Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 1177
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

መከላከያ ከጎንደር ይውጣ! ያለበለዚያ ትግሬዎች በድጋሚ በድንጋይ ሲወገሩ ያለቅሷታል! ወይም ደሞ እንዳለ ትግሬን ከአማራ ክልል ሲባረሩ ማላዘናቸውን ይቀጥጥላሉ::

Post by Abaymado » 09 Jan 2019, 23:09

ገዱ ማስተዳደር ካቃተው ለዶክተር አምባቸው ስልጣኑን ይልቀቅ!
ገዱ ሲበዛ ገዝጋዛና ዝግምተኛ ነው:: ለነገሮች ፍጥነት በተሞላበት መልስ መስጠት አይችልም:: ለምንድነው ህዝባችን የሚገደለው? የአማራ ፖሊስ እያለ መከላከያ ለምን ሕዝባችንን ይገላል? ትግራዮችን እየተለማመጡ ሰላማዊ ሰው ይገላሉ? ለምንድነው የወያኔ ሱር ኮንስትራክሽን ከክልሉ የማይወጣው? ለምንድነው የአማራ ጠላት የሆነ የመከላከያ አመራር ጎንደር የሰፈረው?
ይሄ አደገኛ ማስጠንቀቅያ ነው የአማራ ክልል ከቁጥጥር ውጭ እንዳይወጣ:: ማንም ሊያቆመን አይችልም :: የተሰረቁ መሬታችን ካልተመለሱ በኃይል እናስመልሳለን:: ትግራይ መሬታችንን ካልመለሰች ብትንትኗን ነው የምናወጣት:: የኛ የመሬት ጥያቄ ትግሬ የሰረቀችውን ብቻ ሳይሆን: ያለአግባብ ወደሌላ ክልልሎች የተካለለውንም ጭምር ነው::

የአማራ ክልል ሊመልሳቸው ያልቻላቸው ነገሮች:
1. ብዙ ብር ለእንቦጭ እየሰበሰበ አንድም ሥራ ሰርቶ አላሳየንም:: ማነው እንቦጩን የሚያስወግደው? መሳሪያ ተገዛ እያሉ ወሬ ያወራሉ እንጂ እንቦጩ ተወግዶ ወይ ሲወገድ አሳይተውን አያቁም::
2. ህዝቡ የሚፈልገው ትላላቅ ልማቶችን ማየት ነው:: የህዝብ ማጉዋግዋዣ ድልድይን ማየት አይደለም:: ትላልቅ ፋብሪካዎችን ማየት ይፈልጋል:: በጭቃ የተሰሩ ትምህርት ቤቶችን አፈራርሶ ዘመናዊ ትምህርት ቤቶች ማየት ይፈልጋል:: ዘመናዊ መንገዶች ማየት ይፈልጋል::
3. የራያ ሆነ የወልቃይት ጉዳይ በፍፁም በረፈረንዴም አይወሰንም:: ምን አይነት ጤነኛ የሆነ ሰው በዚህ እንዲወሰን የሚፈልግ? ትግሬ ቀድማ ሕዝቧን አስፍራለች:: መሬቱ የሚመለሰው ታሪክን ታኮ ብቻ ነው::
4. ብአዴን የአማራ ጠላት የሆኑትን አባላቱን አስወግዶ አዲስ አባላት ያስገባ::
5. ሙስናን ሙሉ በሙሉ ያስወግድ::

ገዱ ግዜ ሳያልፍብክ ከእንቅልፍህ ንቃ ! ህዝቡ የሚለውን አዳምጥ:: አማራ በአሁኑ ሰዓት በጣም ነቅቷል : ምንም ነገር አያቆመውም::
ይህ ማስጠንቀቂያ ይሁናችሁ !!
Last edited by Abaymado on 11 Jan 2019, 11:32, edited 1 time in total.

AbebeB
Member
Posts: 3083
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ብአዴን ሕዝቡን የማያዳምጥ ከሆነ ተገፍትሮ ይወጣል! የአማራ ክልል የጦርንነት ቀጠና ከመሆኑ በፊት መከላከያ ከጎንደር ይውጣ ወይ በአማራ አመራር ይቀየር

Post by AbebeB » 10 Jan 2019, 00:25

Abaymado,

አማራ የሚባል ሕዝብ አለ እንዴ? ካለም በዚያ ክልል በብዛት በአራተኛ ደረጃ የተመዘገበ ነው (ከአርጎባ ጋር ዕኩል 2 ሚሊየን: WFB Census 2018)፡፡ ከዚያም ሌላ (እንደሚባለው ከሆነ) አማራ ጀግና የለውም፡፡

አማራ ጀግና ያሌለው አሥር ጾታ ስላለው ነው፡፡ ወደ ውጊያ የማይቀርቡ ብዙዎች ናቸው፡፡ ለምሳሌ፡
1. ውጊያ ፈርቶ የመነኮሴ
2. በእጃቸው የሚያጨበጭቡና በእግራቸው የሚያሸበሽቡ ደብተራዎች ስለፍራታቸው አያፍሩም ይላል፡፡
3. ልመናን ሥራ ያደረጉ የሰጣቸውን ይቨባርካሉ እንጂ ጦርነት በሩቁ ይሻላል የሚሉ ይላቸዋል፡፡ በዘመነችን የኢሳት ጨቤዎቹ እንደ እነ መሳይና ኤርሚያስ ማለት ሊሆን ይችላል፡፡
Reference: በፕ/ር ጌታቸው ሓይሌ የተተረጎመው የአባባህረ መጽሐፍ ገጽ 90-91፡፡

Abaymado
Member
Posts: 1177
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

