Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 2303
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የትግራይን ሰልፍ ሲያዩ ቤታቸው ሆነው መቅዘን ጀመሩ እንዴ? ሙጢዋ መስከረም አበራ አንዷ ትመስላለት፡፡ በኦሮሚያ ጉዳይ ላይ ሲያቅራሩ የኖሩት ወልቃይት ሆነ ራያ ጎመን በጤና እያሉ ይመስላሉ፡፡

Post by AbebeB » 03 Dec 2018, 03:27

አስር ማሰ ሚዲያን ይዞ ሰላሳ ምናምን ሚሊዮን ነን በማለት መጮህ የትም አያደርስም፡፡ ድሮም እኛ እናውቃችኃለን፣ እናንተ ራሳችሁን ብትዘነጉም፡፡ ይህን ያህል ብዛት አለን ከማለታችሁ በፊት እንደ ሕዝብ የት ነው ያለን ብላችሁ ጠይቁ፡፡ ከዚያ ወልቃይት፣ ራያ፣ ብራራ አደራ በሉና መንገድ ዳር ቁጭ ብላችሁ ለምኑ ይጣችኃል›፡፡ ብጽሃን ትመስላላችሁና፡፡

የሌላውን ሕዝብ ጀግና ከማንቋሸሽ የራሳቸወሁን ንገሩንና እናድንቅላችሁ፡፡ መጮህና ማድረግ ለየቅል ነው፡፡ የሚድያ የበላይነት ይዛቸሁ ስታስመስሉ የኖራችሁበት ዘመን ተመልሶ ላይመጣ ተሰናብቶአችሃልና፡፡ ዛሬ ላይ ሌሎችም አብዛኛው ሕዝቦች የየራሳቸው ማስ ሚድያ አላቸው፡፡

https://www.ethiopianregistrar.com/amha ... ives/60729

AbebeB
Member
Posts: 2303
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የትግራይን ሰልፍ ሲያዩ ቤታቸው ሆነው መቅዘን ጀመሩ እንዴ? ሙጢዋ መስከረም አበራ አንዷ ትመስላለት፡፡ በኦሮሚያ ጉዳይ ላይ ሲያቅራሩ የኖሩት ወልቃይት ሆነ ራያ ጎመን በጤና እያሉ ይመስ

Post by AbebeB » 03 Dec 2018, 13:36

ከመጨናነቅ የመጣ ጭብጨባ ወይስ እውነት የትግሬና የኦሮሞ ፍቅር ይዛቸው ይሆን?

አዲስ አበባ የእኛ ነች በሚል አንድምታ የማይሆን ምሳሌ ምን የሚሉት ነው? ኢትይጵያ አዲስ አበባን ከየት ወይም ከማን ገዛች? ጊዜ ብታገኙ እንደገና ምን ልትሰሩ እንደምትችሉ የነበራቸሁን የመንግስትነት ዘመን/ ወቅት መለስ ብሎ ማየት ብቻ በቂ ነው፡፡ አሁን ወቅታዊው ጥያቄ ሲኦል ያደረጋችሁብንን ምድራችንን ልቀቁ የሚል ነው፡፡ ሌላ ከእንናተ ጋር አላስፈላጊ ነው፡፡ ሂዱልንና ኑሩ ባገራችሁ፡፡

ኢኮኖሚ ከሰሜን ይዘው መጥተው አዲስ አበባን ያለሙት ይመስል ቅማላቸውን አራግፈው ራሳቸውን ቅቤ ተቀቡትን ረስተው ሌላ ያወራሉ፡፡

https://www.ethiopianregistrar.com/amha ... ives/60762

Dawi
Member
Posts: 2241
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የትግራይን ሰልፍ ሲያዩ ቤታቸው ሆነው መቅዘን ጀመሩ እንዴ? ሙጢዋ መስከረም አበራ አንዷ ትመስላለት፡፡ በኦሮሚያ ጉዳይ ላይ ሲያቅራሩ የኖሩት ወልቃይት ሆነ ራያ ጎመን በጤና እያሉ ይመስ

Post by Dawi » 03 Dec 2018, 15:17

AbebeB wrote:
03 Dec 2018, 13:36
ኢኮኖሚ ከሰሜን ይዘው መጥተው አዲስ አበባን ያለሙት ይመስል ቅማላቸውን አራግፈው ራሳቸውን ቅቤ ተቀቡትን ረስተው ሌላ ያወራሉ፡፡
Abe,

ይሄን እኮ እዚህም የምናደርገው ነው ፣ እሱ ብቃት ይባላል ። :P

ነጮችም አድርገውታል በአሜርካ፤ ልዩነቱ ዖሮሞዎች እንደነጮቹ ብዙ መሆናቸው ነው። እንዴት ሊሆን ቻለ?

