Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member
Posts: 4811
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Maxi » 12 Jan 2019, 23:07

ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

ህወሓት የኩናማ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራሮች መካከል 4ቱን ማፈኗ ተገልጿል። ኢሮብ፡ ኩናማና የተንቤን ማኅበረሰብ በማንነታቸው ምክንያት በህወሓት ጫና መንገላታት ከጀመሩ ቆይተዋል። ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ከነዚህ ብሔረሰቦች ጎን መቆምና ጥያቄያቸው በፌደራል መንግስቱ እንዲሰማ ማድረግ የዜግነት ግዴታ ነው።

ሰው በማንነቱ መታፈን ይብቃ !!Maxi
Member
Posts: 4811
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Maxi » 12 Jan 2019, 23:17

"የትግራይ ክልል ህዝብ (ትግሬ አላልኩም) በአጠቃላይ 5 ሚሊዮን ነው።"

Nahom Belay

በሃይል ትግሬ የሚለው ስም የተጫነባቸው ያሁኑ የ ''ትግሬ ክልል'' ነባር ነዋሪወች የሚከተሉት ሲሆኑ ባሁኑ ሰአት ለመብታቸው ከፍተኛ የሆነ ትግል ላይ ይገኛሉ :
:
1ኛ ኢሮብ ⇛ ብዛት 200 ሺህ በኤርትራ ድምበር የሚገኝ የነ አፄ ዮሃንስ ራስ አሉላ አባ ነጋ እና ጄል ሀይሎም ብሄር። የራሱ ማንነት ቋንቋ ባህል ያለው። ዋና ከተማው አዲግራት ነው። መለስ ሀያሎምን ሲያስገድለው ሌላው እሰይ ብሎ ዝም ያለው ሃያሎም የኢሮብ ብሄር ተወላጅ ስለሆነ ነው። አፄ ዮሃንስን እና ራስ አሉላን አንድ ቀን መለስ እና ህወሃት ስማቸውን የማይጠሯቸው የኢሮብ ተወላጆች ስለሆኑ
ነው። የአፄ ዮሃንስን የልጅ ልጆች ለቅሞ ገሎ የጨረሳቸው ህወሃት ነው።
:

