Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member
Posts: 4810
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

የግንቦት 7 መሪዎች ያስገነቡትና ወታደሮቹን የሚያስሩበት እና የሚያሰቃዮበት የምድር ውስጥ ሲኦል እስር ቤት!!!

Post by Maxi » 11 Feb 2019, 00:49

የግንቦት 7 መሪዎች ያስገነቡትና ወታደሮቹን የሚያስሩበት እና የሚያሰቃዮበት የምድር ውስጥ ሲኦል እስር ቤት!!!

[አምደማሪያም እዝራ]፟ የግንቦት 7 አባል የነበረና የግንቦት 7 ራዴዮ ዋና አዘጋጅ የነበረ የዘገበው ነው!!


እንዴት ለሰብአዊ መብት ልእልና እታገላለሁ የሚል የድርጅት መሪ እንዲህ አይነት እስር ቤት ያስገነባል?
-----------------------

በፎቶው የምትመለከቱት ግንቦት 7 ያስገነባው እስር ቤት ነው።ከሃሪና ወደ ተሰነይ ስንጓዝ ጉልጅ ከምትባል ትንሽዬ ከተማ ወደ ቀኝ በኩል ይገኛል።ወይም ጀበል ሃሚድ ከሚባል ትልቅ ተራራ ስር አለ።

በኤርትራ ነዲዳማ በርሃ የሚገኘውን እስር ቤት ያሰራው የግንቦት 7ቱ የመረጃና ደህንነት ሃላፊ #ዜና ጉተማ (ግርማቸው ለማ) ከፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጋር በመናብ ወይም በጀት መዳቢነት ነው።በፎቶ እንደ ምታዩት ወለሉ ላይ የሰንሰለት ማስገቢያ ብረት ከስሚቶው ጋር ተቀብሯል።ግን ፈጣሪ ጠብቆናል።

ይህን እስርቤት ካየሁ በኋላ ወደ ጭንቅላቴ አንድ ጥያቄ መጣ።

እንዴት #ለሰብአዊ መብት #ልእልና እታገላለሁ የሚል የድርጅት መሪ እንዲህ አይነት እስር ቤት ያሰራል? የሚል ነው።

በእርግጥ ከዚህ እስርቤት ውስጥ ማን ገብቶ እንደ ታሰረበት መረጃ የለኝም።እንደ እውነቱ ከሆነ ጊዜም አልነበረም።በዋናነት ይህ አስር ቤት ግንባታው የተጠናቀው ሀምሌ ወር መጀመሪያ 2010 ዓ.ም ነው።ከዚያም ነሃሴ 27/2010 ዓ.ም ጠቅልለን ወደ አገራች ገባን።እኛም ከዚህ ምድራዊ ሲኦል ከመሰለ እስር ቤት ሳንገባ ፈጣሪ ጠብቆን ለአገራችን መሬት በቃን።እስከአሁን ቆይተን ቢሆን ኖሮ ግን እንጃ?Maxi
Member
Posts: 4810
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የግንቦት 7 መሪዎች ያስገነቡትና ወታደሮቹን የሚያስሩበት እና የሚያሰቃዮበት የምድር ውስጥ ሲኦል እስር ቤት!!!

Post by Maxi » 11 Feb 2019, 01:47

Horus wrote:
11 Feb 2019, 01:31
የተሸነፉ የከሰሩ የዘር ነጋዴዎች ጫጫታ !
መሳደብ እና መናደድ የሽንፍት ምልክት ነው!! ይህ እኔ ያወጣሁት መርጃ ሳይሆን የግንቦት 7 አባል የነበረና የድርጅቱ ራዲዮ ዋና አዘጋጅ የነበረ ሰው በመርጃ አስደግፎ ያወጣው ሃቅ ነው፡፡ በመሆኑን በመበሳጨትና በመናደድ እውነታውን ማድበስበስ አይቻልም!!! :P :P :P

Post Reply