Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 13887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 25 Sep 2024, 07:29

አጭቤው - አክሱመ-ጩፋ በውኃም በእሳትም አስገድዶ ሊያጠምቅ ነው።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 02:51
“ጥምቀት አይደገምም”።
እራስሽ ታመጪዉ እራስሽ ታሮጪው . . . “ሊያጠምቅ” እያልሽ እያጋፈርሽለት ያለሽዉ ራስሽ፡ አንባቢ ይታዘበኛል ኣትይምን? እኛ ምናውቀው ኢትዮጵያዊነት ጭዋነትን ዬተላበሰ ነበር ያንቺን “ይሉኝታ ቢስነት” ስናይ ግን ኢትዮጵያዊነትሽን ተጠራጠርነው።
ለማንኛውም ትርኪምርኪውን ትተን እስቲ እዚ ላይ ቁምነገሩን እናንብብ viewtopic.php?f=2&t=351066
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 14:46
ምን እንደሚባል አክሱመ-ጩፋን ጠይቀው!
Meleket wrote:
24 Sep 2024, 09:15
ጥምቀት ከሆነ “ጥምቀት አይደገምም” እታለም።
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 09:11
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አክሱም-ጩፋ በውኃም በእሳትም አስገድዶ ሊያጠምቅህና ወደ እናት ሃይማኖቱ ሊመልስህ ተነስቷል እኮ ነው ያልኩት።

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 02:47
እታለም አለማወቅሽን ማወቅሽ ብልህነትሽን መስክሯል። ጥምቀት ኣይደገምም፡ የተጠመቁት ሻዕብያዎች ኣንዴ ተጠምቀዋል፡ ያልተጠመቁት ደግሞ መጠመቅ ምርጫቸው ባለመሆኑ ነው። በመሆኑም እንደ ኢትዮጵያዊው ኣጤ ዮሃንስ በግድ ላጥምቅ የሚለው ኣካሄድ ለናንተ 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' ለተጥለቀለቃችሁት ጐረቤቶቻችን ይሰራ እንደሁ እንጂ፡ በልዑላዊቷ ኤርትራ ቦታ የለውም። ይህንን ሃቅ አስረግጠን መግለጽ እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
23 Sep 2024, 19:05
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አክሱም-ጩፋ እኮ የመጀመሪያ ዓላማው ሻዕቢያን በምትሃታዊ በትሩ ከኮሚኒዝም ልክፍት ማላቀቅና እያንዳንዳችሁን ቀይ ባህር ውስጥ ወስዶ በተራ በተራ ማጥመቅ ነው። እንዴት ኮሚኒዝም ኮሚኒዝምን እንደሚፈውስ ባላውቅም፣ መዶሻና ማጭድህን ወርውረህ ተቀበለው።

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 08:42

ጥምቀት የፍቅር ስራ ነው። የግዴታ ብሎ “ጥምቀት” ዬለም እታለም። viewtopic.php?f=2&t=351066
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 07:29
አጭቤው - አክሱመ-ጩፋ በውኃም በእሳትም አስገድዶ ሊያጠምቅ ነው።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 02:51
“ጥምቀት አይደገምም”።
እራስሽ ታመጪዉ እራስሽ ታሮጪው . . . “ሊያጠምቅ” እያልሽ እያጋፈርሽለት ያለሽዉ ራስሽ፡ አንባቢ ይታዘበኛል ኣትይምን? እኛ ምናውቀው ኢትዮጵያዊነት ጭዋነትን ዬተላበሰ ነበር ያንቺን “ይሉኝታ ቢስነት” ስናይ ግን ኢትዮጵያዊነትሽን ተጠራጠርነው።
ለማንኛውም ትርኪምርኪውን ትተን እስቲ እዚ ላይ ቁምነገሩን እናንብብ viewtopic.php?f=2&t=351066
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 14:46
ምን እንደሚባል አክሱመ-ጩፋን ጠይቀው!
Meleket wrote:
24 Sep 2024, 09:15
ጥምቀት ከሆነ “ጥምቀት አይደገምም” እታለም።
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 09:11
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አክሱም-ጩፋ በውኃም በእሳትም አስገድዶ ሊያጠምቅህና ወደ እናት ሃይማኖቱ ሊመልስህ ተነስቷል እኮ ነው ያልኩት።

