Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zebideru
Member
Posts: 297
Joined: 03 Jun 2018, 16:44

ገዱ ይውረድ የሚሉ ሙጃሊያሞች ከቅማላሞቹ አይለዩም

Post by Zebideru » 10 Jan 2019, 16:07

በአሁኑ ሰአት አዴፓን ለማዳከም የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እየታዩ ነው። አንደኛው በቅማላም ወያኔውች የሚመራ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በኦነግ/ኦዴፓ የሚጎነጎን ነው። አበን የሚባለው በድል አጥቢያ የተመሰረተ ፓርቲ ከየትኛው ጎራ እንዳበረ ባይታወቅም የፖለቲካ ቁማርተኛነቱን እያሳየን ነው።

እንደው እውነት እንናገር ከተባለ አቶ ገዱና ጀነራል አሳምነው ከስልጣን ቢወርዱ የሚደሰቱት እነማናቸው? ስንት ጊዜ ገዱና ደመቀ መኮንንን ይውረዱ እያሉ ሲጮሁ ሰምተናቸዋል? አዎ ቅማላም ወያኔውች ናቸው። አሁን ታዲያ ከንሱ ጋር ሆኖ ገዱ ይውረድ ጀነራል አሳምነው ይውረድ የሚሉ ሙጃሊያሞች የማንን አጀንዳ ለማስፈጸም ነው? ያ ዱካ መሪያቸውን በገዱና በደመቀ መኮንን የፖለቲካ ሬሳ ላይ ስልጣን ላይ ለማስወጣት ነው? ከዛስ? ማንን ለመጥቀም? ወያኔን? ዳኡድ ኢብሳን?

እኛ የምንለው መከላከያ ከወያኔ ይጥራ እስከዛ ከአማራ ክልል ይውጣ እንጂ ገዱ ይወረድ አሳምነው ይውረድ አላልንም። እንድዛ የሚሉት የፖለቲካ ቁማርተኞች ከነሙጃልያቸው አርፈው ይቀመጡ ወይም ይቆመጡ።

Zebideru
Member
Posts: 297
Joined: 03 Jun 2018, 16:44

Re: ገዱ ይውረድ የሚሉ ሙጃሊያሞች ከቅማላሞቹ አይለዩም

Post by Zebideru » 10 Jan 2019, 16:58

ልሳነ ሙጃሊያም ይሄን ሲጽፍ ምን አጀንዳ ይዞ ነው? ለማን ተቆርቁሮ ነው? ለአማራ ህዝብ ብሎ እንዳልሆነ መታወቅ አለበት።
https://www.facebook.com/AmharaPress/ph ... =3&theater

Zebideru
Member
Posts: 297
Joined: 03 Jun 2018, 16:44

Re: ገዱ ይውረድ የሚሉ ሙጃሊያሞች ከቅማላሞቹ አይለዩም

Post by Zebideru » 10 Jan 2019, 17:11

ልሳነ ሙጃሊያም ይሄንንስ በፌስቡኩ ሲያውጣ ምን ፈልጎ ነው? ማን ተጠቃሚ ነው በዚህ ጽሁፍ?

Post Reply