Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 351
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

20 አመት ታግሌ መገንጠል እንደማይቻል ሲያውቅ !!!ኢትዮጵያ አንድ ሀገር ሆና እንድትቀጥል እንፈልጋለን፡፡

Post by Jirta » 06 Dec 2018, 06:45

ኢትዮጵያ አንድ ሀገር ሆና እንድትቀጥል እንፈልጋለን፡፡

• ኦነግ ስትራቴጂውን እንዲያሻሽል በውስጥ ሆነን ሃያ አመታት ታግለናል፡፡ ብዙም ግፊት እየፈጠርን ነበር፤ ያ አልተሳካም፡፡

• በደኖና አርባ ጉጉ ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ኢህአዴግ ያቀናጀው ትረካ ነው፡፡ ኦነግ የለበትም፡፡

• ኦዴግ የመገንጠል አላማን አይደግፍም፡፡

• እየተካሄደ ያለው ግጭት የሕዝብ ለሕዝብ ግጭት አይደለም፡፡ የለውጡ ጠላት የሆኑ ኃይሎች ከኋላ ሆነው የሚያቀነባብሩት ይመስለኛል፡፡

• አዲስ አበባን በተመለከተ ይሄ ከተማ የኦሮሞ ዋና ከተማ የፌዴሬሽኑም ዋና ከተማ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል፡፡ በዚህ ላይ ባንነታረክ ይሻላል፤ ዋጋ የለውም፡፡

ምንጭ ፡ አዲስ ዘመን ጋዜጣ

እርግጠኛ ነኝ ከ20 አመት በሗላ አዲስ አበባ የኦሮሞ ነው አላልኩም ይላል:: ሁልጊዜም በመሃከላችን የ20 አመት ልዩነት ጎልቶ ይታያል:: ሁሌም ትኖራለች::