2ኛ እንደርታ ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን በደቡብ በኩል ከራያ የሚዋሰን ሰፊ እራሱን የቻለ ያመጋገብ የባህል የቋንቋ መሰረት ያለው በተለየ መልኩ ከ ወሎ ራያ የሚመሳሰል
ህዝብ ሲሆን በግድ ትግሬነት ተጭኖበት የሚማቅቅ ህዝብ ነው።
:
3ኛ ተምቤን ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን 200 ሺህ ተምቤን አሁን ''ትግሬ ክልል ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ቀደምት ነባር ህዝብ ሲሆን አድዋ ሽሬ ተብሎ ስሙ ተቀይሮ ትግሬነት በግድ የተጫነበት ህዝብ ነው።
:
4ኛ ኩናማ ⇛ ብዛት 250 ሺህ የኩናማ ህዝብ የራሱ ያጨፋፈር የባህል ለቅሶ ቋንቋ ያለው በኤርትራ ድምበር ይዞ ወደ ታች የሚዘልቅ ነባር የዛ አካባቢ ብሄር የራሱ ማንነት ያለው ግን በግድ ትግሬነት ደፍቆት መብቱ ተረግጦ የሚኖር ህዝብ::
:
5ኛ አክሱም አማራ ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን 700 ሺህ አክሱም አማራ የአማራ ብሄረሰቦች ሲሆን የአክሱምን ሃውልት የሰሩ ጥበበኞች የራሳቸው የተለየ የጌጥ እቃወች ወግ ባህል ያላቸው ሲሆኑ ቋንቋቸው አማርኛ የነበረ ሲሆን
ለዘመናት በተፈፀመባቸው ጭቆና ትግርኛ በግድ እንዲናገሩ የተደረጉ እስካሁን ድረስ ከጎንደር ጎጃም የመጡ ቡዳ አንጥረኛ እየተባሉ የሚሰደቡ ህዝቦች ናቸው ባህላቸው ከወልቃይት አማራ ጋር የሚመሳሰል በአፄ ዳዊት ጊዜ ታቦተ ፅዮንን የሰሩ ናቸው።
:
6ኛ ወልቃይት ጠገዴ ⇛ ብዛት 750 ሺህ የጎንደር አማራ አማርኛ ተናጋሪ ለም ሰሊጥ ጥጥ የሚመረትበት መሬቱ እና የሱዳን ድምበርተኝነቱ ተፈልጎ በግድ በሃይል ትግርኛ
ተናገር በትግርኛ አልቅስ በትግርኛ ዝፈን እየተባለ ያለ መከረኛ የጎንደር አማራ ወደ ትግሬ የተወሰደ::
:
7ኛ ራያ ⇛ ብዛት 800 ሺህ ራያ የራሱ አለባበስ ያለው አማርኛ የሚናገር የወሎ አማራ መሬት ሲሆን ትግሬን ለማተለቅ ለም መሬት ወረራ ተደርጎ በሃይል በግድ ትግርኛ
ተናገር በትግርኛ አልቅስ በትግርኛ ዝፈን እየተባለ ያለ መከረኛ የወሎ አማራ::
:
8ኛ ሰሜን አፋር ⇛ ብዛት 150 ሺህ የአፋር ህዝብ ሲሆን አዋሽን ለም መሬቶች እና የ ፈንታሌ ዳሎል የጨው ማምረቻ የፖታሽ ማእድን ለመውሰድ ወደ ትግራይ የተጠቃለለ በግድ ትግሬነት የተጫነበት የሰሜን አፋር ህዝብ ነው።
:
9ኛ ትግረ ⇛ ብዛት 560 ሺህ ትግረ ነባር እና የራሱ መገለጫ ከላይ ሴቶቹ የሚሰሩት ሹርባ እና ነጠላ አለባበሳቸው ሳይቀር የተወሰደበት ባህሉን ወስደው ስሙን ቀይረው የጉራጌ ቋንቋ የሚመሳሰል ቋንቋውን አጥፍተው ትግሬ ነህ ብለናል ትግሬ ነህ ተብሎ አንገቱን ደፍቶ የሚማቅቅ ህዝብ። ትግሬ የሚባል በሃይል ሌሎች ላይ የተጫነ ስር የሌለው ስም
እንጂ ብሄር የለም።

Cowboy Humera
Member
Posts: 997
Joined: 21 Oct 2018, 06:17

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Cowboy Humera » 13 Jan 2019, 00:35

Maxi wrote:
12 Jan 2019, 23:17
8ኛ ሰሜን አፋር ⇛ ብዛት 150 ሺህ የአፋር ህዝብ ሲሆን አዋሽን ለም መሬቶች እና የ ፈንታሌ ዳሎል የጨው ማምረቻ የፖታሽ ማእድን ለመውሰድ ወደ ትግራይ የተጠቃለለ በግድ ትግሬነት የተጫነበት የሰሜን አፋር ህዝብ ነው።
ይኽ ሆን ብሎ ስም ለማጥፋት የተደረገ ነው። ኡኛ አዋሾች ትግራዎት ኡንጂ አፋሮች አይደለንም። አፋሮች ከየመን ብስደት ወደ ትግራይ የመጡ ህዝቦች ሲሆኑ፣ ኡኛ ትግራዎት ግን ለ 3000 አመታት ትግራይ ውስጥ የኖርን ዲሞክራቲክ ህዝብ ነን። ለኛ አዋሾች ትግራዊነታችን ስንወለድ የተሰጠን ትልቅ ስጦታ ኡንጂ በሃይል የተጫነብን ማንነት አይደለም። ኡኔ ኡዚህ ፎርም ለ9 አመታት ያህል ኡንደ የኤርትራኖች ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሆኘ ሳገለግል አንዲት ቀንም እንኳን አፋር ነኝ ብዬ ተናግሬ አላውቅም። ኩሩ ትግራዋይ ነኝ። አዋሽ ወንዙ፣ መሬቱ፣ ጨው ፖታሹ፣ ሁሉ የኛ የትግራዎት ነው።

Follower
Member
Posts: 907
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Follower » 13 Jan 2019, 01:23

Lol kunamas are Eriitreas, we never heard about agame kunamas before,kunamas and afars are like lions they dont leave their homeland barka and dankalia,even inside Etitrea very rearly they move to other places.
So i dont know why these agames are claiming them as their kins?

