Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member
Posts: 4374
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

"ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?" የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Post by Maxi » 13 Mar 2019, 08:03

"ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?"
የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Muluneh Eyoel
3 hrs ·

አራት ኪሎ እስካሁን ያላገኘችው ሁላችንንም እንደልጆቹ የሚያይ መሪ ነው።

ዶ/ር አቢይ በእርሶ ፊት አንድ ኦሮሞና አንድ ጌዴኦ እኩል ነውኒ? መሆኑን በተስፋ ዝናብ ሳይሆን በተግባር ያሳዩና! ከ900 ሺ በላይ ጌዴኦ ጌቶች በሚመሩበት ሀገር መፈናቀሉን ሰምተዋልን? መቼም ለለገጣፎ እሩቅ የሆነ ጆሮ ጌዴኦ ሊቀርበው አይችልም ብዬ ነው።

ክቡር አቶ ለማ ዋና ስራቸው በሚመሩት ክልል የሚኖሩ ዜጎችን ደህንነት ማስከበር ነው። ከሚያስተዳድሩት ክልል ውጭ ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ኦሮሞ ወገኖቻችን ያሳዩትን መቆርቆር ከክልሎት ለተፈናቀሉት ጌዴኦዎች ምነው ሳያሳዩ ቀሩሳ? ፈርሃ-እግዜር ያደረብዎ ሰው እንደሆኑ የቅርብ ወዳጆችዎ ይናገራሉ፤ ምነው ታዲያ በሚፈሩት አምላክ ፊት ሁላችንም እኩል ሰዎች ሆነን ሳለን ለአንዱ ተጨንቀው አንዱን ዘነጉት?

የደቡብ ክልል ፕረዝደንት አቶ ሚልዮን ደህና ነዎት ወይ? በጌዴኦ ወገኖችዎ አንገት ላይ ያረፈው ገጀራ ከሲዳማ አንገት እሩቅ ከመሰለዎ ወጣት በመሆንዎ ከታሪክ ለመማር እድሜ አግዶት እንዳይሆን ቢያስቡበት ምን ይልዎታል?

ወ/ሮ ሙፈሪያት እንደምን አሉ? የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በተለይም የጌዴኦ ህዝብ ሰላም ማጣቱን ሰምተዋልን? የማንን ሰላም ለማስከበር ነው የሰላም ሚንስትር የሆኑት? የጦቢያውያንን በሙሉ አይደለምን? ወይስ ወንበሩና ደሞዙ ብቻ ተሰጥቶዎት ስልጣኑን አንዱ ኬኛ ብሎብዎታል? እርስዎ የቦርድ ሊቀመንበር የነበሩበት የዲላ ዩንቨርስቲ በጌዴኦ ዞን የሚገኝ መሆኑን ዘነጉት ወይ?

በሌሎቻችን ኢትዮጵያውያን ዘንድ የሰው ልጅ ህይወት በእኩል ክቡር ነውን?

ጌዴኦዎችን የፈለግናቸው ቡናቸው ከኢትዮጵያ ቡናዎች ዶላር በማምጣት ቀዳሚ በመሆኑ ወይስ እነርሱም ኢትዮጵያውያን በመሆናቸው?

ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?

በደቡብ ክልል የምትኖሩ የ80 ዘውግ አባላት እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ነው ከሚል ለራሱ ምንም ክብር ከሌለው አስተሳሰብ የምትወጡትና ሰው መሆናችሁን የምታሳዩት መቼ ነው?

የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በቁጥር ከኦሮሞ ወይም ከአማራ እኩል ብንሆን እንጂ በፍጹም አናንስም። ከዚህ በፊት የነበሩት የህዝብ ቆጠራዎች በፍጹም ተአማኒ አለመሆናቸውን በጌዴኦ ህዝብ መፈናቀል አይተናል። አሁን ሊደረግ የታሰበው የህዝብ ቆጠራ የደቡብን ህዝብ ከኦሮሚያ ወይም ከአማራ ክልል ህዝብ እኩል ወይም የሚበልጥ መሆኑን የሚያሳይ ካልሆነ እንደማንቀበለው መናገር ያለብን ጊዜ ላይ መድረሳችንንስ ተገንዝባችኋልን?

በደቡብ ክልል የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን መቼ ነው የሰሜን ኢትዮጵያ (የኦሮሞ፣ የአማራና የትግሬ) ፖለቲካ የሚከረፋችሁና በቃን የምትሉት?

የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ምንድነው ለምትሉ፦ የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ የለም እንጂ ቢኖር ኖሮ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በእኩል ተከባብረው የሚኖሩባትን ጦቢያ መፈጠር ይሆን ነበር? ሰዎቹ በሌሉበት ፖለቲካው ከየት ይመጣል? እናንተ ግን አላችሁ? ካላችሁ እስኪ እንያችሁ!

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ማለት አሁን በክልሉ የሚኖር በሙሉ ማለት ሲሆን የደቡብ ኢትዮጵያ ባለቤት ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ነው። አሜን ነው?
Please wait, video is loading...

