Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 1213
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by AbebeB » 05 Mar 2018, 17:31

Hey 11.11,
"ለተረት ለተረትማ ... እባክህን አታስቀኝ፤ ጎጃምና ጎንደር አማራ አይደለም የናንተ ተረት ተረት ነው። " I didn't say this sir. Those people who live in the region you mentioned never call themselves as Amhara. I am only respecting and trying to call them as they call themselves.

"በተረፈ ቴድሮስም፤ ሆነ በላይ ዘለቀ አማራ ከመሆናቸው ባሻገር፤ ይትግሬም ሆነ ኦሮሞ ዘር ሊኖርባቸው ይችላል።" Nope! You see how far you are from the fact. May be dominated by the habesha clergy's lore. Anyways, Tewodros is Kimant (it isn't about mixed blood). The people in Gonder knew this very well and they can tell you this upfront. Belay Z.is Oromo. He wasn't mixed blood. Ask Prof. Mesfin M/Mariam who finally came to admit this fact.

"የሌለን ህዝብ ታዲያ ለምን ትከሳላቹ፣ የሌለ ህዝብ ታዲያ ለምን ገዛን እያላቹ ታለቅሳላቹ።" There is difference between ruling class and a nation. The ruling class claimed that they came from Amhara. So we blame the system. However, the ruling class never traced their footage and thus we, too, have no that obligation.

"ኦሮሚኛ መናገርስ ኦሮሞ ያስብላል?" Perfectly! Because the people have had said they are Oromos speaking their own tongue. They wanna live like themselves also.

"የሃረር ኦሮሞ ኦሮሞነቱ ምኑ ላይ ነው? ባህላቸው፤ ሃይማኖታቸው ከሱማሌ ጋር ስለሚቀራረቡ ለምን ሱማሌ አልተባሉም? በነካ እጅህ እጅግ ሱማሌን የሚመስሉትን ሃረሮችና፤ የባሌ የአርሲን ህዝቦች ኦሮሞነት የሚገልጽ ፋክት አምጣልኝ። ምክንያቱም ባንተ አባባል አንድ ህዝብ አማርኛ ወይም ኦሮሞምኛ መናገር ኦሮሞ ወይም አማራ ስለማያስብለው።" They can't be called Somali because they are not. They all are Oromo because they have same blood line (trace their lineage to one father). As well they all believe they had same religion (Waqefataa), one system of administration (Gadaa), and one country (Oromia). These all were dismantled since the arrival of habesha colonial power.

"እኔ የአማራን ህዝብ ማንነት የሚገልጽ በደብተራ ወይም በንጉስ አጫዋች ያልተጻፈ ኦርጂናል ጹፉም ላምጣልህ አንተ ደግሞ የጎንደርን፤ ወይም የጎጃምን አማራ አለመሆን የሚገልጽ ፋክት አምጣልኝ፤ በደሳለኝና በመሰለኝ ሳይሆን እውነትና ታሪክ ላይ የተመሰረተ።" Sir, for what I say, you can have living witness from the people in question (not me or you but the people in that region). If you avoid the twisted presentation of elites and ask the native people you will learn the fact. Anyways, I am not sure if you can really prove your source to me except for the usual lie.

11:11
Member
Posts: 46
Joined: 04 Mar 2018, 13:51

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by 11:11 » 05 Mar 2018, 20:06

AbebeB wrote:Hey 11.11,

አሁንም ሌላ ተረት ተረት ነው፤ በእጄ ላይ ብዙ መጽሃፍት አሉ፤ ስለ ኦሮሞ የሚያወሩ፤ ሲጀመር ኦሮሞ ወደ ሃረርና ባሌ የሄደው ከግራኝ መሃመድ ወረራ ወዲህ ነው። አጼ ቴዎድሮስ ቅማንት ናቸው የሚለው፤ ቀልድ በወያኔ የተቀመመ የወያኔ የዘወትር ቀረርቶ ነው፤ ይሄም የቅማንትን ህዝብ ለማስነሳትና ከአማራ ወንድሞቹ ጋር ለማጣላት የተጠቀመበት ዘዴ ነበር። የበላይ ዘለቀ ዘመዶችና አሁን ድረስ ጎጃም ውስጥ አሉ፤ የኢትዮጲያ ህዝብ ስለተቀላቀለ መለየት አይቻልም ባባቱ ወይም ባያቱ ኦሮሞ ወይም አማራ የሌለበት ሰው ጥቂት ነው። ጎንደሬ ከትግሬው፤ ጎጃሜው ከወለጌው ሲጋባ ነው የኖረው።

