Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member
Posts: 1246
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ከሰርጸ ደስታ (ተኩላው) ለኦሮሞ ሕዝብ የተጸጻፈ የገና ስጦታ: "ኦሮሞ በአዲስ አበባ እነደማንኛውም ዜጋ መብትና ፍትህ ተከበሮለት መኖሩ በቂ ነው፡፡"

Post by AbebeB » 24 Dec 2017, 01:38

“የአዲስ አበባ ጉዳይ ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ ነው፡፡ ኦሮሞ በአዲስ አበባ እንደማንኛውም ዜጋ መብትና ፍትህ ተከበሮለት መኖሩ በቂ ነው፡፡ አዲስ አባባን እንዳይጠጋት ሀብቱንም መሬቱንም ቀምተው ከከተማ በግልጽ እያስወጡት እያየን በሌላው አይን ውስጥ እንዲገባላቸው ዛሬ በአዲስ አበባ ልዩ ጥቅም ይሉታል፡፡”

"ኦሮሞ አዲስ አበባ ላይም ሆነ ሌላ አገሪቱ ሥፍራዎች በሰላም ደህንነቱና መብቱ ተጠብቆ እንዲኖርና ሀብት ኑሮ እንዲመሰርት እንጂ ከሌላው የተለየ በሚል ጥቅም አያስፈልገውም፡፡”

አዛኝ ቅቤ አንገች ነው የሚሉት አይደል? ከእነዚህ ደደቦች ጋር መኖር በጭራሽ አይታሰብም፡፡