መልካም ዜና ነው፡፡ የአማራ ባንዲራ (አሬንጋዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ) ወደ ክልሉ ተመልሶ እና የሀገሬው የሆነው የኦሮሚያ ባንዲራ በኦሮሚያ ነግሶ ማየትን የሚያረካ ምን አለ?
Link 1፡ https://www.facebook.com/18762032847746 ... 093272296/
Link 2፡ https://kichuu.com/oromos-are-protesting-again/
Re: የአማራ ክልል ባንዲራ (ሚንሊክ አሬንጋዴ ቢጫ ቀይ አድርጎ የሰፋው) ከኦሮሚያ መወገዱን ስናይ ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
Do Agew and Kimant have their own flag yet? Please let me know!
Re: የአማራ ክልል ባንዲራ (ሚንሊክ አሬንጋዴ ቢጫ ቀይ አድርጎ የሰፋው) ከኦሮሚያ መወገዱን ስናይ ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
የአማራ የሚባል ባንዴራም ቋንቋም የለም:: እንዳዛ ከሆነ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ማለት ሆነ:: ከሆነ ደግሞ እኛ እነ ማን ነን? የሚለው ጥያቄ ይነሳል:: ሌሎችን ማሳነስ እራስን ያሳንሳል ማለት ነው::
ኦሮሞ ባህል ታሪክ ቋንቋ እንጅ ባንዴራ የለውም:: አለኝም ካለ የራሱ እንጅ የሌሎችንየሚተካ አይደለም አይችልምም?
እስኪ ወደሗላ 3000 ዘመን ተመለስ? የሶስት ወሩን ተወው እና?
ህዝብ ያለ ታሪክ ከብት ነው የሚሆነው:: ታሪክ ደግሞ በስሜት አይነዳም :: በተላላኪነትም አይሆንም::
ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሪክ ታሪክ ነው:: ከዛ መማርይቻላል:: የአርባ ጉግ የበደኖን ደምያፈሰሰን ባንዴራ ማንጠልጠል ግን ወንጀል ነው:: ለመማሪያከሆን ጥሩ ግን መማር የሚችል ያል አይመስለኝም:: ቢማሩም እንደ ድሮ ቂጥ መጥበብ ነው::
መቶ አመት ስትቆጥር 20 አመት ያልሞላው በደል በእጃችን አለ:: ልኝጮ መካድ ይችላል:: ህዝብ ግን ገዳዩን ያውቃል::
ኦሮሞ ባህል ታሪክ ቋንቋ እንጅ ባንዴራ የለውም:: አለኝም ካለ የራሱ እንጅ የሌሎችንየሚተካ አይደለም አይችልምም?
እስኪ ወደሗላ 3000 ዘመን ተመለስ? የሶስት ወሩን ተወው እና?
ህዝብ ያለ ታሪክ ከብት ነው የሚሆነው:: ታሪክ ደግሞ በስሜት አይነዳም :: በተላላኪነትም አይሆንም::
ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሪክ ታሪክ ነው:: ከዛ መማርይቻላል:: የአርባ ጉግ የበደኖን ደምያፈሰሰን ባንዴራ ማንጠልጠል ግን ወንጀል ነው:: ለመማሪያከሆን ጥሩ ግን መማር የሚችል ያል አይመስለኝም:: ቢማሩም እንደ ድሮ ቂጥ መጥበብ ነው::
መቶ አመት ስትቆጥር 20 አመት ያልሞላው በደል በእጃችን አለ:: ልኝጮ መካድ ይችላል:: ህዝብ ግን ገዳዩን ያውቃል::
Re: የአማራ ክልል ባንዲራ (ሚንሊክ አሬንጋዴ ቢጫ ቀይ አድርጎ የሰፋው) ከኦሮሚያ መወገዱን ስናይ ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
ምኒሊክ ተዋግቶ ሀገር ባያቆይህ ዛሬ እንደ እንበጣ ግር ብለህ ወረህየኔ ነው የምትለው መሬት : የኔ ነው የምትለው ንፃነት እና ባንዴራ ባልኖረህ:: ኦነግ እንኳን ከጣሊያን ደርግ እና ወያኔን እንኳን አሸንፎ ነፃ ሊያወጣህ አልቻለም:: አሁንም ከኤርትራ ውጣ ሲባል መጥቶ ይፎክራል:: ማፈሪያ የማፈሪያ ልጆች::
የእትዮጵያ ባንዴራ የማንም ግለሰብ አይደለም:: ባንዴራንም ሀገርንም ለማወቅ 3000ዘመን ወደሗላ ማስብ ያስፈልጋል:: ግን 3 ቅን ወደሗላ ማሰብ የማይችሉ የልጋጋሙ ህጫሉ ተላላኪዎች ሰፈራቸውን እና ባንዴራቸውን ለይተው አያውቁም:: እንዚህ ደግሞ ከአፋር ግመሎች እይሻሉም:: ለዛም መሰለኝ ሶማሊ እንደሰው መቁጠር ያቃተው::
ታሪክ ትተው ትናንት የወረሩትን መሬት የኛ ነው ይላሉ:: ይሄ ይጭሰኛ አስተሳሰብ ነው:: 3000ዘመን ወደሗላ ቢያስቡ ማረፊያቸውን ያዉቁ ነበር::
የእትዮጵያ ባንዴራ የማንም ግለሰብ አይደለም:: ባንዴራንም ሀገርንም ለማወቅ 3000ዘመን ወደሗላ ማስብ ያስፈልጋል:: ግን 3 ቅን ወደሗላ ማሰብ የማይችሉ የልጋጋሙ ህጫሉ ተላላኪዎች ሰፈራቸውን እና ባንዴራቸውን ለይተው አያውቁም:: እንዚህ ደግሞ ከአፋር ግመሎች እይሻሉም:: ለዛም መሰለኝ ሶማሊ እንደሰው መቁጠር ያቃተው::
ታሪክ ትተው ትናንት የወረሩትን መሬት የኛ ነው ይላሉ:: ይሄ ይጭሰኛ አስተሳሰብ ነው:: 3000ዘመን ወደሗላ ቢያስቡ ማረፊያቸውን ያዉቁ ነበር::
Re: የአማራ ክልል ባንዲራ (ሚንሊክ አሬንጋዴ ቢጫ ቀይ አድርጎ የሰፋው) ከኦሮሚያ መወገዱን ስናይ ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
ለኦነግ ከሰማይ ወርዶለት ይሆን!!!!!!!