Degnet
Senior Member+
Posts: 22824
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Degnet » 13 Jan 2019, 02:35

Follower wrote:
13 Jan 2019, 01:23
Lol kunamas are Eriitreas, we never heard about agame kunamas before,kunamas and afars are like lions they dont leave their homeland barka and dankalia,even inside Etitrea very rearly they move to other places.
So i dont know why these agames are claiming them as their kins?
anta hebey Tigray dehri 1956 eyu enatekormeme ne'esheten kekewn ztegebere,tarik entay aflituka eyu bejeka tselei.
Maxi,
It is a case of autonomy as it was in earlier times,there was no enemity between us and Gonder.If you have some mind,it is like Kemant.Call it Abyssinia and give them autonomy.Amarigna enji Amara yemibal yelem.

Jirta
Member
Posts: 625
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Jirta » 13 Jan 2019, 05:50

Maxi wrote:
12 Jan 2019, 23:17
"የትግራይ ክልል ህዝብ (ትግሬ አላልኩም) በአጠቃላይ 5 ሚሊዮን ነው።"

Nahom Belay

በሃይል ትግሬ የሚለው ስም የተጫነባቸው ያሁኑ የ ''ትግሬ ክልል'' ነባር ነዋሪወች የሚከተሉት ሲሆኑ ባሁኑ ሰአት ለመብታቸው ከፍተኛ የሆነ ትግል ላይ ይገኛሉ :
:
1ኛ ኢሮብ ⇛ ብዛት 200 ሺህ በኤርትራ ድምበር የሚገኝ የነ አፄ ዮሃንስ ራስ አሉላ አባ ነጋ እና ጄል ሀይሎም ብሄር። የራሱ ማንነት ቋንቋ ባህል ያለው። ዋና ከተማው አዲግራት ነው። መለስ ሀያሎምን ሲያስገድለው ሌላው እሰይ ብሎ ዝም ያለው ሃያሎም የኢሮብ ብሄር ተወላጅ ስለሆነ ነው። አፄ ዮሃንስን እና ራስ አሉላን አንድ ቀን መለስ እና ህወሃት ስማቸውን የማይጠሯቸው የኢሮብ ተወላጆች ስለሆኑ
ነው። የአፄ ዮሃንስን የልጅ ልጆች ለቅሞ ገሎ የጨረሳቸው ህወሃት ነው።
:

