Page 1 of 1

ሰላም ይስፈን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ልታደስና ልጠናከር ይገባል--የኦነግ መግለጫ

Posted: 08 Jan 2019, 16:09
by Masud
ሰላም ይስፈን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ልታደስና ልጠናከር ይገባል
(የኦነግ መግለጫ – ጥር 07, 2019 (ታህሳስ 29 2011ዓም)

ኦነግ በመራዉ የኦሮሞ ሕዝብ የነጻነት ትግልና ሕዝባችን (በተለይም ቄሮ) በከፈለዉ ዉድ መስዋዕትነት ኢሕአዴግ ተገዶ ለሰላም ጥሪ መልስ እንድሰጥ በመደረጉ ላለፉት 8 ወራት ለሁሉም የሚጠቅም የሰላም መስኮት/ዕድል የተከፈተ ወይም የተፈጠረ መስሎ ነበር። የኦሮሞ ነጸነት ግንባርም መታደሱንና ለሰላም ዝግጁነቱን ከተናገረዉ የኢሕአዴግ መንግስት ጋር በሰላም አብሮ ለመስራት ከስምምነት ደርሶ፣ ሁሉንም ወገኖች በሰላማዊ መንገድ አብሮ ለመስራት በሚያስችል ስርዓት ዉስጥ የበኩሉን አስተዋጽዖ ለማበርከት ወሰነ። በዚህም የኢትዮጵያ መንግስትና ኦነግ በመካከላቸዉ የነበረዉን ጦርነት ለማቆም የጋራ ዉሳኔ ላይ ተደረሰ።

ይሁን እንጂ እስካሁን ኢሕአዴግና የመንግስት ስርዓቱ ከጸረ-ዴሞክራሲ ኣቋምና ኣካሄዱ ፈቀቅ ባለማለቱ እዉነተኛ መስዋዕትነት የከፈሉት ወገኖች ለዉጡን ለማሳካትና ስርዓቱንም ለማሻሻል ተሳታፊ እንድሆኑ ኣልተደረገም። በመሆኑም በስርዓቱ የሚካሄዱ ኣፈናዎች፣ እስራት፣ ግድያ፣ እና ሌሎችም የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዛሬም ድረስ እንደቀጠሉ ናቸዉ። ለዚህም ማሳያ ልሆኑ ካሚችሉት በጥቂቱ:

1) በተደጋጋሚ በኦሮሞ ሕዝብና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላይ (በተለይ በምዕራብ ኦሮሚያ) በኢሕአዴግ ሠራዊት እየተካሄዱ ያሉ ጦርነቶች
2) ከድንበር ጉዳይ ጋር ተያይዞ በሓረርጌ፣ በባሌ፣ በቦረና፣ በጉጂ፣ በወሎና በወለጋ በኩል በሰላማዊ (ትጥቅ-ኣልባ) ሕዝባችን ላይ እየተካሄዱ ያሉ ጦርነቶች
3) በመላዉ ኦሮሚያ በሰፊዉ እየተካሄዱ ያሉ ኣፈና፣ እስራት፣ ግድያና የተለያዩ ኢ-ሰብዓዊና ኢ-ዴሞክራሲያዊ ድርጊቶች
4) በተደጋጋሚና በስፋት (የመንግስት ከፍተኛ አመራር አባላት ሳይቀሩ እየተሳተፉበት) በኦነግና በኦሮሞ ነጻነት ትግል ላይ የሚካሄዱ የስም ማጥፋት ዘመቻና ፕሮፓጋንዳዎች
5) በኦነግና በመንግስት መካከል የተደረሰዉ ስምምነት እንዳይተገበር ሆን ተብሎ የኦነግ ከፍተኛ ኣመራር ፍንፍኔ ከገባበት ዕለት ጀምሮ በርካታ የተለያዩ ዓይነት እንቅፋቶችን በመፍጠርና ኦነግ ጽ/ቤቶቹን ከፍቶ በኣግባቡ እንዳይንቀሳቀስና እንዳይሰራ ለማደናቀፍና ለመገደብ እየተሰሩ የቆዩና ያሉ ደባዎች

የኦሮሞ ሕዝብ ትግልና የኦነግ ጥላቻ የተጠናወታቸዉን ሓይሎችና ሚዲያዎችን በመታገዝ የሚካሄዱት እነዚህ ኣፍራሽ ድርጊቶች የኦሮሞን ሕዝብና የነጻነት ትግሉን ለከፍተኛ የአደጋ ስጋት ኣጋልጠዉት እንደሚገኙ በግልጽ ይታያል። ይህ ደግሞ ለሃገሪቷ ሰላምም በጎ ኣስተዋጽዖ ይኖረዋል ተብሎ ኣይታሰብም። ስለሆነም ይህን ችግር በጊዜና በኣግባቡ ለመፍታት፣ ብሎም ስምምነቱና ለዉጡ መንገዱን እንዳይስት ለማድረግ፥

1) ሁሉም ሰላም ወዳድ ወገኖች፣ በተለይ ደግሞ የኦሮሞ ሕዝብ ይህ መንግስት እያካሄደ ያለዉን ጦርነት እንድያቆም ኣስፈላጊ ጫና ማድረግና
2) በኦነግና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል የተደረሰዉን ስምምነት (በተለይ ደግሞ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን የሚመለከት) ኣሁን የተፈጠረዉን ኣድስ ሁኔታ ለማስታረቅና ለመፍታት በሚያስችል ሁኔታ ለማሳደስና ለማጠናከር (to consolidate)፣ ሦስተኛ ወገን በሚገኝበት በአድስ እንድንወያይበት ጥሪ እናቀርባለን።

ኦነግ በበኩሉ በማንኛዉም ሁኔታ ዉስጥ በሰላማዊ መንገድ መሥራቱን እንደሚቀጥልበት በድጋሚ ያረጋግጣል።

ድል ለኦሮሞ ሕዝብ !