Maxi
Member
Posts: 4374
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: "ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?" የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Post by Maxi » 13 Mar 2019, 08:07

ለታማኝ በየነ የተጻፈ ደብዳቤ!!

Muluneh Eyoel
Yesterday at 7:20 AM ·

ኢትዮጵያውያን የተፈጥሮም ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋ ሲገጥማቸው ፈጥኖ በመድረስ ታማኝ በየነን የሚፎካክረው የለም ቢባል እብለት አይሆንም።

ነገር ግን ወንድማችን ታማኝ ከ800 ሺ በላይ ጌዴኦዎች መፈናቀላቸውን የሰማ አይመስልም። ትረስት ፈንዱ ፋታ ነስቶት እንደሚሆን እገምታለሁ።

ታማኝን የምታገኙት ሰዎች እባካችሁ ይህን መልዕክት አስተላልፉ፦

ለዘመናት ከኖሩበት ቀየ፣ ከኦሮምኛ ሌላ የሚያውቁት ቋንቋ ሳይኖራቸው ደማችሁ ከእኛ ወገን አይደለም ተብለው የተፈናቀሉ ከ800 ሺ በላይ ጌዴኦዎች "ንጹህ ውሃ እኮ የሚያስፈልገን በህይወት እስካለን ነው!" ይሉሃል በሉት።
Please wait, video is loading...

yaballo
Member
Posts: 2377
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: "ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?" የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Post by yaballo » 13 Mar 2019, 08:28

Maxi,

I know that the noble concept of 'animal welfare' has not reached the dull & brutal negro brains of Africans but would you mind not to use animals in your silly & pointless political point scoring, please? .. Any sign, image or endorsement of animal abuse is NOT FUNNY & NOT ACCEPTABLE in a civilised dialogue - & in 2019! .. Please leave the animals out of your stupid negro politics - OK? Thank you!
Maxi wrote:
13 Mar 2019, 08:14

Revelations
Senior Member
Posts: 19534
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?" የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Post by Revelations » 13 Mar 2019, 11:46

Please wait, video is loading...

Maxi
Member
Posts: 4374
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: "ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?" የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Post by Maxi » 13 Mar 2019, 12:10

አብን በጌዲዮ ወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ ተመልክታችሁ ለጌዲዮ ህዝብ ያሳያችሁት አጋርነት በጣም የሚያኮራ ነው!!! እናመሰግናለን!!!

AbebeB
Member
Posts: 2974
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: "ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?" የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Post by AbebeB » 13 Mar 2019, 13:18

Maxi wrote:
13 Mar 2019, 08:03
"ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?"
የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

"ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?"
የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Muluneh Eyoel
3 hrs ·

አራት ኪሎ እስካሁን ያላገኘችው ሁላችንንም እንደልጆቹ የሚያይ መሪ ነው።

ዶ/ር አቢይ በእርሶ ፊት አንድ ኦሮሞና አንድ ጌዴኦ እኩል ነውኒ? መሆኑን በተስፋ ዝናብ ሳይሆን በተግባር ያሳዩና! ከ900 ሺ በላይ ጌዴኦ ጌቶች በሚመሩበት ሀገር መፈናቀሉን ሰምተዋልን? መቼም ለለገጣፎ እሩቅ የሆነ ጆሮ ጌዴኦ ሊቀርበው አይችልም ብዬ ነው።

ክቡር አቶ ለማ ዋና ስራቸው በሚመሩት ክልል የሚኖሩ ዜጎችን ደህንነት ማስከበር ነው። ከሚያስተዳድሩት ክልል ውጭ ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ኦሮሞ ወገኖቻችን ያሳዩትን መቆርቆር ከክልሎት ለተፈናቀሉት ጌዴኦዎች ምነው ሳያሳዩ ቀሩሳ? ፈርሃ-እግዜር ያደረብዎ ሰው እንደሆኑ የቅርብ ወዳጆችዎ ይናገራሉ፤ ምነው ታዲያ በሚፈሩት አምላክ ፊት ሁላችንም እኩል ሰዎች ሆነን ሳለን ለአንዱ ተጨንቀው አንዱን ዘነጉት?

የደቡብ ክልል ፕረዝደንት አቶ ሚልዮን ደህና ነዎት ወይ? በጌዴኦ ወገኖችዎ አንገት ላይ ያረፈው ገጀራ ከሲዳማ አንገት እሩቅ ከመሰለዎ ወጣት በመሆንዎ ከታሪክ ለመማር እድሜ አግዶት እንዳይሆን ቢያስቡበት ምን ይልዎታል?