2ኛ እንደርታ ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን በደቡብ በኩል ከራያ የሚዋሰን ሰፊ እራሱን የቻለ ያመጋገብ የባህል የቋንቋ መሰረት ያለው በተለየ መልኩ ከ ወሎ ራያ የሚመሳሰል
ህዝብ ሲሆን በግድ ትግሬነት ተጭኖበት የሚማቅቅ ህዝብ ነው።
:
3ኛ ተምቤን ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን 200 ሺህ ተምቤን አሁን ''ትግሬ ክልል ተብሎ ከሚጠራው ቦታ ቀደምት ነባር ህዝብ ሲሆን አድዋ ሽሬ ተብሎ ስሙ ተቀይሮ ትግሬነት በግድ የተጫነበት ህዝብ ነው።
:
4ኛ ኩናማ ⇛ ብዛት 250 ሺህ የኩናማ ህዝብ የራሱ ያጨፋፈር የባህል ለቅሶ ቋንቋ ያለው በኤርትራ ድምበር ይዞ ወደ ታች የሚዘልቅ ነባር የዛ አካባቢ ብሄር የራሱ ማንነት ያለው ግን በግድ ትግሬነት ደፍቆት መብቱ ተረግጦ የሚኖር ህዝብ::
:
5ኛ አክሱም አማራ ⇛ ብዛት 1 ሚሊዮን 700 ሺህ አክሱም አማራ የአማራ ብሄረሰቦች ሲሆን የአክሱምን ሃውልት የሰሩ ጥበበኞች የራሳቸው የተለየ የጌጥ እቃወች ወግ ባህል ያላቸው ሲሆኑ ቋንቋቸው አማርኛ የነበረ ሲሆን
ለዘመናት በተፈፀመባቸው ጭቆና ትግርኛ በግድ እንዲናገሩ የተደረጉ እስካሁን ድረስ ከጎንደር ጎጃም የመጡ ቡዳ አንጥረኛ እየተባሉ የሚሰደቡ ህዝቦች ናቸው ባህላቸው ከወልቃይት አማራ ጋር የሚመሳሰል በአፄ ዳዊት ጊዜ ታቦተ ፅዮንን የሰሩ ናቸው።
:
6ኛ ወልቃይት ጠገዴ ⇛ ብዛት 750 ሺህ የጎንደር አማራ አማርኛ ተናጋሪ ለም ሰሊጥ ጥጥ የሚመረትበት መሬቱ እና የሱዳን ድምበርተኝነቱ ተፈልጎ በግድ በሃይል ትግርኛ
ተናገር በትግርኛ አልቅስ በትግርኛ ዝፈን እየተባለ ያለ መከረኛ የጎንደር አማራ ወደ ትግሬ የተወሰደ::
:
7ኛ ራያ ⇛ ብዛት 800 ሺህ ራያ የራሱ አለባበስ ያለው አማርኛ የሚናገር የወሎ አማራ መሬት ሲሆን ትግሬን ለማተለቅ ለም መሬት ወረራ ተደርጎ በሃይል በግድ ትግርኛ
ተናገር በትግርኛ አልቅስ በትግርኛ ዝፈን እየተባለ ያለ መከረኛ የወሎ አማራ::
:
8ኛ ሰሜን አፋር ⇛ ብዛት 150 ሺህ የአፋር ህዝብ ሲሆን አዋሽን ለም መሬቶች እና የ ፈንታሌ ዳሎል የጨው ማምረቻ የፖታሽ ማእድን ለመውሰድ ወደ ትግራይ የተጠቃለለ በግድ ትግሬነት የተጫነበት የሰሜን አፋር ህዝብ ነው።
:
9ኛ ትግረ ⇛ ብዛት 560 ሺህ ትግረ ነባር እና የራሱ መገለጫ ከላይ ሴቶቹ የሚሰሩት ሹርባ እና ነጠላ አለባበሳቸው ሳይቀር የተወሰደበት ባህሉን ወስደው ስሙን ቀይረው የጉራጌ ቋንቋ የሚመሳሰል ቋንቋውን አጥፍተው ትግሬ ነህ ብለናል ትግሬ ነህ ተብሎ አንገቱን ደፍቶ የሚማቅቅ ህዝብ። ትግሬ የሚባል በሃይል ሌሎች ላይ የተጫነ ስር የሌለው ስም
እንጂ ብሄር የለም።

Abdisa
Member
Posts: 3607
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Abdisa » 13 Jan 2019, 06:34