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር

Re: ሰላም ይስፈን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ልታደስና ልጠናከር ይገባል--የኦነግ መግለጫ

Posted: 08 Jan 2019, 18:05
by AbebeB
Masud wrote:
08 Jan 2019, 16:09
There is an Oromo saying "hima diddeen, du'a hindiddu", simply means the one who rejected advice can't reject death.

It is very sad that OLF is now at disadvantage even if Abiy's government becomes willing to sit for re-negotiation with OLF. Abiy's Government now sit for negotiation with the winner mentality and moral and OLF may not be able essential concessions that it would have gained. I reiterate the possible solution is to give heroic and respected exit for Obbo Dawud and negotiate with OPD under new OLF leadership.
Masud the Native of Oromia

Masud,
Despite your claim, I am afraid to inform you, in both case your fail to accurately predict and make the right analysis.

OLF suggested negotiation because of the social pressure and elders’ commitment. In fact we need peace and to peacefully advance our cause. But when it comes to the conflict issue, read what an Amhara elite in OPDO Adisu Arega from ATM group posted in his face book. I displayed the crop he posted yesterday to this forum. Here under you might find the link again. Can you show me any picture that our hero OLA is dead? In fact if you quote ESAT, you might find Messay and his party't oral bullet.

Just like Oromo and the OLF struggle for freedom forced EPRDF to sit for negotiation with OLF in Asmara, now it is willy-nilly for Abiy lead Amhara regime to sit for negotiation with Oromo (the OLF). Note that OLF required additional condition that the 3rd party must sit, previous negotiation revised and implemented. Remember that Abiy’s government refused involvement of 3rd party in the previous negotiation in Asmara.

So, if they sit for negotiation it will be with exactly opposite mentality to your suggestion. Don]t forget Abiy’s popularity is declining and rather inviting harassment.
It is funny you never came to realize facts and stipulate your forecasts.

Link:https://kichuu.com/wp-content/uploads/2 ... 4528_n.jpg
ስንት ሬሣ እንደሆነ ቆጠራችሁ?

Re: ሰላም ይስፈን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ልታደስና ልጠናከር ይገባል--የኦነግ መግለጫ

Posted: 08 Jan 2019, 18:21
by Abaymado
ድርድር አያስፈልግም!! ኦነግ መሸነፉን ሲያውቅ እንደራደር ይላል? ተሽንፏል: መደራደር አይስፈልግም:: መከላከያን አንድ ሳምንት መቅዋቅዋም አይችልም!! ሩብ ሚሊዮን ሕዝብ ካፈናቀለ በኃላ እንደራደር? መሸበት!!
ኦነግ ትጥቅ መፍታት አለበት
ዳውድ ኢብሳ ፍርድ በት በቅረብ አለበት

Re: ሰላም ይስፈን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ልታደስና ልጠናከር ይገባል--የኦነግ መግለጫ

Posted: 08 Jan 2019, 18:34
by AbebeB
Abaymado wrote:
08 Jan 2019, 18:21
ድርድር አያስፈልግም!! ኦነግ መሸነፉን ሲያውቅ እንደራደር ይላል? ተሽንፏል: መደራደር አይስፈልግም:: መከላከያን አንድ ሳምንት መቅዋቅዋም አይችልም!! ሩብ ሚሊዮን ሕዝብ ካፈናቀለ በኃላ እንደራደር? መሸበት!!
ኦነግ ትጥቅ መፍታት አለበት
ዳውድ ኢብሳ ፍርድ በት በቅረብ አለበት
Abaymado
ይህ ከአስር ወደ አንድ ጾታ ተመልሳችሁ መዋጋትን ይጠይቃችኃል፡፡ ዳር ቆሞ ኦሮሞዎች ተዋጉ ሳይሆን በውጊያው እናንተ ግቡና አስፈቱት፡፡ እንደራደር የሚለው አብይ ይሁን ዳዉድ አማራን ለድርድር አልጠየቁም፡፡

አስር ጾታ ስሚለው አማራ ጅግና የለውም ብዬ የለጠፍሁትን አንብበህ ተረዳ ወይም የአባባህረን መጽሀፍ (ጌታቸው ሀይሌ እንደተረጎመው) ገጽ 90-91 አለልህ፡፡

Re: ሰላም ይስፈን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ልታደስና ልጠናከር ይገባል--የኦነግ መግለጫ

Posted: 08 Jan 2019, 19:54
by gagi
AbebeB, the TPLF cyber warrior!

If an Oromo wanted an advice he would have asked your mother and wore condom!

You are putting constant effort to improve your idiocy! Good job! The Amhara and Oromo unity is here to stay. No crap littering this or that forum change the course. It is over, fa$g$got!

Re: ሰላም ይስፈን ዘንድ ጦርነቱ ቆሞ ስምምነታችን ልታደስና ልጠናከር ይገባል--የኦነግ መግለጫ

Posted: 09 Jan 2019, 07:15
by Jirta
ሞት ለመረጠ ሞት ይገባዋል:: ህዝባችን ግን ሊገድል አይገባም:: ኦነግ እንደተወለደ የሞተ ነው:: ግን ኦሮሞን መደበቂያ ሊያደርግ አይገባም:: ተባባሪዎቹ ግን ይጠፋሉ::

አቤ አተም እንደ ኦነግ የ TPLF ኮንደም ነህ::