Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 3430
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የለውጥ ሃይሉና ለውጡ … የርስ በርስ ጦርነት የመግባት ዕድላችን ሰፊ ነው የሚለው የአማርኛ (b/se No Amhara) ወሬ ውሃ ይቋጥራል?

Post by AbebeB » 08 Feb 2019, 15:51

አንተ ሆዬ፣ አንት ወዳጄ፣ ወሬ አለኝ፡፡
ወዳጄ፣ ተናገራ አንተ ሆዬ!

አንተ ሆዬ፡ እነዚህ አማርኞች (አማራ የለም ስለተባለ ማለት ነው) የሚሉትን ሰምተሃል?

ወዳጄ፤ ምን አለ?

አንተ ሆዬ፡ የለውጥ ሃይሉና ለውጡ ይዞት የመጣው ይህ ዕድል አንዴ ካመለጠን አገር አልባ ወደሚያደርገን የርስ በርስ ጦርነት የመግባት ዕድላችን ሰፊ ነው የሚለው የአማርኛ ወሬ ውሃ ይቀጥራል?

ወዳጄ፤ አዬ አንተ ሆዬ ይሐውልህ፣ ይዋጉ ዘንድ አማርኛ እኮ ሰው አይደለም፡፡ የእርስ በእርስ ጦርነት ሲባል የነበረው ትግዎች ከኦሮሞ ጋር ይዋጉ ይሆናል ከሚለው የመነጨ እንጂ ከአማርኛ አንጻርማ ከወሬ ሊያልፍ አይችልም፡፡ በርግጥ በአማርኛ መጻፍም ይቻላል፡፡

አንተ ሆዬ፤ ስለዚህ ወዳጄ፣ በአማርኛ መዋጋት ስለማይቻል የርስ በርስ ጦርነት ብሎ ነገር የለም፡፡ እምቢ ካሉ በትግሬ ጥፊና በኦሮሞ እርግጫ ማስተናገድ ብቻ ነው፡፡

ወዳጄ፣ እኔ እኮ አበበ ቦጋሌ የሚባለው አማርኛ ሰሞኑን ይሕን ጻፌ ሲሉኝ ገርሞኝ እኮ ነው፡፡ እኔ አላውቀውም፣ ሰውዬው ገልቱ ነው ወይስ አማርኛ፡፡

አንተ ሆዬ፣ እኔ እንጃ በጠቅላላው ግን ኢትዮጵዪኛነው ማለት ይቻላል፡፡

LINK: https://www.satenaw.com/amharic/archives/63297


Post Reply