ወ/ሮ ሙፈሪያት እንደምን አሉ? የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በተለይም የጌዴኦ ህዝብ ሰላም ማጣቱን ሰምተዋልን? የማንን ሰላም ለማስከበር ነው የሰላም ሚንስትር የሆኑት? የጦቢያውያንን በሙሉ አይደለምን? ወይስ ወንበሩና ደሞዙ ብቻ ተሰጥቶዎት ስልጣኑን አንዱ ኬኛ ብሎብዎታል? እርስዎ የቦርድ ሊቀመንበር የነበሩበት የዲላ ዩንቨርስቲ በጌዴኦ ዞን የሚገኝ መሆኑን ዘነጉት ወይ?

በሌሎቻችን ኢትዮጵያውያን ዘንድ የሰው ልጅ ህይወት በእኩል ክቡር ነውን?

ጌዴኦዎችን የፈለግናቸው ቡናቸው ከኢትዮጵያ ቡናዎች ዶላር በማምጣት ቀዳሚ በመሆኑ ወይስ እነርሱም ኢትዮጵያውያን በመሆናቸው?

ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?

በደቡብ ክልል የምትኖሩ የ80 ዘውግ አባላት እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ነው ከሚል ለራሱ ምንም ክብር ከሌለው አስተሳሰብ የምትወጡትና ሰው መሆናችሁን የምታሳዩት መቼ ነው?

የደቡብ ክልል ነዋሪዎች በቁጥር ከኦሮሞ ወይም ከአማራ እኩል ብንሆን እንጂ በፍጹም አናንስም። ከዚህ በፊት የነበሩት የህዝብ ቆጠራዎች በፍጹም ተአማኒ አለመሆናቸውን በጌዴኦ ህዝብ መፈናቀል አይተናል። አሁን ሊደረግ የታሰበው የህዝብ ቆጠራ የደቡብን ህዝብ ከኦሮሚያ ወይም ከአማራ ክልል ህዝብ እኩል ወይም የሚበልጥ መሆኑን የሚያሳይ ካልሆነ እንደማንቀበለው መናገር ያለብን ጊዜ ላይ መድረሳችንንስ ተገንዝባችኋልን?

በደቡብ ክልል የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን መቼ ነው የሰሜን ኢትዮጵያ (የኦሮሞ፣ የአማራና የትግሬ) ፖለቲካ የሚከረፋችሁና በቃን የምትሉት?

የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ምንድነው ለምትሉ፦ የደቡብ ኢትዮጵያ ፖለቲካ የለም እንጂ ቢኖር ኖሮ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በእኩል ተከባብረው የሚኖሩባትን ጦቢያ መፈጠር ይሆን ነበር? ሰዎቹ በሌሉበት ፖለቲካው ከየት ይመጣል? እናንተ ግን አላችሁ? ካላችሁ እስኪ እንያችሁ!

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብ ማለት አሁን በክልሉ የሚኖር በሙሉ ማለት ሲሆን የደቡብ ኢትዮጵያ ባለቤት ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ነው። አሜን ነው?
Please wait, video is loading...
Maxi,
ኢትዮዽያ ኦሮሞና ትግሬ ሲፈናቀሉ፣ ሲሰደዱና በባርነት ቀንበር ሥር ሲኖሩ ትደሰታለች እንጅ አስባላቸው፣ ጭራዋን ቆልታና ከዚህ እኩይ ባህሪዋም ተጸጽታ አታውቅም። ኢትዮዽያ ጭራዋን የምትቆላው አማራን (ቅይጡን) ችግር ከገጠመው ብቻ ነው። እነርሱ ብቻም ናቸው እሚዬ ሚንሊክ የሚሏት።

yaballo
Member
Posts: 2377
Joined: 16 Feb 2013, 02:30

Re: "ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?" የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Post by yaballo » 13 Mar 2019, 13:20

Maxi,
Unfortunately the አብን communique is more a statement against the Oromo-led regime of Abiy & much less a genuine concern about the plight of the Gedeo people who are closer to my home town of Yaballo & Moyale than any towns in southern Ethiopia imagined by the Gojam-Gondar originated አብን leaders! Crocodile tears for political gains? ... I think so!
Maxi wrote:
13 Mar 2019, 12:10
አብን በጌዲዮ ወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ሰቆቃ ተመልክታችሁ ለጌዲዮ ህዝብ ያሳያችሁት አጋርነት በጣም የሚያኮራ ነው!!! እናመሰግናለን!!!

Revelations
Senior Member
Posts: 19534
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: "ኢትዮጵያ ጭራዋን የምትቆላው ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ ሲፈናቀል ብቻ መሆኑ መቼ ነው የሚያበቃው?" የደቡብ ህዝቦች መሪና የግንቦት 7 ክፍተኛ ባልስልጣን ሙሉነህ እዮኤል የተናገረው

Post by Revelations » 13 Mar 2019, 14:02

Anyone and everyone who's speaking against this evil ethnic cleansing by Oromo extremist ethnic apartheid proponents is wrong by your standards. It makes a lot of sense for sure by showing who you are and what you want, ethnic cleansing to create ethnic apartheid area free from other ethnics!
yaballo wrote:
13 Mar 2019, 13:20

Post Reply