Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Member
Posts: 641
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

ከክንፈ መለስ እና ብዙ ባለስልጣናት ሞት ጀርባ ያለው ጌታቸው አሰፋ ማነው?

Post by Fiyameta » 12 Jan 2019, 18:17

ከክንፈ መለስ እና ብዙ ባለስልጣናት ሞት ጀርባ ያለው ጌታቸው አሰፋ ማነው?
አዲስ መረጃ ክፍል 1

ጌታቸው አሰፋ ማነው?
አዲስ መረጃ ክፍል 2

Abdisa
Member
Posts: 3607
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ከክንፈ መለስ እና ብዙ ባለስልጣናት ሞት ጀርባ ያለው ጌታቸው አሰፋ ማነው?

Post by Abdisa » 12 Jan 2019, 19:00

ለመሆኑ ስለማንነቱና ስራው በይፋ የማይታወቀውና፣ ህዝብ በኒክ-ኔም ካልሆነ በቀር በኣካል ወይም በዌብ-ካም መስኮት አይቶት የማያውቀው፣ "የአደባባይ ሰው አይደለም" የሚባለውና፣.... የሆነ የወያኔ ስብሰባ ላይ ቢኖር እንኳን በፎቶና በቪዴዮ ራዳር ውስጥ እንዳይገባ የሚደረገው፣ .... በአሁኑ ወቅት ኒክ-ኔሙ እንደ ለኤርትራ ህዝብ ሰብአዊ መብት ተሟጋች በተደጋጋሚ ከመነሳት አልፎ፣ አሁን ለመጣው ለውጥ ለኤርትራ መንግስትና ህዝብ እንቅፋት ይሆናል ተብሎ የሚፈራው፣ .... ካገሩ ትግራይ ውስጥ አልፎ ታላቋን አመሪካ "...አመሪካ የዶክተር አብይ መንግስት መርዳት የማታቆም ከሆነች፣ እኛም ለአመሪካውያን ተቃዋሚዎችን ድጋፍ እናደርጋለን!!..." ሲል እስከ ማስፈራራት የደረሰው፣.... ባሁኑ ወቅት በቱርክና ቃጣር እየተከፈለው ጽንፈኛ እስላማዊ አጀንዳቸውን ኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ ለማስፈጸም ሌት ተቀን የሚሰራ እጀ-ረጅሙ አይተ አዋሽ ማን ነው?? :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Cowboy Humera
Member
Posts: 997
Joined: 21 Oct 2018, 06:17

Re: ከክንፈ መለስ እና ብዙ ባለስልጣናት ሞት ጀርባ ያለው ጌታቸው አሰፋ ማነው?

Post by Cowboy Humera » 12 Jan 2019, 21:50

Abdisa wrote:
12 Jan 2019, 19:00
ለመሆኑ ስለማንነቱና ስራው በይፋ የማይታወቀውና፣ ህዝብ በኒክ-ኔም ካልሆነ በቀር በኣካል ወይም በዌብ-ካም መስኮት አይቶት የማያውቀው፣ "የአደባባይ ሰው አይደለም" የሚባለውና፣.... የሆነ የወያኔ ስብሰባ ላይ ቢኖር እንኳን በፎቶና በቪዴዮ ራዳር ውስጥ እንዳይገባ የሚደረገው፣ .... በአሁኑ ወቅት ኒክ-ኔሙ እንደ ለኤርትራ ህዝብ ሰብአዊ መብት ተሟጋች በተደጋጋሚ ከመነሳት አልፎ፣ አሁን ለመጣው ለውጥ ለኤርትራ መንግስትና ህዝብ እንቅፋት ይሆናል ተብሎ የሚፈራው፣ .... ካገሩ ትግራይ ውስጥ አልፎ ታላቋን አመሪካ "...አመሪካ የዶክተር አብይ መንግስት መርዳት የማታቆም ከሆነች፣ እኛም ለአመሪካውያን ተቃዋሚዎችን ድጋፍ እናደርጋለን!!..." ሲል እስከ ማስፈራራት የደረሰው፣.... ባሁኑ ወቅት በቱርክና ቃጣር እየተከፈለው ጽንፈኛ እስላማዊ አጀንዳቸውን ኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ ለማስፈጸም ሌት ተቀን የሚሰራ እጀ-ረጅሙ አይተ አዋሽ ማን ነው?? :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:
ዋይ ዋይ አኽቢዶምለይ ጎይታይ፣ ሃምዚ ልበለ መዐርግ እማ ካበይ ከግንዮ። ኡታ ላይ ሰብአዊ መብቲ ተሟጋች እትብል መዐርግ ጥራይ ምአኸለትኒ ነይራ።።

Post Reply