ሲጀመር ጀምሮ ምንም አይነት ቦታ ብትሄድ አማራ ሁሌም አማራ ነኝ ነው የሚልህ፤ እርስ በርስ ግን ራሳቸውን ጎጃሜ፤ ጎንደሬ፤ ወለዬ፤ እየተባባሉ ነው የሚጠራሩት፤ ያ ማለት አማራነትን ክደዋል ማለት አይደለም። ሁሉም የራሱ ባህልና እሴት አሉት። ጎጃሜው ከጎንደሬው ባጨፋፈርም በምንም ይለያል። ወለጌው ከሃረሪም እንደዛ። ያ ደግሞ እራሱን ጎጃሜ ወይም ወለጌ ብሎ እንዲጠራ ምክንያት ነው፤ ያ ማለት ጎጃሜው አማራ፤ ወለጌው ኦሮሞ አይደለም ማለት አይደለም።

እስቲ እንደው የሸዋና የሃረር ኦሮሞ ምኑ ይመሳሰላል፤ ኦሮሞ ራሱን ኦሮሞ ብሎ የጠራበት የታሪክን አጋጣሚ እስቲ አስረዳኝ፤ አሁን የምናውቀው ኦሮሚያ የምትሉት ክልል መቼ ነው የመጣው፧ ከዚህ በፊት የኦሮሞ ንጉስ ማን ነበረ። የሸዋና የሃረሩ ኦሮሞ በምንስ ይገናኙ ነበር፤ ይሄ ለም ቦታ በኦሮሞ ተዋጊዎች በጉልበት የተወሰደ የሱማሌ ንብረት፤ ዛሬ ነፍጠኛ በምትሉዋቸው አማራዎች የተጠበቀ ለዘመናት መስዋትነት የተከፈለበት መሬት ነው። አልፎ ተርፎ ኦጋዴንን ያመጣው ይሄ የምትከሱት የገዢ መደብ ነው። ትግሬው አማራን በገዢ መደብነት መድቦ ለእግሩ ጫማ የሌለውን ህዝብ ሲያሰቃየው፤ እሱ ግን ከደቡቡ ወይም ከጋንቤላው ጋር አብሮ ቁጭ ብሎ የሚያወራበትን አማርኛ፤ ወርቅ የሚያፍስበትን፤ ቡና የሚሸመጥጥበትን፤ ጠፍ የሚያጭድበትን ሃገር የሰጠው ይሄ ነፍጠኛው ነው።

አንተ እንደምትለው፤ አማራ አማራነቱን የማያውቅ ህዝብ አይደለም። ሆኖም አያውቅም፤ ከዚህ በላይ እንዳመጣውት አማራ ለውጭ ሰዎች እራሱን ጎጃሜ ወይም ጎንደሬ ብሎ አያውቅም፤ ሁሌም አማራ ነኝ ነው የሚለው፤ ባገርኛ ግን ጎጃሜ ነኝ ሲልህ አማራ መሆኑ ስለሚገባህ ብሎ ነው። ጎጃሜ ወይም ጎንደሬ የሚልህ።

Tintagu wolloye
Member
Posts: 1433
Joined: 02 Sep 2016, 16:59

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by Tintagu wolloye » 06 Mar 2018, 01:36

የኦኤሌኤፍ ደቀመዝሙር የወያኔን ደቀመዛሙርትን ጠቅሶና አጣቅሶ የተገነጠለ መሬት ምኞቱን እውን ለማድረግ ሊቀሰቅስ መሞከሩ የተጠበቀ ነው።አይገርምም።ይች በጠባብ ብሄርተኝነት የጠበበች አንጎሉ የፈቀደችለት ነገር በመሆኑ አግድመን ከንፈር በመምጠጥ የኮሰመነ ሰብእናውን እየተመለከትን በእኩይ እርኩስ መንፈስ ከተለከፈች ነፍሱ የሚገላገልበት ቀን እንዲቀርብ ከመለመን ውጭ ምን እንላለን?