ኔትቭ አሜሪካኑ እኮ ጠፍቷል ።

AbebeB
Member
Posts: 2303
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የትግራይን ሰልፍ ሲያዩ ቤታቸው ሆነው መቅዘን ጀመሩ እንዴ? ሙጢዋ መስከረም አበራ አንዷ ትመስላለት፡፡ በኦሮሚያ ጉዳይ ላይ ሲያቅራሩ የኖሩት ወልቃይት ሆነ ራያ ጎመን በጤና እያሉ ይመስ

Post by AbebeB » 03 Dec 2018, 16:11

Dawi wrote:
03 Dec 2018, 15:17
AbebeB wrote:
03 Dec 2018, 13:36
ኢኮኖሚ ከሰሜን ይዘው መጥተው አዲስ አበባን ያለሙት ይመስል ቅማላቸውን አራግፈው ራሳቸውን ቅቤ ተቀቡትን ረስተው ሌላ ያወራሉ፡፡
Abe,

ይሄን እኮ እዚህም የምናደርገው ነው ፣ እሱ ብቃት ይባላል ። :P

ነጮችም አድርገውታል በአሜርካ፤ ልዩነቱ ዖሮሞዎች እንደነጮቹ ብዙ መሆናቸው ነው። እንዴት ሊሆን ቻለ?

ኔትቭ አሜሪካኑ እኮ ጠፍቷል ።
አሜሪካ ላይም እንደ ኦሮሚያ ደገማችሁ እነዴ? ነጮችማ ቅማላችሁን ሳታራግፉ የተቀበሉዋችሁ አይመስልም፡፡ ኦሮሚያ ላይ ካራገፋችሁ በኃላ ሊሆን ይችላል አሜሪካ የገባችሁ፡፡

የኦሮሚያን ቅቤ ጠጥታችሁ፣ እንጀራ አግኝታችሁ እና ሰው መስላችሁ ስታበቁ ነው አሜሪካ ሊትቀበላችሁ የምትችለው፡፡

እሬ ለመሆኑ ከየት የመጣችሁ UFO ናችሁ ብለው አልጠጠቁዋችሁም? ማለቴ ማንነት የለንም ስለምትሉ? አሜሪካኖች ሀበሻ ሲባል ደቡብ የመን ውስጥ ብቻ ስለለሚያዉዉም ማለቴ ነው፡፡

Aragaw
Senior Member
Posts: 16217
Joined: 04 May 2007, 12:03

Re: የትግራይን ሰልፍ ሲያዩ ቤታቸው ሆነው መቅዘን ጀመሩ እንዴ? ሙጢዋ መስከረም አበራ አንዷ ትመስላለት፡፡ በኦሮሚያ ጉዳይ ላይ ሲያቅራሩ የኖሩት ወልቃይት ሆነ ራያ ጎመን በጤና እያሉ ይመስ

Post by Aragaw » 03 Dec 2018, 17:35

This Agame has the shortest memory.
:lol: :lol: :lol:
euroland wrote:
03 Dec 2018, 15:46
Ye Mekele ''Abebe''
ረሳሽው እንዴ? ኦሮሞ ሆነሽ እኮ ነው act ማድረግ የነበረብሽ እንደበፊቱ 😃😃
You forgot playing ''oromo''

Dawi
Member
Posts: 2241
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የትግራይን ሰልፍ ሲያዩ ቤታቸው ሆነው መቅዘን ጀመሩ እንዴ? ሙጢዋ መስከረም አበራ አንዷ ትመስላለት፡፡ በኦሮሚያ ጉዳይ ላይ ሲያቅራሩ የኖሩት ወልቃይት ሆነ ራያ ጎመን በጤና እያሉ ይመስ

Post by Dawi » 03 Dec 2018, 21:14

AbebeB wrote:
03 Dec 2018, 16:11
አሜሪካ ላይም እንደ ኦሮሚያ ደገማችሁ እነዴ? ነጮችማ ቅማላችሁን ሳታራግፉ የተቀበሉዋችሁ አይመስልም፡፡ ኦሮሚያ ላይ ካራገፋችሁ በኃላ ሊሆን ይችላል አሜሪካ የገባችሁ፡፡

