Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 01 Feb 2019, 20:08
Last edited by
Maxi on 17 Feb 2019, 19:31, edited 93 times in total.
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 01 Feb 2019, 20:15
በ21 ሰዓታት ብቻ ለአሥራት አማራ ሚዲያን ማቋቋሚያ የሚሆነ $17,505 of $100,000 goal መሰብሰብ ችለናል!!
አማራዎች በርቱ ከግባችን ለመደረስ ብዙ ይቀረናል!!!
የለገስዛችሁትን አማራ ወገኖች እንደ እንድ አማራ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!
Last edited by
Maxi on 01 Feb 2019, 20:50, edited 1 time in total.
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 01 Feb 2019, 20:17
"ለአማራ እስከሆነ ድረስ የግል ጥቅም፣ የግል ክብር ማስቀደም አይገባንም። …ከዚህ በፊትም ልዩነት የፈጠሩ የተወሰነ ቡድኖችን ስንከራከርባቸው ቆይተናል። አሁን ወደ አንድ ነው መምጣት የሚገባን። …ለአማራ ሕዝብ ዋጋ የከፈሉ አባት፣ ምሁር፣ መሪም የሆኑትን አሥራትን የወደደ፣ ያከበረ አማራ በእሳቸው ስም ሚዲያው እንዲሰየም ተስማምቷል"
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 01 Feb 2019, 20:38
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ፣ አቶ ማሙሸት አማረ፣ አቶ አግባው ሰጠኝ፣ አቶ ቁም ነገር ማስረሻ ስለ አሥራት የአማራ ሚዲያ ይናገራሉ!
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ፣ አቶ ማሙሸት አማረ፣ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ፣ አቶ አግባው ሰጠኝ፣ አቶ ቁምነገር ማስረሻ .... እና ሌሎችም ሁሉም አማራ ወደ አንድ በመምጣት የአሥራት አማራ ሚዲያን እንዲረዳ አሳሰቡ!!
****************************************
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የአሥራት አማራ ሚዲያን በተመለከት ከተናገሩት የተወሰደ
~"ሁሉም ወደ አሥራት ይምጣ! ይሰባሰብ!"
~"ለአማራ እስከሆነ ድረስ የግል ጥቅም፣ የግል ክብር ማስቀደም አይገባንም።"
~"ለአማራ ሕዝብ ዋጋ የከፈሉ አባት፣ ምሁር፣ መሪም የሆኑትን አሥራትን የወደደ፣ ያከበረ አማራ በእሳቸው ስም ሚዲያው እንዲሰየም ተስማምቷል"
…………………………
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የአሥራት አማራ ሚዲያን በተመለከት የተናገሩት ሙሉ ቃል የሚከተለው ነው፡፡
አሥራት ሚዲያ እጅግ አስፈላጊ ነው። አስፈላጊ በመሆኑም ብዙ ክርክር ተፈጥሯል። ባለሀብቶች፣ አርቲስቶች፣ ሌሎች ባለሙያዎችም ይህን የአማራ ሚደያ አስፈላጊ ስለሆነ የሚፈለገውን ሁሉ ከፍለው ሲከራከሩም ቆይተዋል። አሁን አሥራት በሚል ሚዲያ ስያሜ ይፋ ሆኗል። ይህ ወቅታዊም ትክክለኛም ነው። አሁን በምናደርገው ትግል አማራ ወደ አንድ እንዲመጣ፣ አማራዊ ስነልቦና እንዲፈጠር፣ አማራና ኢትዮጵያዊ ስነ ልቦና እንዴት ይተሳሰራሉ የሚለውን ለማስረዳት ሚዲያው በጣም አስፈላጊ ነው።
አማራ አንድ እንሁን ሲባል ብዙዎቹ ወደሌላ ተርጉመው ገፅታ እየሰጡ ሕዝብን ግራ ለሚያጋቡት ይህ ሚዲያ ሕዝቡ ትክክለኛ መንገድ እንዲይዝ ሊረዳ ይችላል። አማራ እርስ በእርሱ እንዲረዳዳም፣ እንዲግባባም ይጠቅመናል። ሚዲያው በጣም ወሳኝ ነው። ሚዲያ ስለሌለን እንድንለያይም ሆኗል። አንድ ታሪክ፣ አንድ ስነ ልቦና እንዳለን እንዳንሆንም አድርጓል። አማራ ስንልም ሌሎች በውስጣችን ያሉ ውጭ አስመስሎ አገውም አማራ አይደለህም፣ አማራም አገው አይደለህም፣ ቅማንትም አማራ አይደለህም… …ሕዝቡ እንዲለያይ፣ ልዩነቱ እንጅ አንድነቱ እንዳይነገር፣ ግራ የሚያጋባ ነገር ሲነገር ቆይቷል።