Re: የአማራ ክልል ባንዲራ (ሚንሊክ አሬንጋዴ ቢጫ ቀይ አድርጎ የሰፋው) ከኦሮሚያ መወገዱን ስናይ ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
3000 ዘመን ሲቆጠር ሀበሻ ከቀይ ባህር ማዶ አንጆ በአፍርካ ቀንድ አካባቢ እንደልኖረ የፅሁፍ፤ የቅርስ፤ የቅሬተ አካልና በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው ታርክ መስክሯል፡፡ ተረጋግተህ አንብብ ወይም የሚያውቁትን ጠይቅ፡፡ ሌላው ቢቀር ደብተራዎች የፃፉላችሁን አንዱን ከሌላው አመሳክረህ ብታነብ የውሸታቸውን ጥልቀት፤ የማጭበረበራቸውን ግዙፍነት ትገነዘባለህ፡፡ ስለዚህ አያዋጣችሁም፡፡Jirta wrote: ↑06 Dec 2018, 06:35የአማራ የሚባል ባንዴራም ቋንቋም የለም:: እንዳዛ ከሆነ ኢትዮጵያ ማለት አማራ ማለት ሆነ:: ከሆነ ደግሞ እኛ እነ ማን ነን? የሚለው ጥያቄ ይነሳል:: ሌሎችን ማሳነስ እራስን ያሳንሳል ማለት ነው::
ኦሮሞ ባህል ታሪክ ቋንቋ እንጅ ባንዴራ የለውም:: አለኝም ካለ የራሱ እንጅ የሌሎችንየሚተካ አይደለም አይችልምም?
እስኪ ወደሗላ 3000 ዘመን ተመለስ? የሶስት ወሩን ተወው እና?
ህዝብ ያለ ታሪክ ከብት ነው የሚሆነው:: ታሪክ ደግሞ በስሜት አይነዳም :: በተላላኪነትም አይሆንም::
ጥሩም ይሁን መጥፎ ታሪክ ታሪክ ነው:: ከዛ መማርይቻላል:: የአርባ ጉግ የበደኖን ደምያፈሰሰን ባንዴራ ማንጠልጠል ግን ወንጀል ነው:: ለመማሪያከሆን ጥሩ ግን መማር የሚችል ያል አይመስለኝም:: ቢማሩም እንደ ድሮ ቂጥ መጥበብ ነው::
መቶ አመት ስትቆጥር 20 አመት ያልሞላው በደል በእጃችን አለ:: ልኝጮ መካድ ይችላል:: ህዝብ ግን ገዳዩን ያውቃል::
ሌላው ስለ 20 ዓመት ሳይሆን ከትናንት በሲትያ በጥፊ ሲሏችሁ በጎንደር ቅዘን የለቀቃችሁትን አጽዳ መጀመርያ፡፡ ስለዚህ ይህም አያዋጣችሁም፡፡
Re: የአማራ ክልል ባንዲራ (ሚንሊክ አሬንጋዴ ቢጫ ቀይ አድርጎ የሰፋው) ከኦሮሚያ መወገዱን ስናይ ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እንገነዘባለን፡፡
ኦሮሞ የእፍሪካ እና የጥቁር አሜሪካውያን ተምሳሌት
አሁን በእፍሪካም በአሜሪካም በአጠቃላይ በአለምም ባርነት ቅኝ ግዛት የለም:: በቅኝ ግዛት የነበሩ ሀገሮች ግን አህንም በህሊና ቅኝ ግዛት ይማቃሉ::
ቅኝ ተገዝ ደግሞ በምንም ሁኔታ ነፃ አይወጣም:: ምክኒያቱም ቅኝ ተገዛቻለሁ የሚለው ብአእምሮው ነው:: ህሊናዊ ቅኝ ግዛት ነውና:: ይሄ ገዝዎች ሳውቁት ተገዝዎች የመሰላቸው ነው:: እንኳን 4 ኪሎ በሰማይ ቤትም ቢሆን አሁንም ቅኝ ተገዝ ሁነህ ትቀጥላለህ::