና ባለሥልጣን። ረጋ ያለና በኢትዮጵያዊነት ጠበል የተጠመቀ የቱለማ ኦሮሞ ነው። የሸዋ ኦሮሞ ደግሞ አሁን ባለው የጃ War እስላሚክ ኦሮሚያ እስቴት ውስጥ ቦታ እንዳይኖረው በአክራሪዎቹ የተወሰነ ነው።በወለጋ እና በአሩሱ ኦሮሞዎች ከስልጣኑ እየተገፋ ያለው የሸዋ ተወላጅ ዶ/ር ዓለሙ ስሜ

• ጠሚዶኮ ዶር አብይ አህመድ • አቶ ለማ መገርሳ •ዶር ወርቅነህ ገበየሁ • አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ •አቶ ሽመልስ አብዲሳ • አቶ አዲሱ አረጋ • ወሮ አዳነች አቤቤ • አቶ ፍቃዱ ተሰማ • ዶር አለሙ ስሜ ሆነው ነው በአዲሱ ኦዲፓ ፓርቲ ውስጥ የሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተመርጠው በመሥራት ላይ የሚገኙት።

•••
ኦዲፓ በእነ ጃ ዋር ሜንጫ እጁን ተጠምዝዞ ስሙን ብቻ ይዞ ሥልጣኑን ከመቀማቱ በፊት ከኦነግ ጋር በነበረው ድርድር የፓርቲው ዋና ፀሐፊ የሸዋ ቱለማው ዶር ዓለሙ ስሜ ነበር ከኦዲፓ ወገን ተደራዳሪ ሆነው የቀረቡት። ዶክተሩ ግን እውነተኛ ተደራዳሪ ሆነው ነበር የቀረቡት። ኦነግን ሰቅዘው ያዙት። ኦነግን ሕጋዊነትና ሕገ ወጥነትን እያጣቀስክ መሄድ የለብህም ብለው ሞገቱት። አላፈናፍንም አሉት።በዚህም ምክንያት ኦነግ በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ እንደመተበት ሲል ትንሽ ሾጥ ሲያደርጉትና ሠራዊቱ ብትንትኑ ሲወጣ ለዳግም ድርድር ሳይወድ በግዱ ቀረበ። እነ ጃዋርም ኦነግን ተቆጥተው በዶር ዓለሙ ስሜ ላይም ቂም ቋጥረው ምእራፉ የተዘጋ መሰለ።

•••
ዶር ዓለሙ ስሜ ቀጠሉና ወደ ራዲዮ ፋና ቀርበው የኦነግ ሠራዊት የሚባለው ኃይል ወደካም መግባቱንና ወደ ካምፑ ውስጥ ከገቡት መካከል ትግሬዎች በመኖራቸው ትግሬዎቹን ወደ ክልላቸው የመላክ ሥራ እየሠራን ነው በማለት የህወሓትንና የኦነግን አበልጅነት አጋልጠው አረፉት። አሁን ዶክተሩ ላይ አክራሪው ቡድን የበለጠ ኤጵ አለ። በዚህም የተነሳ ዘመቻ ጀመረባቸው።

•••
ዶክተር ስሜ ከቄሮዎች ጋር በነበረ ውይይት ወደ አሩሲ በሄዱ ጊዜ ሃጂ ጃዋር መሃመድ ያዘጋጃቸው አክራሪ የእስልምና ጽንፈኞች ዶክተሩን አዋክበውና አካልበው እዚህች መድረክ ላይ አትገኛትም ብለው እንዲወጣ አደረጉት። ይሄን የልብ ልብ ያገኘው ጃዋር መሃመድ ዶክተሩን አስወጥቶ ኦህዴድን በጽንፈኞች የሚሞላበትን ዘዴ መማስ ጀመረ።

•••
ጃዋር አክራሪ እስላም ነው። ሚስቱ ደግሞ ጴንጤ ናት። ይሄን ያደረገው ሆን ብሎ ነው። ዶር አቢይ ፓስተር ነው። ለማ መገርሳም ፓስተር ነው። በሚስቱ ወገን ይዛመዱታል። ለጃዋር እንቅስቃሴ ዋነኛው ጠንቅ የሸዋ ቱለማ ኦሮሞ ነው። የሸዋ ኦሮሞ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ነው። እንደ ኦሮሞ አያዩትም። ልብ በሉ እነ ጃዋር በቀለ ገርባን ይጫወቱበታል። የበቀለ ገርባን አለቃ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ጋር ጫፋቸው ላይ አይደርሱም። ምክንያ ቱም ዶር መረራ የሸዋ ኦሮሞና ሃይማኖታቸውም ኦርቶዶክስ ተዋሐህዶ ነው። እናም ለእነ ጃዋር የሸዋ ኦሮሞ ለአብዮታቸው አይመችም።