ሚዲያ ሲኖር ግን ለሕዝቡ ትክክለኛውን ገፅታ እየገለፀ ወደ አንድ እንድንመጣ ያግዘናል። በመሆኑም ሁሉም ባለሀብትም፣ ወጣቱም፣ የተማረው አካልም ለሚዲያው የሚችለውን ሁሉ መርዳት ይገባዋል። ልዩነቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ተቻችለን ነው ወደ አንድ መምጣት የሚገባን። ካልተቻቻልን የነገውን መልካም ነገር ማገኘት አንችልም። ስለዚህ በሚያመሳስሉን ሁሉ ለዚህ ሚዲያ የሚከፈለውን ሁሉ መክፈል ይገባል። ለአማራ እስከሆነ ድረስ የግል ጥቅም፣ የግል ክብር ማስቀደም አይገባንም። ከሕዝቡ ይጠቅማል ብለን ካሰብን ወደዚህኛው መምጣት ይገባል።
ከዚህ በፊትም ልዩነት የፈጠሩ የተወሰነ ቡድኖችን ስንከራከርባቸው ቆይተናል። አሁን ወደ አንድ ነው መምጣት የሚገባን። ሕዝቡን ማዕከል ተደርጎ እየተከራከርን ከነበርን ልዩነታችን ጠቃሚ ከሆነ ነገ ወደአንድ እንመጣለን። ካልሆነ ግን ልዩነታችን ይዘን ይህን ሚዲያ አስፈላጊ ስለሆነ መረዳዳት፣ መደጋገፍ ያስፈልጋል።
አሥራት ለዚህ ሚዲያ ስያሜ ሲሆን ለአማራ ሕዝብ ዋጋ የከፈሉ አባት፣ ምሁር፣ መሪም ናቸው። እሳቸውን የወደደ፣ ያከበረ አማራ በእሳቸው ስም ሚዲያው እንዲሰየም ተስማምቷል። ስለዚህ ሁሉም ለአስራት ሚዲያ የሚገባውን ማድረግ ይገባዋል። ወደ አስራት መጥቶ መነጋገር፣ ሀሳብን መግለፅ ይገባል።
ሀሳብ ካለ እየተነጋገርን፣ እየተከራከርን መደገፍ ይገባናል። ተቀራርበን ሚዲያውን ጀምረን ሁላችን ወደ አስራት መሰባሰብ ይገባናል። በሀሳብም በጉልበትም መርዳት የምንችለው ወደ አሥራት ስንቀርብ ነው። ሁሉም ወደ አሥራት ይምጣ! ይሰባሰብ የሚል ጥሩ ማቅረብ እፈልጋለሁ።
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
****************************************
አቶ ማሙሸት አማረ
"ማሙሸት አማረ እባላለሁ። የአሥራት የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር የሀሳብና ገንዘብ አሰባሳቢ የልዑክ ቡድን ነኝ። አሥራት ለትርፍ ያልተቋቋመ የሕዝብ ድርጅት ነው። ይህን የአማራን ሕዝብ ሚዲያ በማገዝ የአማራን ሕዝብ ያግዙ! በሀገር ውስጥ የሚሰራው ስቲዲዮ በቅርቡ ተጠናቅቆ ስራ ይጀምራል። እኛም ከወገኖቻችን ጋር በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም በመገናኘት የሀሳብና የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ መዘጋጀታችን መግለፅ እወዳለሁ።"
****************************************
አቶ ቁምነገር ማስረሻ
"ቁምነገር ማስረሻ እባላለሁ። የአሥራት የገቢ አሰባሳቢ ቡድን አባል ነኝ። አሥራት ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ነው። አሥራት የሚተዳደረው በሀገር ውስጥና ውጭ በሚገኙ የአማራ ልጆች እና ወዳጆች በሚገኝ ድጋፍ ነው።
ይህን የገቢ ማሰባሰቢያ ድጋፍ ለማድረግ በቅርቡ በውጭና በሀገር ውስጥ የምንንቀሳቀስ ሲሆን የአማራ ልጆችና ወዳጆች በያላችሁበት እንድትጠባበቁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን።"
****************************************
"አሥራት ሚዲያ እንዲቋቋም የአማራ ሕዝብ ድጋፍ ሊያደርግና ሊረባረብ ይገባል።"
አቶ አግባው ሰጠኝ
………………
"ከመቸውም ጊዜ በላይ በአሁኑ ወቅት የአማራ ሕዝብ ለሚያደርገው የሕልውና ትግል ሚዲያ ያስፈልገናል። የአማራ ልጆች አሥራት ሚዲያን ለማቋቋም ደፋ ቀና እያሉ ይገኛሉ። አሥራት ሚዲያ እንዲቋቋም የአማራ ሕዝብ ድጋፍ ሊያደርግና ሊረባረብ ይገባል። ሀገር ቤት የምትገኙ ወጣቶች፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ ኃላፊነት የሚሰችሁ ሁሉ አገዛ እንድታደርጉ ጥሪ አቀርባለሁ። አሥራት ሚዲያን እንደግፍ! አሥራት ሚዲያ እውን እስኪሆን የሁላችንም ርብርብ አይለይ!"