የኦሮሚያን ቅቤ ጠጥታችሁ፣ እንጀራ አግኝታችሁ እና ሰው መስላችሁ ስታበቁ ነው አሜሪካ ሊትቀበላችሁ የምትችለው፡፡

እሬ ለመሆኑ ከየት የመጣችሁ UFO ናችሁ ብለው አልጠጠቁዋችሁም? ማለቴ ማንነት የለንም ስለምትሉ? አሜሪካኖች ሀበሻ ሲባል ደቡብ የመን ውስጥ ብቻ ስለለሚያዉዉም ማለቴ ነው፡፡
Abe,

ነጮቹና ዖሮሞዎቹ አንድ የሚያደርጋቸው ወራሪ መሆናቸው ነው ።

ነጮቹ ግን አይናቸውን በጨው አጥበው አገሩ የግላችን ነው አላሉም ።

እኛ በባለቤትነት በሕግ አንፃር ከሁሉ አሜሪካዊ እኩል ነን ፤

ብቃት ያለን ደግሞ ቀጥረንም እዚህ የተወለዱትንም እናሰራለን ኦሮምያ እንደምናደርገው ማለት ነው ። ጉዳዩ የብቃት ብቻ ነው፤ በቃ!

Jirta
Member
Posts: 366
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

Re: የትግራይን ሰልፍ ሲያዩ ቤታቸው ሆነው መቅዘን ጀመሩ እንዴ? ሙጢዋ መስከረም አበራ አንዷ ትመስላለት፡፡ በኦሮሚያ ጉዳይ ላይ ሲያቅራሩ የኖሩት ወልቃይት ሆነ ራያ ጎመን በጤና እያሉ ይመስ

Post by Jirta » 05 Dec 2018, 04:21

ትግሬ ህሌም ለሆዱ ነው:: ብ1967 ሀገር ባልትረጋጋበት ወቅትም የዳቦ ጥያቄ ነው አንግቦ በርሃ የወጣው:: አህን በስርቆት ኬክ ለመዱ:: እናም እርሱ ሊቀር ስለሆነ ሰልፍ ወጡ::

ትግሬ ሰልፍ አደለም ሰይፍ ይዞ ብወጣ ጉራ እንጅ ተግባር የለም:: ያው አንገቱን ተቆርጦ ይመለስበታል::

መቼም እንደ ክንፈ ተታኩሶ እራሱን አያጠፍ::

AbebeB
Member
Posts: 2303
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: የትግራይን ሰልፍ ሲያዩ ቤታቸው ሆነው መቅዘን ጀመሩ እንዴ? ሙጢዋ መስከረም አበራ አንዷ ትመስላለት፡፡ በኦሮሚያ ጉዳይ ላይ ሲያቅራሩ የኖሩት ወልቃይት ሆነ ራያ ጎመን በጤና እያሉ ይመስ

Post by AbebeB » 05 Dec 2018, 16:11

Jirata
ትግሬ እጅና እግር ያለው መሆኑን አውቃለሁ፣ ጭቆናን የሚፀየፍ ጀግናና ባርነት ተዋግቶ ያሸነፈ ነፃ ሕዝብም ነው። አንዳንዶች እዚያው ጎረቤት የሆኑና በኢትዮዽያ ኤምፓየር ለልመና የተሰማሩ፣ የሕዝቦች ነጻነት ምን ማለት እንደሆነ የማያውቁና አንዳንድ ልጆቻቸው ሚዲያ ላይ ወጥተው ስለ ነፃነት በማያውቁት የሚያላዝኑ አሉ።

አንተ ከእነርሱ ትመስለኛለህ። ስምህ Jirta or ጅራት?

ዘመዶችህን ለማኝ ወደ ቤቱ ተመልሶ ሰርቆ ሳይሆን ሰርቶ ለመኖር በርከክ ብሎ ማሰብ አለበት ተብሏል ብለህ ምከራቸው። ዘላቂው መፍትሔ ይህ ነው። የድሮ ዘመናችሁ ሲያምርህ ይቅር።
https://ethsat.com/2018/12/esat-eletawi ... -dec-2018/

Post Reply