ጉራጌ ከትግሬ፣ ከአማራ፣ ከኦሮሞ፣ ከሱማሌና ከሲዳማ የዘር ቀውስ ተማር። ማንነት ምንምነት መሆኑን !!!
የዘር ነጋዴዎች ምናባዊ የውስጥ አልቦ ነገር ስሜታችውን ያስተጋቡበት እንደሆን እንጂ አንድም ዘሩ አንድ የሆነ የለም። ዘር ደሞ ለፖለቲካ ጥቅም እስትራተጂ ከሆነ ሁሉም ያወቀው የተበላ እቁብ ነው። ከንቱ ሃኬት ።
Last edited by Horus on 09 Feb 2019, 04:44, edited 2 times in total.
Re: ጉራጌ ከትግሬ፣ ከአማራ፣ ከኦሮም፣ ከሱማሌና ከሲዳማ የዘር ቀውስ ተማር። ማንነት ምንምነት መሆኑን !!!
አድዋ
አክሱም
ተምቤን
እንደርታ
7 እንደርታ
ጠገዴ
ጸገደ
ራያ
ወይጦ
ቅማንት
ሽናሻ
ሜጫ
ገላን
ጂዳ
ባሌ
ወለጌ
ጂሜ
ገሪ
ቦረን
አንድ ሺ የሌለ ዘር የመሃይማን አባዜ
የጥቁር ህዝብ በሽታ።
በቃ !
አክሱም
ተምቤን
እንደርታ
7 እንደርታ
ጠገዴ
ጸገደ
ራያ
ወይጦ
ቅማንት
ሽናሻ
ሜጫ
ገላን
ጂዳ
ባሌ
ወለጌ
ጂሜ
ገሪ
ቦረን
አንድ ሺ የሌለ ዘር የመሃይማን አባዜ
የጥቁር ህዝብ በሽታ።
በቃ !