Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ILike
Member
Posts: 280
Joined: 10 Sep 2012, 21:45

I am the father of Agazian movement and Shabia is doing a great job.

Post by ILike » 29 Dec 2017, 19:48


ILike
Member
Posts: 280
Joined: 10 Sep 2012, 21:45

Re: I am the father of Agazian movement and Shabia is doing a great job.

Post by ILike » 29 Dec 2017, 20:26

TPLF is smelling something is fishy and included agazian in its list of 3 enemies :lol:
https://www.youtube.com/watch?v=YcD87OHOGJg&t=23m39s

Dawi
Member
Posts: 1890
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: I am the father of Agazian movement and Shabia is doing a great job.

Post by Dawi » 29 Dec 2017, 21:24

አግአዝያን?

ሜ/ጀነራል ተክለብርሃን፡-

[[..ይሄ ወደኃላ መመለስ ነው፡፡ በዚህ አንፃር (አግባብ) ነው ማየት ያለብን፡፡ በስሜት ቀውስ ተገፋፍተህ ወደ ተሳሳተ መንገድ ልትሄድ፣ የህብረተሰቡ ባህሪያዊ እድገት ወደ ኃላ መመለስ የለብህም፡፡ ካልፈለክም አይሳካልህም፡፡ ሁለተኛ ብዝሀነት ልትቀበል አይደለም፡፡ ከኢትዮጵያ ተገንጥሎም የምመሰርታት ግዛት የሚላት ለምሳሌ አግአዝያን እንደሚሉት ለሙስሊም፣ ኩናማ፣ ዓፋር የሚቀበሉ አይደለም፡፡ ቀጥሎም ወደታች ወርዶ እኔ መሐል ነኝ የሚል ሊኖር ነው፡፡ ለምሳሌ ተስፋፅዮን አክሱም የስልጣኔ ማእከል የነበረች ፃዕዘጋ ነው የሚለው፡፡ ስለዚህ ሄዳ ሄዳ ወደ ፃዕዘጋ ነው የምትሄደው፡፡ ይሄ በጣም መውረድ ማለት ነው፡፡ ይሄ አፍራሽ ነው፡፡ የኃላቀርነት መግለጫ ነው፡፡ የሰው ልጅ ከሚያስበው ደረጃ ወርደህ መገኘት ነው፡፡ ይሄ እንዳለሁም ግን ማንነትህና ታሪክህ ማወቅ ጥሩ ነው፡፡ በደንብ ታሪኮችንና ማንነታችን ማጥናት አለብን፡፡ እሱ ግን ይሄ የጋራ ሀገር ወይም ዓለም የምንለው ባለው አስተዋፅኦ ነው የምናየው፡፡ ለብቻችን ስለማንኖር፡፡ ይሄ እንደ ኤሊ ወደ ሼል መሸጎጥ ማለት ነው፡፡ ኤሊ ጭንቅላቱን ወጣ ያደርጋል ሁኔታዎች እማይጥሙት ከሆነ ተሳክቶ ይገባል፡፡ ተተክሎ መተኛት፣ ከዓለም ተለይተህ ነው፡፡ ይሄ ሽንፈት ነው፡፡ ሌላ ተስፋ መቁረጥ እየተባለ ያለው በጥልቀት ማየት አለብን፡፡ ለምን ተስፋው በራሱ አይሆንም፡፡ ራሱ ተስፋ ነኝ ብሎ የማይነሳው፣ እለውጠዋለሁ ብሎ ለምን አይነሳም፡፡ የመጀመሪያ መፍትሄው እሱ ነው፡፡ በእኔ አስተሳሰብ ራሱ በራሱ ተስፋ ያደረገ ወጣት ነው ሀገር መለወጥ የሚችለው፡፡ ከዚህ አልፎ ይሄ ድርጅት ህወሓትን መንግስት ራሱ በራሱ የሚያርምበት ስርአት ስላለው ተስፋ መቁረጥ ያለበት አይመስለኝም፡፡ በዚህ መሰረት በራሱ ማዕቀፍ ማስተካከል አለበት ከሁሉም በላይ ይሄ ዓላማ ያዋጣናል ወይስ አያዋጣንም ነው መሆን ያለበት፡፡ አሁንም ወደፊት ይወስደናል አይወስደንም የሚል ነው መሆን ያለበት ውይይቱ፡፡ የትግራይ ህዝብ ይሄን ዓላማ ለመፈፀም አደረጃጀት አለ፡፡ ህወሓት ከሌላ ለየት የሚያደርገው በትግራይ ቅቡል ነው፡፡ የትግራይ ህዝብ ህወሓትን ከግለሰቦች ጋርም አያስተሳስረውም፡፡ ከዚህ አልፈህ ግን ስልጣን ላይ የወጣ ኃይል ቀደም ሲል እንደጠቀስኩት መደባላለቅ አለ፡፡ ራሱ ሊያጠራ ይገባል፡፡ ወደ ዓላማው ለትግራይ ህዝብ የሚወግን ሃይል ተለይቶ መውጣት አለበት፡፡ አሁንም ትግል ያስፈልጋል፡፡ እኔ እንደሚስተካከል ተስፋ አለኝ፡፡ ተስፋ ብቻም ሳይሆን ወደኃላ
የሚመለስ አይሆንም (አይደለም)፡፡ ምክንያቱም ይሄ መስዋዕትነት የከፈለ ህዝብና የተጋደለ ታጋይ አብዛኛው በህይወት አለ፡፡ ወደፊት ሊመርሽ የሚፈልግ ወጣትም አለ፡፡ ስለዚህ በዚህ ሁኔታ እንደፈለገ መጨማለቅ የሚፈልግ ሃይል መራመድ የሚችል
አይደለም፡፡ ለጊዜው ግን ህመም (pain) ሊፈጥር ይችላል ፡፡

