Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member
Posts: 3424
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

You are not "REAL Tigrian, እንደ ትግራዋይ “አክት” አታድርግ!"

Post by Maxi » 12 Jul 2018, 13:42

.

.
በአቦይ ስብሃት እና በስዮም መስፍን የሚመራው አክራሪው የህወሃት ቡድን በራያው ተወላጅ በአቶ አቶ ጌታቸው ረዳ ላይ የስድብና ዛቻ ናዳ እያወረዱበት ይገኛሉ።
አቶ ጌታቸው “የራያ” አከባቢ ተወላጅ መሆኑ በመጥቀስ እየደረሰበት ያለው ዘለፋ የሚከተለው ይገኝበታል፡-

“ድሮም ከራያ ትልቅ ሰው የለም! ዓሻ እናንተ አትታመኑም! በሚስጥር የብአዴን አጀንዳ ታራምዳለህ! ለራሳችን የፖለቲካ ጥቅም ስንል የቀጠርንህ መሆንህን አትርሳ! እንደ ትግራዋይ “አክት” አታድርግ!”
Read more
https://ethiothinkthank.com/2018/07/12/ ... g-bullied/