•••
ይቀጥልና አጅሬ ሃጂ ጃዋር በጦላይ በስልጠና ላይ ያሉትን የኦነግ ወታደሮች ለብቻቸው ማናገር ይፈልጋል። ዶ/ር ዓለሙ ስሜም ምንስለሆንክ ታናግራለህ በል ጥፋ ብለው ያግዱታል። አበደ ጃዌ ጃዊሳው። አበደ አይገልጸውም። እናም ወዲያው ዘመቻ በዶክተሩ ላይ መክፈት ጀመረ። በጦላይ ያሉትን የኦነግ ወታደሮች እንዳላነጋግር የከለከለኝ ዐለሙ ነው። እናም ይሄ ሰውዬ መታሰር አለበት እያለ በማለት እንደ አበደ እብድ ውሻ ማላዘኑን ቀጠለ። እንዲያውም ዶር ዓለሙ ስሜ ኢሉአባቦር ይወለድ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ጀመረ።

•••
ጃዋር እራሱ እኮ በእናቱ ዐማራ ነው። አቢቹም በእናቱ ዐማራ ነው። ለማ መገርሳማ ሊቀ ዲያቆን ሆኖ በወለጋ መድኃኔዓለም የቀደሰ ጭምር ነው። የለማ መገርሳን ወንድሞች በስልክ ደውዬ አናግሬያቸዋለሁ። ኦቦ ለማ መቼ ጴንጤ እንደሆነ እንደማያውቁ ነው ወንድሞቹ ያጫወቱኝ። እናም ለማም ቢሆን ነፍጠኛ ነው ለማለት ነው። ነገር ግን አብዛኞቹ ብላክ ሜይል ተደርገዋል የሚሉ አሉ። ለዚህ ነው ዛሬ የተናገሩትን በማግስቱ ከተፉበት አንስተው የሚውጡት። ጃዋር ሲሰድባቸው፣ እንደ አለቃቸው አክት ሲያደርግ፣ “ወራዳ” እያለ በወረደ ስድብ ሲያጥረገርጋቸው ጮጋ ብለው ዋጥ አድርገው ዝም የሚሉት የሚሉም አሉ።

•••
ዶር ዓለሙ ስሜ መሬት ሸጧል ነው የእነ ጃዋር ክሳቸው። እንዲህ ሲሉ ግን ሀግ የሸጠውን የአሩሲውን ጁነዲን ሳዶን ግን አይቃወሙትም። ምክንያቱም ጽንፈኛ እስላም ነዋ። አባዱላን አይቃወሙትም ምክንያቱም ጽንፈኛ ፕሮቴስታንት ነዋ። ታከለ ኡማ ሱሉልታን በቁሟ ሸጦ አዲስ አበባ የመጣ የመሬት ነጋዴ ነው። እሱን ግን አይናገሩትም። ምክንያቱም አክራሪ ኦነግ ስለሆነ አይቃወሙትም። እነሱ መቃወምና ከፖለቲካው ማራቅ የሚፈልጉት የሸዋንና የወለጋን ኦሮሞ ብቻ ነው። ወለጋን ጎጃሜ ነው ነው የሚሉት። ወለጋ ኢጆሌ ሚሺኖታ ነው የሚሏቸው።

•••
አቢቹም ከዚህ ተነስቶ ነው ወለጋ እንዳልሄድ ይገሉኛል ብሎ በአደባባይ የተናገረው። ወለጋ ምን ስለሆነ ነው መሪውን የሚገድለው። ተንኮሉ ሌላ ስለሆነ ነው። ወለጋን ከሌላው ኢትዮጵያዊ ለመነጠል ታስቦ ነው። ይኼው ነው ነው የሚሉት የመረጃ ምንጮቼ።

•••
አሁን ዶክተር ዓለሙ ስሜ ክሳቸው በዛ ብሏል። የዶሩ ልጅ የሞዓ አንበሳ ሥዕል ያለበትን ባንዲራ ይዞ ፎቶ ተነስቶ በፌስቡክ ላይ መለጠፉን ተከትሎ እነ ጃዋር ይሄን ሲያዩማ እንደ እብድ አድርጓቸዋል። ኦሮሞ ሆኖ እንዴት ልጁ የኢትዮጵያን ባንዲራ ይይዛል በማለት ሊታነቁ ደርሰዋል። ይሄ ደግሞ ለእስላማዊቷ ኦሮሚያ እንቅፋት ነው።

•••
አሁን በሸዋ ሙሉ በሚገኙ ከተሞች የተሾሙት ከንቲባዎች የተመለከትን እንደሆነ ተሿሚዎቹ ከሀረርጌ፣ ከአሩሲ፣ ከጅማ፣ ከባሌ፣ ተመርጠው የመጡ የእስልምና እምነት ተከታዮች ናቸው። ለዚህ ነው የዐማራና የሸዋ ኦሮሞ ቤቶችን ሲያፈርሱ በደስታና በእልህ የሚሞሉት። ለዚህ ነው የሸዋን መሬት ከሐረርጌ በመጣ ሙስሊም የሚያጥለቀልቁት። እኔ ሙስሊሞቹ ለምን መጡ አይደለም እያልኩ ያለሁት። የሸዋ ኦሮሞና ዓማራን መሬት እየቀሙ ለእስላሞች መስጠቱ አደጋው የከፋ ነው። ለዚህ ነው ኦቦ ለማ ዲሞግራፊውን እየቀየርን ነው ያለው።