መከላከያ ከጎንደር ይውጣ! ያለበለዚያ ትግሬዎች በድጋሚ በድንጋይ ሲወገሩ ያለቅሷታል! ወይም ደሞ እንዳለ ትግሬን ከአማራ ክልል ሲባረሩ ማላዘናቸውን ይቀጥጥላሉ::

Post by Abaymado » 11 Jan 2019, 11:31

ሱር ኮንስትራክሽን ጎንደር ውስጥ የጦር መሳሪያ ያመላልሳል !
አስራ አራት ሕዝብ በመከላከያ በመገደሉ ህዝቡ ቁጣው ከጥግ ጥግ ገንፍሏል : ህዝቡ ካሁን በኃላ ግን ለሚፈጠረው ችግሮች እንዴት እንደሚመልስ ለመገመት ይከብዳል:: ካሁን በኃላ ሞክሯትና ትፀፀታላችሁ!
የወያኔው ሱር ኮንስትራክሽን እስከንጭራሹ ጎንደር ምናባቱ ያረጋል? ብአዴን ይህንን ሊመልስልን እንፈልጋለን? ይህ ድርጀት ይፈተሽ ተብሎ ተወስኖበት አልፈተሽም በማለቱ እስካሁን አለ:: ለዚህም ነው መከላከያ ሕዝቡን የፈጀው:: አብይ የት ነው ያለው? ይሄን መከላከያ ለምን ድራሹን አያጠፉትም? ብአዴን ለዚህ ካልሆነ ጥቅሙ ምንድነው?

ጀነራል አሳምነው እንዲህ ብለዋል: “ ሱር ኮንስትራክሽን እንዲፈተሽ የፍርድ በት ትዛዝ ወጥቶበት ነበር:: እኛም እንዲፈተሽ ፍላጎት ነበረን:: ነገር ግን አልፈተሽም ብሎ በመከላከያ ታጅቦ ሊወጣ አሰበ:: አጀባው ልክ ከሆነ እንኩዋን የክልሉ ፖሊስ ሥራ ነበር:: መከላከያ ያለ ስራው ገብቶ በከባድ መሳርያ በብሬን : በዲሽቃ ... የንፁሃንን ነፍስ አጥፍቷል:: ንብረት አቃጥሏል:: አርሶአደሩ ቢተኩስ እንኩዋን በክላሽ ነው::መከላከያ በብሬን እና በድሽቃ ነው:: እርምጃው ተመጣጣኝ አይደለም:: ክልሉ ስለመከላከያ መግባት አልሰማም:: መከላከያ እንደተቅዋም ነው ባንልም በግለሰቦች ደረጃ ወገንተኝነት አለበት::”

abebe.B ከእንዳንተ አይነቱ እብድ ጋር ማውራቱ ኪሳራ ነው!!

Degnet
Senior Member+
Posts: 21910
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: መከላከያ ከጎንደር ይውጣ! ያለበለዚያ ትግሬዎች በድጋሚ በድንጋይ ሲወገሩ ያለቅሷታል! ወይም ደሞ እንዳለ ትግሬን ከአማራ ክልል ሲባረሩ ማላዘናቸውን ይቀጥጥላሉ::

Post by Degnet » 11 Jan 2019, 12:45

Abaymado wrote:
11 Jan 2019, 11:31
ሱር ኮንስትራክሽን ጎንደር ውስጥ የጦር መሳሪያ ያመላልሳል !
አስራ አራት ሕዝብ በመከላከያ በመገደሉ ህዝቡ ቁጣው ከጥግ ጥግ ገንፍሏል : ህዝቡ ካሁን በኃላ ግን ለሚፈጠረው ችግሮች እንዴት እንደሚመልስ ለመገመት ይከብዳል:: ካሁን በኃላ ሞክሯትና ትፀፀታላችሁ!
የወያኔው ሱር ኮንስትራክሽን እስከንጭራሹ ጎንደር ምናባቱ ያረጋል? ብአዴን ይህንን ሊመልስልን እንፈልጋለን? ይህ ድርጀት ይፈተሽ ተብሎ ተወስኖበት አልፈተሽም በማለቱ እስካሁን አለ:: ለዚህም ነው መከላከያ ሕዝቡን የፈጀው:: አብይ የት ነው ያለው? ይሄን መከላከያ ለምን ድራሹን አያጠፉትም? ብአዴን ለዚህ ካልሆነ ጥቅሙ ምንድነው?

ጀነራል አሳምነው እንዲህ ብለዋል: “ ሱር ኮንስትራክሽን እንዲፈተሽ የፍርድ በት ትዛዝ ወጥቶበት ነበር:: እኛም እንዲፈተሽ ፍላጎት ነበረን:: ነገር ግን አልፈተሽም ብሎ በመከላከያ ታጅቦ ሊወጣ አሰበ:: አጀባው ልክ ከሆነ እንኩዋን የክልሉ ፖሊስ ሥራ ነበር:: መከላከያ ያለ ስራው ገብቶ በከባድ መሳርያ በብሬን : በዲሽቃ ... የንፁሃንን ነፍስ አጥፍቷል:: ንብረት አቃጥሏል:: አርሶአደሩ ቢተኩስ እንኩዋን በክላሽ ነው::መከላከያ በብሬን እና በድሽቃ ነው:: እርምጃው ተመጣጣኝ አይደለም:: ክልሉ ስለመከላከያ መግባት አልሰማም:: መከላከያ እንደተቅዋም ነው ባንልም በግለሰቦች ደረጃ ወገንተኝነት አለበት::”

abebe.B ከእንዳንተ አይነቱ እብድ ጋር ማውራቱ ኪሳራ ነው!!
Yehe doro yemonechacherew lanbeb ena le mecheresha gize ERn lesenabet

Post Reply