Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member
Posts: 4374
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

"የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by Maxi » 13 Mar 2019, 14:06"የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

ገሮች እየመረሩ ነው።

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል አሉ።

ነ"የፓለቲካ ምህዳሩ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ተዘግቷል። የኢህአዴግ የክልል አስተዳደር፣ መማቅርና አባለት ከቀደመው ስርዓት (ህወሃት/ኢህአዴግ) በከፋ መንገድ ምህዳሩን ዘግተውታል።

...ጥሩ ጅምሮ ያሳዩት እነለማ መገርሳና አብይ አህመድ (ዶ/ር) የሚሰሩት ትናንት በነበረው የኢህአዴግ መዋቅር ውስጥ በመሆኑ፣ የፖለቲካ ምህዳሩን ዘግተውታል። ችግሩ በከፋ መንገድ እየሄደ ነው። የስርዓቱ የዘር ፖለቲካ አራማጆች የዜግነት ፓለቲካ አራማጆችን በሀገሪቷ ውስጥ በአግባቡ እንዳይንቀስቀሱ አግደዋል።

.. 27 ዓመታት ቋንቋና ዘር ያማከለ ስርዓት ዋጋ እያስከፈለን ነው። በዘር ላይ የተመሰረተ ፖለቲካ ለዴሞክራሲ ደንቃራ ነው። ማንም አሸናፊ የማይሆንበት ሁኔታ ውስጥ እየገባን ነው። አካሄዱ ከፍተኛ ጥፋት ያስከትላል። ከችግር ወደችግር እየተላለፍን ነው። በዘር መደራጀት መከልከል አለበት!

'.."በፌዴራሊዝሙ ላይ አንደራደርም!' የሚባለውን ነገር አንቀበልም። የፌዴራሊዝሙ አደረጃጀት ለዴሞክራሲ እድገት ማነቆ ነው። አሁን የፌዴራል መንግስቱ ካለው በላይ የክልሎች ሃይል እየበለጠ ነው። በትግራይ 1.2 ሚሊየን ሚሊሻ ታጥቆ በፌዴራሊሙ ላይ አንደራደርም ማለት ምን ማለት ነው?! ከበፊቱ የከፋ አፈና አለ። በዚህ መንገድ ዴሞክራሲን መገንባት አዳጋች ነው።"

አቶ አንዳርጋቸው ለ DW ከተናገሩት።

Maxi
Member
Posts: 4374
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: "የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by Maxi » 13 Mar 2019, 14:09

አንዳርጋቸው ጽጌ በቃ ከብርሃኑ ነጋ በይፋ ተለዬ ማለት ነው? :P :P :PPlease wait, video is loading...

simbe11
Member
Posts: 598
Joined: 23 Feb 2013, 13:02

Re: "የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by simbe11 » 13 Mar 2019, 14:33

I am not sure if we can talk about Democracy in Ethiopia yet. We need a little more time, albeit 100 years, to get the concept of Democracy, leave alone implement it.
I agree with Andargachew about dismantling the ethnic politics from the country. The federal system need to go down as well as the trash, they call constitution.

Maxi
Member
Posts: 4374
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: "የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by Maxi » 13 Mar 2019, 14:36

https://www.dw.com/am/በኢትዮጵያ-የፖለቲካ-ምህዳሩ ... a-47889456

«በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ሙሉ ለሙሉ ተዘግቷል» አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ሙሉ ለሙሉ መዘጋቱን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በተለይ ለDW በሰጡት ቃለ ምልልስ ዶክተር አብይ ስልጣን እንደያዙ የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ቢጀምርም በየክልሉ ያሉ የኢህአዴግ አባላት ከቀደመው ሥርዓት በከፋ መልኩ ሙሉ ለሙሉ የፖለቲካ ምህዳሩን እንደዘጉት ይፋ አድርገዋል::የዜግነት ፖለቲካ አራማጅ ድርጅቶችን በጠላትነት ፈርጀው እንቅስቃሴያቸውን ገድበዋል ሲሉም ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ካለው ጉልበት በላይ በፌደራሊዝም ሥርዓት ስም የራሳቸውን የደህንነት መዋቅር ወታደራዊ ኃይል እና በዘር ላይ የተመሰረተ ሚድያ ያደራጁ የክልል አስተዳደሮች በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታው ላይ ትልቅ ማነቆ መፍጠራቸውን የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አስታወቁ:: የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በተለይ ለ DW በሰጡት ቃለ ምልልስ ዶክተር አብይ ስልጣን እንደያዙ የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ቢጀምርም በየክልሉ የሚገኙ የኢህአዴግ አባላት ከቀደመው ሥርዓት በከፋ መልኩ ሙሉ ለሙሉ የፖለቲካ ምህዳሩን እንደዘጉት ይፋ አድርገዋል:: እነዚህ አባላት የዜግነት ፖለቲካ አራማጅ ድርጅቶችን በጠላትነት ፈርጀው እንቅስቃሴያቸውን ገድበዋል ሲሉም ተናግረዋል። በዚህ የተነሳም የሕብረተሰቡም ሆነ የአገሪቱ ህልውና በአሁኑ ወቅት ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ አደጋ እና ስጋት ውስጥ ወድቋልም ብለዋል:: ዝርዝሩን እንዳልካቸው ፈቃደ አጠናቅሮታል::