Cowboy Humera wrote:
13 Jan 2019, 00:35
Maxi wrote:
12 Jan 2019, 23:17
8ኛ ሰሜን አፋር ⇛ ብዛት 150 ሺህ የአፋር ህዝብ ሲሆን አዋሽን ለም መሬቶች እና የ ፈንታሌ ዳሎል የጨው ማምረቻ የፖታሽ ማእድን ለመውሰድ ወደ ትግራይ የተጠቃለለ በግድ ትግሬነት የተጫነበት የሰሜን አፋር ህዝብ ነው።
ይኽ ሆን ብሎ ስም ለማጥፋት የተደረገ ነው። ኡኛ አዋሾች ትግራዎት ኡንጂ አፋሮች አይደለንም። አፋሮች ከየመን ብስደት ወደ ትግራይ የመጡ ህዝቦች ሲሆኑ፣ ኡኛ ትግራዎት ግን ለ 3000 አመታት ትግራይ ውስጥ የኖርን ዲሞክራቲክ ህዝብ ነን። ለኛ አዋሾች ትግራዊነታችን ስንወለድ የተሰጠን ትልቅ ስጦታ ኡንጂ በሃይል የተጫነብን ማንነት አይደለም። ኡኔ ኡዚህ ፎርም ለ9 አመታት ያህል ኡንደ የኤርትራኖች ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሆኘ ሳገለግል አንዲት ቀንም እንኳን አፋር ነኝ ብዬ ተናግሬ አላውቅም። ኩሩ ትግራዋይ ነኝ። አዋሽ ወንዙ፣ መሬቱ፣ ጨው ፖታሹ፣ ሁሉ የኛ የትግራዎት ነው።
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Agame Awash change your user name to Adwa.

Temt
Member
Posts: 1670
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Temt » 13 Jan 2019, 11:37

Abdisa wrote:
13 Jan 2019, 06:34
Cowboy Humera wrote:
13 Jan 2019, 00:35
Maxi wrote:
12 Jan 2019, 23:17
8ኛ ሰሜን አፋር ⇛ ብዛት 150 ሺህ የአፋር ህዝብ ሲሆን አዋሽን ለም መሬቶች እና የ ፈንታሌ ዳሎል የጨው ማምረቻ የፖታሽ ማእድን ለመውሰድ ወደ ትግራይ የተጠቃለለ በግድ ትግሬነት የተጫነበት የሰሜን አፋር ህዝብ ነው።
ይኽ ሆን ብሎ ስም ለማጥፋት የተደረገ ነው። ኡኛ አዋሾች ትግራዎት ኡንጂ አፋሮች አይደለንም። አፋሮች ከየመን ብስደት ወደ ትግራይ የመጡ ህዝቦች ሲሆኑ፣ ኡኛ ትግራዎት ግን ለ 3000 አመታት ትግራይ ውስጥ የኖርን ዲሞክራቲክ ህዝብ ነን። ለኛ አዋሾች ትግራዊነታችን ስንወለድ የተሰጠን ትልቅ ስጦታ ኡንጂ በሃይል የተጫነብን ማንነት አይደለም። ኡኔ ኡዚህ ፎርም ለ9 አመታት ያህል ኡንደ የኤርትራኖች ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሆኘ ሳገለግል አንዲት ቀንም እንኳን አፋር ነኝ ብዬ ተናግሬ አላውቅም። ኩሩ ትግራዋይ ነኝ። አዋሽ ወንዙ፣ መሬቱ፣ ጨው ፖታሹ፣ ሁሉ የኛ የትግራዎት ነው።
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Agame Awash change your user name to Adwa.
I think he should change it to Adwusha so his nick could cover two uniquely identifying characters of his:
1) Adwu as in Adwa and
2) Wsha as in a dog and a lying SOB

What do you think of that suggestion brother Abdisa?

Weyane.is.dead
Member
Posts: 1293
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Weyane.is.dead » 13 Jan 2019, 12:54

Kunama irob and agews deserve their own killi in tigray

Weyane.is.dead
Member
Posts: 1293
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Weyane.is.dead » 13 Jan 2019, 13:24

Coming soon kunama irob and tembien agew killils

Degnet
Senior Member+
Posts: 22824
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ፍትህ በትግራይ ለሚገኙ ለኢሮብና ኩናማ ብሔረሰብ ወገኖቻችን!!

Post by Degnet » 13 Jan 2019, 15:27

Weyane.is.dead wrote:
13 Jan 2019, 13:24
Coming soon kunama irob and tembien agew killils
The past can never return,it is to create.Akran be nedrom enteanketeketu Tigrigna Pente song.

Post Reply