•••
በበቀደም ዕለቱ የጃዋር ቅስቀሳ ሰልፍ የሸዋ ኦሮሞ ሰልፉን አልተቀላቀለም። እንደድሮውም ግር ብሎ አልወጣም። ከሀረርጌ ያመጧቸው ሙስሊም ኦሮሞዎች ናቸው ግር ብለው በየ ከተሞቹ ወርውር ብለው የወጡት። ምክንያቱም የቱለማ ኦሮሞ ሊውጠው ያሰፈሰፈውን ዘንዶ እየነቃበት የመጣ ይመስላል።

•••
ዶር ዓለሙ ስሜ ቱለማ በመሆኑ ብቻ በዐይነ ቁራኛ ይታያል፡፡ቤተሰቡም ጎቤ ሳይሆኑ አይቀርም እየተባለ መጠቋቆሚያ ይሆናል። እናም ቱለማ ወይም ሸዋ የሆነ ሁሉ ይዋል ይደር እንጂ ለኦሮሞ ፅንፈኞች ታዛዥ ካልሆነ መጨረሻው ይኸው ነው፡፡ የትም ይወለድ የትም አርሲ ይሁን ጅማ የቱለማ አስተሳሰብ ያለው ሁሉ የዚህ ገፈት ቀማሽ ነው ይልልሃል ሀሮምሳ ቱለማ፡፡

•••
የሸዋ ኦሮሞ ሆይ በጊዜ ንቃ። ልጆችህ አጠገብህ ተምረው ሠረራ ፈትተው ከጅማና ከሀረርጌ ከአሩሲም አክራሪ ጽንፈኛና ኦርቶዶክስ ጠል ሙስሊም ከንቲባዎችና አስተዳዳሪዎች ለምን እንደሚሾሙብህ ጠርጥር። እናም ወዳጄ Make ቱለማ Great Again። ዶክተር ዓለሙን በቱለማነታቸውና የሸዋ ኦሮሞ በመሆናቸው ብቻ ማዋከቡ ይቅር።

•••
ቀጥሎ የሚሆነው የአርሲው ጽንፈኛ ኦሮሞ ከጅማው ጽንፈኛ ኦሮሞ፣ የጅማው ከወለጋው፣ የወለጋው ከባሌው ሲናከስ ማየት ብቻ ነው። ሸዋ በጊዜ ከነቃና ህብረቱን ካጠነከረ ኢትዮጵያንም ኦሮሞንም ያድናል። ያኢጆሌ ታደሳ ብሩ ጀባዳ።

•••
ቄሮ ማለት አቻ ቃሉ አልሸባብ ነው።
ወጣት ማለት በኦሮምኛ ደርገጎታ ነው። አከተመ።

#ማስታወሻ | ~ አሁን እዚህ ጦማር ላይ የእስልምና ስም የያዙ ሲንጫጩ ብቻ ተመልከቱልኝ። ጫጫጫጫ በል። እኔ ምን አገባኝ። የእኔ ሥራ ከተጨቆነ ጋር መቆም ብቻ ነው። ኢትዮጵያን የሚያፈርሱ ይፈርሳሉ። አከተመ።

ሻሎም! ሰላም !

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
መጋቢት 2/2011 ዓም
ከራየን ወንዝ ዳር።

በጃ-war እንዲሁም በወለጋ እና በአርሱ ኦሮሞዎች ትዕዛ ከኦህዴድ እንዲባረሩና እርምጃ እንዲወሰድባቸው ውስኔ የተላለፈባቸው የኦህዴድ ባለስልጣናት እና የሸዋ ኦሮሞዎች!!በጃ-war እንዲሁም በወለጋ እና በአርሱ ኦሮሞዎች ትዕዛ ከኦህዴድ እንዲባረሩና እርምጃ እንዲወሰድባቸው ውስኔ የተላለፈባቸው የኦህዴድ ባለስልጣናት እና የሸዋ ኦሮሞዎች!!በጃ-war እንዲሁም በወለጋ እና በአርሱ ኦሮሞዎች ትዕዛ ከኦህዴድ እንዲባረሩና እርምጃ እንዲወሰድባቸው ውስኔ የተላለፈባቸው የኦህዴድ ባለስልጣናት እና የሸዋ ኦሮሞዎች!!

Fiyameta
Member
Posts: 634
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ጃ-war ሜንጫው የሸዋ ኦሮሞዎች ላይ መምዘዝ ጀመረ!

Post by Fiyameta » 14 Mar 2019, 02:23


Listening to Jay-Z's "I got Ninety Nine problems but a b!tch ain't one."

Post Reply