ከዳውድ ኢብሳና ከመሰሎቹ የውጭ አገር አርበኞች፣ከሽሽትና ሽንፈት በቀር ሌላ ነገር ለኦሮሞም ሆነ ለሌላ ያላስተማሩ ለሽሽት ፍትለካቸው ማካካሻ ያሉትን እኩይ ፕሮፓጋንዳ ቢለቁ ላይገርመን ይችላልና አትዘኑ።የቁርጥ ቀን ልጆች ከኢትዮጵያ አልፈው በእየ አፍሪካ አገሩ መዲና ሲታሰሩ የአንተና መሰሎችህ መሪወች በቦሌ በክብር በወያኔ ተሸኝተው ዛሬ በእንዳንተ አይነቱ አድረው ቢለፈልፉ ምን ዋጋ አለው? እኛንኮ እስከጠመንጃችን ማሰልጠኛ ከትታችሁ ነው የተፈተለካችሁት ብለዋል በላቸው!! ወያኔ ዘምባባ ይዛችሁ ጨፍሩ፣ተምረናል፣አንተን ወደናል በሉ ብሎ በጠመንጃ አፈሙዝ ሲያስወተውተን እናንተ በቦሌ ተሸኝታችሁ በአረፋችሁበት የውጭ አገር መዲና በቲቪ መስኮት አይታችሁ አምነን በተከተልናችሁ ላይ ተሳለቃችሁ እንጅ አላገዛችሁንም ብለዋል በላቸው።በዶለዶመ ዘረኝነት፣በዛገ ዜማ የቅስቀሳ ቅኝት ስታዜሙ በቀፋፊና አሰልች ድግግሞሽነቱ ተሰላችተን ጆሮአችንን ደፍነን አንቀሰቀስላችሁ ብንል እውነት አለንና እንዳታዝኑብን ብለዋል በላቸው!!አብሮ መኖር ለመቸ ነው? ንገራቸው! ሻብያና እንዲጫወቱብን በማሰልጠኛ ጎረና እንድንዘጋ የአደረጋችሁት አንሶ በጎሳ፣ተከርቸም ውስጥ ገብተን እናንተ ከአላችሁበት መጥታችሁ የምትገነጥሉት መሬት ለመፍጠር ሳይሆን አድዋና ካራማራ ላይ ለወደቅንላት አገር ልንሰዋ፣ሰላማችንና ዲሞክራሲያችንን ከወያኔም ከናንተም ዘረኝነት በጠራ አስተማማኝ መሰረት ልናኖር እየታገልን ነው በላቸው!! ከነሱ ተቀብሎ ወደኛ የሚያደርሰው ምላስን ከእኛ ወደነሱ ለማድረስም ተጠቀምበት!!

በአሁኑ ጊዜ ወጣቱ ነቅቷል!! እንደ ጀዋር ንስሀ ገባችሁም አልገባችሁም እያቃራችሁ የህዝብን አንድነት የምትመሰክሩበተደ ጊዜ እሩቅ አይደለም!!

ቄሮ የአንድነት ታጋይ ለማና አብይም የአንድነት ሰባኪያን ናቸው።አበበቢ አበባው የጠወለገ መናኛ፣ዘረኛና ጠባብ ሆኖ ቀረ ብሎ እምባ በእምባ የሚራጭ ባይኖርም የከሰመውና ታሪክ የሆነው ጎሰኝነት እንደስብሀትና አባይ ክፉኛ ቢቆፍንህ ፈውስ ላጣች ነፍስህ አበቅቴዋ እንዲፋጠን ግን እንለምንልሀለን።ብትከፋ፣ብትከረፋም ወገን ነ

DefendTheTruth
Member
Posts: 1672
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ፋኖ ከሰኞ የሚጀምር የአድማ ጥሪ አድርጓል ተብለን ነበር በዚህ ፎረም ማስታወቂያ፡፡ የት ገባ? ወደ እናቱ ሆድ? ፎክሮ ከሸሸውስ ቀድሞውንም ልማታዊ መግለጫ የሰጠው ዘርማ ይመረጠል፡፡ እናስ ፋኖ ለውጊያ ወደ መቀሌ ወይስ ወደ ሞያሌ? መሀል ቤት ለመጨፈር የጀግኖች ሀገር ሆቴሎች በአድማ ላይ ናቸው፡፡

Post by DefendTheTruth » 06 Mar 2018, 12:00

Amara Sayint wrote:What are you ምናምንቴ people blabbering about behind Amharas back. Hoping for a disorganized and weak Amhara is just wishful thinking. We Amharas bring not only ourselves into unity, but the entire country. Fact is Amhara is the only hope for Ethiopia. We Amharas will defeat everyone who dares challenges us. It is a forewarning of an impending fight.
Are you really hoping to succeed and mislead people in your attempt to disguise yourself for pure evil attempt?

Poor you! I have a better respect for the misguided creature calling himself AbebeB, Shabia's water carrier, than your kinds. Low level creatures!

Post Reply