አግባው ሰጠኝ
****************************************
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 01 Feb 2019, 21:30
በ21 ሰዓታት ብቻ ለአሥራት አማራ ሚዲያን ማቋቋሚያ የሚሆነ $18,055 of $100,000 goal መሰብሰብ ችለናል!!
አማራዎች በርቱ ከግባችን ለመደረስ ብዙ ይቀረናል!!!
የለገሳዛችሁትን አማራ ወገኖች እንደ እንድ አማራ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!
-
Masud
- Member+
- Posts: 5466
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 01 Feb 2019, 22:32
You pay Asrat for Church,
You pay Asrat for Ginbot 7’s ESAT
You pay Asrat for ABN’s ASRAT
You pay Asrat for ABN membership
... you are left with half of your salary.
This slavery, you work and others take the fruit of your work? Why? Think about it !
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 01 Feb 2019, 22:40
በ23 ሰዓታት ብቻ ለአሥራት አማራ ሚዲያን ማቋቋሚያ የሚሆነ $19,155 of $100,000 goal መሰብሰብ ችለናል!!
አማራዎች በርቱ ከግባችን ለመደረስ ብዙ ይቀረናል!!!
Pls go here and Donate
https://www.gofundme.com/6tcxkwg
የለገሳችሁትን አማራ ወገኖች እንደ እንድ አማራ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 02 Feb 2019, 01:30
Amanuel Abinet
በጠዋቱ ጮማ የሆነ ዜና አለኝ!
~
~
~
"ስማቸው እንዲጠቀስ የማይፈልጉ 3 ታላላቅ የአማራ ባለሀብቶች ለአስራት ሚዲያ ማቋቋሚያ 1 ሚሊዬን ብር(ወደ 35,000 ዶላር ገደማ) እንደሚረዱ ቃል ገብተዋ። በጣም እናመሰግናለን!!!
አስራት ይቋቋማል! ኻላስ!
***************
በተያያዘ ዜና
ለአሥራት የአማራ ሚዲያ በፓይፓል እየተካሄደ ያለው የእርዳታ ማሰባሰብ እንደቀጠለ ሲሆን እስካሁን ባለው መረጃ
ለአሥራት አማራ ሚዲያን ማቋቋሚያ የሚሆነ $20,660 of $100,000 goal መሰብሰብ ችለናል!!
አማራዎች በርቱ ከግባችን ለመደረስ ብዙ ይቀረናል!!!
Pls go here and Donate
https://www.gofundme.com/6tcxkwg
የለገሳችሁትን አማራ ወገኖች እንደ እንድ አማራ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!
-
simbe11
- Member
- Posts: 342
- Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Post
by simbe11 » 02 Feb 2019, 01:58
Shame on you. We disliked TPLF for their tribal ideology. How do you expect us to support this? This is shame. Fighting for the dead TPLF ideology makes you people of yesterday.
" yalefe sirat nafaki".
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 02 Feb 2019, 01:59
ለአሥራት አማራ ሚዲያን ማቋቋሚያ የሚሆነ $21,110 of $100,000 goal መሰብሰብ ችለናል!!
አማራዎች በርቱ ከግባችን ለመደረስ ብዙ ይቀረናል!!!
Pls go here and Donate
https://www.gofundme.com/6tcxkwg
የለገሳችሁትን አማራ ወገኖች እንደ እንድ አማራ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 02 Feb 2019, 13:00
ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት እና አቶ ተክለሃይማኖት ማሞ ለአስራት ሚዲያ ድጋፍ ጥሪ አቀረቡ።
Please wait, video is loading...
ለአሥራት አማራ ሚዲያን ማቋቋሚያ የሚሆነ $25,415 of $100,000 goal መሰብሰብ ችለናል!!
አማራዎች በርቱ ከግባችን ለመደረስ ብዙ ይቀረናል!!!
Pls go here and Donate
https://www.gofundme.com/6tcxkwg
የለገሳችሁትን አማራ ወገኖች እናመሰግናለን!!
-
Ethoash
- Senior Member
- Posts: 18803
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 02 Feb 2019, 13:12
Maxi wrote: ↑02 Feb 2019, 01:30
Amanuel Abinet
በጠዋቱ ጮማ የሆነ ዜና አለኝ!