ውራይና፡- አንድ ነገር ግን ይሄ አግአዝያን እንበለው ያለው እንቅስቃሴ አንድ መፈታት ያለበት ነባራዊ ሁኔታ ግን አለ፡፡ በመሐላችን ያለው ግንኙነት፣ በአንዳንድ ያለው ማየት ሳይሆን፣ በእርግጥ ትግርኛ መናገር፣ መተጋገዝ፣ ባህላችን ታሪካችን ማንነታችን ማሳደግ እንዳለ ሆኖ በትግራይና ኤርትራ ህዝቦች መሐል ያለው ያልተፈታ ችግር ብናስበውም ጥሩ ነው፡፡ ስለዚህ
ከገበያ መፍጠርና የስነ ልቦና ግንኙነት ያለው ጉዳይ እንዴት ታየዋለህ?

ሜ/ጀነራል ተክለብርሃን፡- አግአዝያን የሚለው የተወሰነ ሰበካዎች አንብቤ ነበር፡፡ አንድ ለየት አድርጎ ያስቀመጣት አሁን ባለው ዘመን በብሔር ግንባታ መሰረት ነው፡፡ ማንነትን መሰረት አድርጎ ስልጣኔን የማይገነባ ደግሞ ጠፊ ነው፡፡ የሚል ነው፡፡ ሁለተኛ
የተወለዱበት ቄያቸው (ሀገራቸው) አግአዝያን ተጋሩ አሁን ኤርትራ የምትባል ነች፡፡ መጀመሪያ አክሱም፣ ዓድዋ ነበረ፣ በኃላ ወደ ፃዕዛጋ ቀጥሎ ማእከል ነበረ የሚል አለው፡፡ ስለዚህ እነዛ እስከ ማይጨው፣ ራያ፣ ወልቃይት ተዘርግተው ያሉት ተጋሩ ወደ መነሻ ቦታቸው ኤርትራ መመለስ አለባቸው የሚል ነው፡፡ ስለዚህ እነዛ የራሳቸው ያልሆነ ቦታ ይዘው ያሉት ደግሞ ማኖሪቲ መሆን አለባቸው የሚል ነው፡፡
ሁለተኛ አግአዝያን በመሰረቱ የኦርቶዶክስ ታሪክ ነው ያለው የሚል አለ፡፡ ይሄ ተረት ተረት ነው እያመጣ ያለው፡፡ እነዚህ
ራሳቸውን ወስደህ ይሄ እንቅስቃሴ ፀረ-ህዝብ መሆኑን ለማወቅ፣ ፀረ አድገት መሆን ማወቅ የግድ ነው የሚሆነው፡፡ አንድ ኢትዮጵያ የሚባል ሁሉም የገነባት ሀገር ነች፡፡ ትግሬውም የራሱ አስተዋፅኦ አለው፡፡ ይሄ ግን ያለውን ችግር ማዕከል አድርጎ ከሌሎች ህዝቦች ለመበጣጠስ እና ወደኃላ እንዲመለስ የሚያደርግ ነው፡፡ ሌላ ኑ ተመለሱ የሚል ጤና የለውም፡፡ ይሄ ትግራይ እየተባላ ያለው ህልውናውን መካድ ነው እየሆነ ያለው የሆነ ህብረተሰብ ጂኦግራፊ አይደለም የሚወሰነው በዛ ቦታ የሚኖር
(የሚሰፍር) ሰው ነው የሚወሰነው፡፡ ስለዚህ በታሪካዊ ሂደት ትግራዋይ የሚባል ሰፍሮበት ያለው ጂኦግራፊ ተሳስሮ ነው የሚታየው፡፡ ስለዚህ አገሮች የሚባል አርቴፊሻል ክፍፍል ዳር ድንበር አለ፡፡ በአፍሪካ ያሉት ዳር ድንበሮች የውጭ ገዢዎች የፈጠሩት ነው፡፡ እነዚህ ዳር ድምበሮች በራሱ ተፈጥሮአዊ ሂደት መፍረስ አለበት፡፡ኢኮኖሚያዊ ውህደት ሲፈጠር ደግሞ የሚፈርስ ነው፡፡ አዎንታዊ መሳሳብ ካለ ነው፡፡ ለምሳሌ በኤርትራ አርቴፊሻል ክፍፍል አለ፡፡ ለምሳሌ ኤርትራውያን ከኢትዮጵያ ሊያብሩ ከሆነ ኢትዮጵያ ሊስባቸው ይገባል፡፡ ኤርትራም ከኢትዮጵያ መሳብ አለበት፡፡ ስለዚህ ይሄ ድንበር ትርጉም ወደሌለበት መቀየር አለበት፡፡ ..]]
ILike wrote:TPLF is smelling something is fishy and included agazian in its list of 3 enemies :lol:
https://www.youtube.com/watch?v=YcD87OHOGJg&t=23m39s

Libero_Pensatore
Member
Posts: 170
Joined: 07 Sep 2017, 16:24

Re: I am the father of Agazian movement and Shabia is doing a great job.

Post by Libero_Pensatore » 30 Dec 2017, 03:06

I_Like,

