Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 1213
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ሰርፀ ደስታ - “ኢትዮጵያውያን ከሀምሳ ዓመት በኋላ መሪዎቻችንን እያገኘን ነው“ የሚለውን ስትጽፍ የቃምከውን ወንዶ ጫት ወይም የአወዳይ አቃራ ለእኛም ላክልን፡፡ ምናባዊ ሀሳብ እናቀርባለለን፡፡ ጥያቄዎቼን ግን ከሚቀጥለው ገጽ አንብበህ ብትመልስ መልካም ነው፡፡

Post by AbebeB » 07 Mar 2018, 10:54

1. ከኦሮሞዎች በላይ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ተቆርቋሪ የሆንከው ከየት በተገኘው ዝምድናህ መሆኑን አስቀድመህ ብትነግረን? ምክንያቱም ያልወለድኩት ልጅ አባቴ ቢለኝ … የሚለው የእናንተው ተረት ነውና፡፡

2. ፓለቲካዊ ትንተናህ (በተለይም ስለ ለማ መገርሣ ጮቤ መርገጥህ) አሁን ላይ ደርሶ እንዴት ተከሰተልህ? ለማ ቢያነስ የተማረ ስለሆነ ከጎበና ዳጬ ጋር አወዳድረህ ይኸም ይሸወዳል ብለህ ትጠብቅ ይሆን? ከሆነ አንተ ባትወለድና placenta ብትሆን ለቤተሰቦችችህ ይሻል ነበር እላለሁ፡፡

3. የኦሮሞን ሕዝብ እንደ ዕቃ በመቁጠርና ያለአዋቂ ማስመሰልህ ከአጠቃላይ የጽሁፍህ አቀራረብ infer ማድግ ይቻላል፡፡ ይህ የማሞ ቂሉን ብቻ ሳይሆን የማሞ ቢጩን expectation ያስታውሰናል፡፡ ምነው ወደጄ ቢያንስ በዚህ ዘመን እንዲህ የወረደ አቀራረብ መረጥህ?

4. “ብዙ ኦሮሞ አባቶቹ በደምና አጥንታቸው የአኖሯትን አገር … ለማ ከአባቶችህ አገር ውጭ … መንፈስ የመጣው፡፡” የሚለው ሀሳብህ ይገርማል፡፡ እናት አገር ኢትዮጵያ የምትሉት ቀርቶ ወደ አባት አገር ተቀየረ እንዴ? ስለዚህ ኢትዮጵያ ኦሮሚያ ሆነች ማለት ነው?

5. “ወያኔ ስለአዲስ አበባ ለኦሮሞ አዋጅ ልታወጣለት!!! ይገርማል … ፡፡ በዚህ የሴራ ሕግ ወያኔ ኦሮሞን ከአዲስ አበባና አካባቢዋ ... አዋጅ አውጥታ ልታጃጅል፡፡ ይገርማል፡፡” የሚለውን ጽሁፍህን ቢያንስ ከታተመ በኃላ መልሰህ አንብበህ ተጸጽተህ ይሆን? ወይም እንድህስ ዓይን ያወጣ ባንጽፍ ይሻላል ያለህ ወገን አግኝተህ ይሆን? ከሌለ ያው መደዴ ናችሁ ማለት ነው፡፡ ጅሎ ሞሮ ማለት ከዚህ ሌላ የት ይገኛል፡፡

6. “ኦሮሞ ፍትህ እንጂ ጥቅማጥቅም አደለም የሚፈልገው፡፡ እንደማንኛው በነጸነት ሲወዳደር በተለይ አዲስ አበባ ዙሪያ ያሉ ኦሮሞ ሆነ ጉራጌ የተሻለ ተጠቀሚ ይሂናሉ፡፡” ብለሃል፡፡ ኢኮኖሚስቶች opportunity cost እንደሚሉት መሆኑ ይሆን የጉራጌን ጉዳይ እዚህ ልትሰነቅር የሞከርከው? አንድ እውኔታ ልንገርህ፡፡ ኦሮሞ በራሱ መሬት ጥቅማ ጥቅም አይጠይቅም፡፡ ሌላው ፊንፊኔ መኖር የሚሻ ግለሰብ/ህዝብ ይህን መጠየቅ ይችል ይሆናል፡፡ ጉራጌም ከዚሕ የተለየ የሚሆንበት መመዘኛ የለም፡፡ ባርነትን መታገል ዋና ዓላማው ለራስ ነጻነት እንጂ ለኦሮሞ ወረታ ለማቅረብ አይደለም፡፡

7. “ከአዲስ አበባ ቤቱም በኦሮሚያ ፖሊስ ታጂቦ እንደ ልዩ መሪ … እጅግ አየተቃጠሉ ያሉት ወያኔ ብቻ ሳትሆን ብዙ ሌሎች አጋሮቿ ነበሩ፡፡” ይህ አባባል በኦሮሞዎች መካከል ስለአለው ድርጅታዊ ልዮነት እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ዋናው ግን እናንተ ከቃጠሎው መትረፋችሁ ነው፡፡

የኦሮሞ ሕዝብ ታግሎ እናንተንም ነጻ እንዲያወጣችሁ ከማራገብ ምነዋ በኦሮሞ ላይ የታወጀውን ጦርነት ከወያኔ ጋር ተባብራችሁ ለማጽደቅ መሞከራችሁ ያልታያችሁና ስለ ጉዳዩ ያልጻፋችሁ?

አምርሮ በመታገል እንጂ አሸብርሮ በመለፍለፍ የሚገኝ ጥቅም አይኖርም ተስፋ ቁረጥ፡፡ የኦሮሞ ጄነራሎች እና የአማራ ቢሮክራቶች የሚለው ፈሊጥ አሁን ላይ የሚገኘው በሙዝየም ብቻ ነው፡፡

በመሆኑም ኦሮሞ ከራሱ ልጆች ይልቅ በእናንተ ላይ መሰረት በማድረግ የእናንተን ምክር ተቀብሎ እንዲታገልላችሁ የምትጠብቁ ከሆነ ሲያምራችሁ ይቅር፡፡ በርግጥም ብጽአን ማለት እንደ እናንተ ያለ መሆን አለበት፡፡ በወሬ ኦሮሚየን ልትወርሱ በምልጃ ጸሎት እያቀረባችሁ ነውና፡፡


Post Reply