~
~
~
"ስማቸው እንዲጠቀስ የማይፈልጉ 3 ታላላቅ የአማራ ባለሀብቶች ለአስራት ሚዲያ ማቋቋሚያ 1 ሚሊዬን ብር(ወደ 35,000 ዶላር ገደማ) እንደሚረዱ ቃል ገብተዋ። በጣም እናመሰግናለን!!!
አስራት ይቋቋማል! ኻላስ!
Mad Max,
i also want to support
እሥራት ሚዲያን 1 ሚሊዬን ብር(ወደ 35,000 ዶላር ገደማ)እንደምረዳ ቃል እገባለሁ።ስማቸው እንዲጠቀስ የማይፈልጉ ታላቅ ፌደራሊስት ባላሀብት በሚለው ተርታ ደምረኝ
for sure u will not care if i give or not as long as i influence other parking lot king and uber driver to give
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 02 Feb 2019, 14:44
የትግሉ ፋና ወጊዎች ከአሥራት ጎን እንድትቆሙ ጥሪ እያቀረቡ ነው!
1) ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
2) አቶ ማሙሸት አማረ
3) ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት
4) መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ
5) አግባው ሰጠኝ
6)ቁም ነገር ማስረሻ ከአሥራት ጎን እንድትቆሙ ጥሪ እያቀረቡ ነው!
አሥራትን አግዙ! ከታላላቆቻችን፣ ከፋና ወጊዎቹ ጋር ሆነን እውን እናደርገዋለን!
በአንድ ቀን ውስጥ ለአስራት የአማራ ሚዲያ የሚሆን $27,200 ብር በGofundme ተለግሷል!!!
Pls Donate!!
https://www.gofundme.com/6tcxkwg
-
Maxi
- Member
- Posts: 3963
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Post
by Maxi » 02 Feb 2019, 18:09
ቆፍጣናው መልዕክቱን አስተላልፏል።
"የአሥራት ሚዲያ ጎን በመቆም የሕዝባችን ድምፅ እንዲሆን እንድትረዱ ጥሪዬን አስተላልፏለሁ።" መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ
…………………
መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ እባላለሁ። የአሥራት ሚዲያ የገንዘብ አሰባሳቢ ኮሚቴ አባል ነኝ። የአማራ ሕዝብ ሚዲያ በማጣቱ የተጋረጠበትን ሁለንተናዊ ቀውስ ሳይከላከል ቆይቷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሕዝቡና ወጣቱ በከፈሉት መስዋዕትነት………፣ በተወሰነ መልኩም ሕዝቡ ለነፃነቱ እየታገለ ይገኛል።
ይህ ትግል እውን ይሆን ዘንድ! የተከበርከው የአማራ ሕዝብና የአማራን ሕዝብ መደራጀት የምትደግፉ በውጭም በሀገር ውስጥም የምትኖሩ በሙሉ እያቋቋምን ካለነው የአሥራት ሚዲያ ጎን በመቆም የሕዝባችን ድምፅ እንዲሆን እንድትረዱ ጥሪዬን አስተላልፏለሁ።
ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ
በአንድ ቀን ውስጥ ለአስራት የአማራ ሚዲያ የሚሆን $30,000 ብር በGofundme ተለግሷል!!!
Pls Donate!!
https://www.gofundme.com/6tcxkwg
-
Ethoash
- Senior Member
- Posts: 18803
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 03 Feb 2019, 09:53
ለወሬማ ማን ይደርስባቹሀል። እስቲ እግዜር ያሳያቹህ ለድሀው ይሄ ሚድያ ምን ይፈይደዋል።
ለምን የአማራ ሕዥብ ኤፈርት እና ሜቴክ ለመመሰረት ገንዘብ አያዋጣም።
ምን በሉኝ ትግሬዎች ፣ አማራን በኢኮኖሚ ፻ ግዜ ቀድሞዋቸው ነው የሚሄዱት ምን አለ በሉኝ።
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 483
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 03 Feb 2019, 10:06
Here comes a bunch of tribal lords intending to collect money to “ liberate” Amharas. What they are telling us is the Amharas have no any others to rely upon in present Ethiopia except themselves. The bomb TPLF and OLF has buried intend to keep going off. But thanks God we have a reliable counter force in Aratkilo to diffuse that bomb.
-
confused
- Member
- Posts: 2586
- Joined: 14 May 2014, 02:38
Post
by confused » 03 Feb 2019, 11:02
SUPPORT ESAT
ESAT is the true voice, ears, and eyes of the Amhara. Please donate to ESAT, the reputable and respected voice of the Amhara and Gurage.
https://uk.gofundme.com/supportesat
Last edited by
confused on 03 Feb 2019, 11:15, edited 1 time in total.