Welcome back. I thought you were one of the best to hit ER or Mereja if you like. :lol: . You predicted it. That is how it looks, that is how it is. :lol: :lol: :lol: BTW, Zack is just one deceitful agame, who likes to play one against the other. Now, We Eritreans do not want to give the false hope to the agames. I don't believe they will declare independence. I am sure they will not give up power either. It is catch 22 for them. They don't trust the rule of the majority will let Tigray prosper within Ethiopia. Ethiopia can not be disintegrated peacefully. The so called Ethnic Federalism had divided Ethiopians beyond repair. But, I agree with you. Amharas and Oromos should look for their own interest first. Ethiopia as a country should be the will of every stake holder in Ethiopia

Benn
Member
Posts: 2148
Joined: 10 Sep 2014, 04:48

Re: I am the father of Agazian movement and Shabia is doing a great job.

Post by Benn » 30 Dec 2017, 03:28

Arena, Agazian and Salsay Woyane are the different face of one and the same entity, TPLF. Each is intended to hoodwink different targets: Arena is targeting Ethiopians (to make Ethiopians believe that there are Tigrayans opposing the ruling click), Agazian is targeting Eritreans, and Salasay Woyane is probably targeting those disgruntling former TPLF members

ILike wrote:TPLF is smelling something is fishy and included agazian in its list of 3 enemies :lol:
https://www.youtube.com/watch?v=YcD87OHOGJg&t=23m39s

Degnet
Senior Member
Posts: 19845
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: I am the father of Agazian movement and Shabia is doing a great job.

Post by Degnet » 30 Dec 2017, 05:05

Benn,
hager mekuana kesab etamn menm kerdeaka aykelen.

Libero_Pensatore
Member
Posts: 170
Joined: 07 Sep 2017, 16:24

Re: I am the father of Agazian movement and Shabia is doing a great job.

Post by Libero_Pensatore » 30 Dec 2017, 17:00

Degnet wrote,
Benn,
hager mekuana kesab etamn menm kerdeaka aykelen.
Wa'cha talking about willis ? :lol: :lol:

Post Reply