


በ4 ቀን ውስጥ ለአስራት የአማራ ሚዲያ የሚሆን $80,255 ብር በGofundme ተለግሷል!!!
Pls keep Donating!!
https://www.gofundme.com/6tcxkwg
Maxi wrote: ↑04 Feb 2019, 22:53በ3 ቀን ውስጥ ለአስራት የአማራ ሚዲያ የሚሆን $60,010 ብር በGofundme ተለግሷል!!!
Pls Donate!!
https://www.gofundme.com/6tcxkwg
አማራዎች ላደረጋችሁት እርዳታ በአማራ ህዝብ ስም እናመሰግናለን!!!
MaxiMaxi wrote: ↑01 Feb 2019, 20:08
![]()
![]()
አማራዎች እንኳን ደስ አለን!!! በ3 ቀናት ውስጥ $53,150 raised!!!![]()
![]()
![]()
ቁርጠኛ አማራ ነዎት? ከሆኑ አሥራት አማራ ሚዲያን ይደግፉ!
አሥራት ሚዲያን ይደግፉ! SUPPORT ASRAT MEDIA HOUSE!
ባለፉት 27 አመተታ በዘር ተለይቶ ሲጠቃ የኖረው የአማራ ሕዝብ በደሉንና ስቃዩ በአደባባይ እንዳይነገር ሲታፈን ኖሯል። ገዥዎች ከሚያደርጉት አፈና ባሻገር ሚዲያዎች የአማራ ሕዝብን በደል መናገርን እንደ ነውር በመቁጠር በየግዜው ከቀየው የሚፈናቀለው፣ የሚገደለውና የሚባረረው የአማራ ሕዝብ መከራውንና ስቃዩን የሚናገርለት፣ ብርታቱንና ጉድለቱን የሚያወሳለት ሚዲያ አልነበረውም።
የአማራ ሕዝብ ባህሉን፣ወጉን፣ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍላጎቱን የሚያንፀባርቅበት ሁነኛ ሚዲያ ባለማግኘቱ በኢኮኖሚውም ሆነ በፖለቲካው ተጠቃሚ ሳይሆን መቅረቱ እንዳለ ሆኖ ባህሉን ወጉንና ማንነቱን በጠራራ ፀሀይ ሲዘረፍ መቆየቱ የሚታወቅ ሀቅ ነው።
እነሆ! ዛሬ የአማራ ሕዝብ ልሳን ይሆን ዘንድ አሥራት/ASRAT MEDIA HOUSE/ ለትርፍ ያልሆነ/NON-PROFIT/ በአሜሪካ ሕግ መሰረት ዋና ማዕከሉን አሜሪካ በማድረግ ተመዝግቧል::
አሥራት Amhara Satellite Radio And Television /ASRAT/ የአማራ ሕዝብ የትግል አባት የሆኑት በእውቁ ፕሮፌሰር አሥራት ወ/የስ የተሰየመ ሲሆን በአማራ ሕዝብና በአማራ ሕዝብ ወዳጆች የሚደገፍ ይሆናል።
በቅርቡም አስራትን እውን ለማድረግ የገቢ አስባሳቢ ልዑክ በሀገር ቤትና በተለያዩ የውጪ ሀገራት ለመንቀሳቀስ ዝግጅቱን አጠናቋል::
የተለያዩ የማስተባበሪያ መንገዶችም ተዘጋጅቶለወታል::
Gofundme
https://www.gofundme.com/
PayPal = https://asrat-media.com
Bank of America
Acct# 138117039920
Routing # = 125000024
Zelle transfer= [email protected]
አሥራትን መርዳት የጭቆና ገፈት ቀማሹን የአማራን ህዝብ መደገፍ መሆኑን በመገንዘብ አነሰ በዛ ሳይሉ ዛሬውኑ አሥራትን ይርዱ! የአማራን ህዝብ ይደግፉ!
እናመሰግናለን!
አሥራት ሜድያ መስራች ኮሚቴ
Dear tarik,