እንዳልካቸው ፈቃደ

ኂሩት መለሰ

እሸቴ በቀለ

sun
Member
Posts: 3946
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: "የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by sun » 13 Mar 2019, 15:05

Maxi wrote:
13 Mar 2019, 14:09
አንዳርጋቸው ጽጌ በቃ ከብርሃኑ ነጋ በይፋ ተለዬ ማለት ነው? :P :P :PPlease wait, video is loading...
hmm... :lol:

Honestly speaking in a country like Ethiopia where authoritarianism and dictatorship have been the rule it can be very difficult to bring democracy over night on Jumbo Jest made by Boeing and accompanied by Obbo Andy and or Dr. Berhanu all the way from the outside. The country may need stable, slow and guided step by step changes (take off) rather than gathering fast and high speed get going so fast just like a plane on its take off and then may face serious problems along the way and dive nose down deep in to the wet marshy land. :|

sun
Member
Posts: 3946
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: "የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by sun » 13 Mar 2019, 15:32

hmm... 8)

I have been very excited and very hopeful about the reform and the reformers because I was thinking that all of us may join hands and push for equality and justice for all but as time marched on it became increasing clear that various extremist and racist propagandists from esat and the other similar medias were name calling, agitating, bad mouthing, conspiring and preparing people for civil war and mass violence instead of supporting the reform consistently and leading the way towards more and more reform which in turn may lead to the democracy we have been waiting for. In the light of such barbaric lies and agitations it might be even better to narrow/close the political playing ground in order to keep racists and chest pumping zealot propagandists so that reforms may continue on the basis of equality and justice for all.

Obbo Andy is a nice man but yet he does not like that Dr.Berhanu is doing good politics behind his back.That is exactly what Obbo Andy is saying metaphorically, of course. And you don't understand metaphor, so you make your own meanings at face value and extend Obbo Andy's speech as if he is complaining about the whole political climate in the country. Not so good even if you own your extensions for pursuing your basic intentions. :P
Maxi wrote:
13 Mar 2019, 14:36
https://www.dw.com/am/በኢትዮጵያ-የፖለቲካ-ምህዳሩ ... a-47889456

«በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ሙሉ ለሙሉ ተዘግቷል» አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳሩ ሙሉ ለሙሉ መዘጋቱን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ገለጹ

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በተለይ ለDW በሰጡት ቃለ ምልልስ ዶክተር አብይ ስልጣን እንደያዙ የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ቢጀምርም በየክልሉ ያሉ የኢህአዴግ አባላት ከቀደመው ሥርዓት በከፋ መልኩ ሙሉ ለሙሉ የፖለቲካ ምህዳሩን እንደዘጉት ይፋ አድርገዋል::የዜግነት ፖለቲካ አራማጅ ድርጅቶችን በጠላትነት ፈርጀው እንቅስቃሴያቸውን ገድበዋል ሲሉም ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ካለው ጉልበት በላይ በፌደራሊዝም ሥርዓት ስም የራሳቸውን የደህንነት መዋቅር ወታደራዊ ኃይል እና በዘር ላይ የተመሰረተ ሚድያ ያደራጁ የክልል አስተዳደሮች በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታው ላይ ትልቅ ማነቆ መፍጠራቸውን የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አስታወቁ:: የድርጅቱ ዋና ጸሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በተለይ ለ DW በሰጡት ቃለ ምልልስ ዶክተር አብይ ስልጣን እንደያዙ የፖለቲካ ምህዳሩ መስፋት ቢጀምርም በየክልሉ የሚገኙ የኢህአዴግ አባላት ከቀደመው ሥርዓት በከፋ መልኩ ሙሉ ለሙሉ የፖለቲካ ምህዳሩን እንደዘጉት ይፋ አድርገዋል:: እነዚህ አባላት የዜግነት ፖለቲካ አራማጅ ድርጅቶችን በጠላትነት ፈርጀው እንቅስቃሴያቸውን ገድበዋል ሲሉም ተናግረዋል። በዚህ የተነሳም የሕብረተሰቡም ሆነ የአገሪቱ ህልውና በአሁኑ ወቅት ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍተኛ አደጋ እና ስጋት ውስጥ ወድቋልም ብለዋል:: ዝርዝሩን እንዳልካቸው ፈቃደ አጠናቅሮታል::

እንዳልካቸው ፈቃደ

ኂሩት መለሰ

እሸቴ በቀለ

Revelations
Senior Member
Posts: 19558
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by Revelations » 14 Mar 2019, 12:14

Is this a split or is it the two tongues of g7 talking in tandem?

mollamo
Member
Posts: 379
Joined: 12 Dec 2018, 12:22

Re: "የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by mollamo » 14 Mar 2019, 15:47

i don't think ESAT is a problem, the problem is OMN. Esat did a good job exposing this tribalisms clearly and those tribalisms do not like to hear the truth.
VIVA ESAT. we will fund ESAT more.

Maxi
Member
Posts: 4374
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: "የፓለቲካ ምህዳሩ ከትናንቱ በከፋ ሁኔታ ተዘግቷል!" አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by Maxi » 14 Mar 2019, 15:55

Revelations wrote:
14 Mar 2019, 12:14
Is this a split or is it the two tongues of g7 talking in tandem?
Good question. Definitely this shows that there is a crack between Bir-ahun and Andargachew Group. I am sure Andargachew Group will be the winner!!

Post Reply