Meleket wrote:
24 Sep 2024, 02:47
እታለም አለማወቅሽን ማወቅሽ ብልህነትሽን መስክሯል። ጥምቀት ኣይደገምም፡ የተጠመቁት ሻዕብያዎች ኣንዴ ተጠምቀዋል፡ ያልተጠመቁት ደግሞ መጠመቅ ምርጫቸው ባለመሆኑ ነው። በመሆኑም እንደ ኢትዮጵያዊው ኣጤ ዮሃንስ በግድ ላጥምቅ የሚለው ኣካሄድ ለናንተ 'በትልቁ የተሃድሶ የመንፈስ ማዕበል' ለተጥለቀለቃችሁት ጐረቤቶቻችን ይሰራ እንደሁ እንጂ፡ በልዑላዊቷ ኤርትራ ቦታ የለውም። ይህንን ሃቅ አስረግጠን መግለጽ እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Selam/
Senior Member
Posts: 13887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 25 Sep 2024, 08:56

አጭቤው - ተጠዳድተህ ጠብቀው።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:42
ጥምቀት የፍቅር ስራ ነው። የግዴታ ብሎ “ጥምቀት” ዬለም እታለም። viewtopic.php?f=2&t=351066
Selam/ wrote:
25 Sep 2024, 07:29
አጭቤው - አክሱመ-ጩፋ በውኃም በእሳትም አስገድዶ ሊያጠምቅ ነው።
Meleket wrote:
25 Sep 2024, 02:51
“ጥምቀት አይደገምም”።
እራስሽ ታመጪዉ እራስሽ ታሮጪው . . . “ሊያጠምቅ” እያልሽ እያጋፈርሽለት ያለሽዉ ራስሽ፡ አንባቢ ይታዘበኛል ኣትይምን? እኛ ምናውቀው ኢትዮጵያዊነት ጭዋነትን ዬተላበሰ ነበር ያንቺን “ይሉኝታ ቢስነት” ስናይ ግን ኢትዮጵያዊነትሽን ተጠራጠርነው።
ለማንኛውም ትርኪምርኪውን ትተን እስቲ እዚ ላይ ቁምነገሩን እናንብብ viewtopic.php?f=2&t=351066
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 14:46
ምን እንደሚባል አክሱመ-ጩፋን ጠይቀው!
Meleket wrote:
24 Sep 2024, 09:15
ጥምቀት ከሆነ “ጥምቀት አይደገምም” እታለም።
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 09:11
በሐሜት፣ በሐተታና በሐሰት የሰለጠንከው ሐፍረተ ቢሱና ሐረማዊው ሔርትራዊ ነኝ ባዩ ሕኩዩ ሐማካሪያችን

የመንደፈራው ሐጭቤ፣ አክሱም-ጩፋ በውኃም በእሳትም አስገድዶ ሊያጠምቅህና ወደ እናት ሃይማኖቱ ሊመልስህ ተነስቷል እኮ ነው ያልኩት።

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 09:06

ኣይዞሽ እታለም በርቺ!

Abere
Senior Member
Posts: 12696
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Abere » 25 Sep 2024, 10:44

ኤርትራ የጣልያን ቅኝ ግዛት የነበረች የኢትዮጵያ ክፍለ ግዛት ነበረች። ኢትዮጵያ በጣልያን ተወረረች እንጅ ቀኝ አልተያዘችም። ጣልያን በተምኔት እና እውቁልኝ የሀሰት ኖት ማተሙ ለፕሮፓጋንዳ እንጅ ኢትዮጵያን መያዝ አልቻለም። የኢትዮጵያ ህዝብ ይታዘዝ እና ይመራ የነበረው በኢትዮጵያ ንጉሠ ነግሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ነበር - both when the Majesty was in the country or outside። The county knew only one leader - Emperor Hailesselassie.ማፍያ ፕሮፓጋንዳ ይባላል።

ሌላው የአስካሪዎች እሥስታዊ ማፍያ ባህርይ የሚያሳየው። ኤርትራ በጣልያን ተገዝታለች፤ ኢትዮጵያ በጣልያን ተገዝታለች ይላሉ። ታዲያ ለምን ኤርትራ ከኢትዮጵያ ልገንጠል መከራዋን በላች? 2ቱም በ1 ቀኝ ገዥ ከተያዙ? :mrgreen:
እውነቱ ሌላ ነው። ኢትዮጵያ በፍጹም ቀኝ እንዳልተገዛች ያውቃሉ - ድፍን አለም እንደ ሚመሰክረው። እነሱ የአናሳነት እና የበታችነት ስሜት ስላደረባቸው ግዙፍ ኢትዮጵያ ብጤያቸው (looking for peer under the rock :mrgreen: ) እንድትሆን ይመኛሉ። በ2 ቢላዎ መብላት ይፈልጋሉ። ክህደት ውርስ መገለጫቸው ሁኗል። ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴን ወደው እና ፈቅደው ተማጽነው (begging for unity) ጭምር ከእናት አገር ኢትዮጵያ ቀላቅሉን ካሉ በኋላ ( በእርግጥም ንጉሱ ልዩ አድርገው አቀማጥለዋቸው) በዘላን እስላማዊ ሽፍታ ገንዘብ ሲገዙ ያጎረሳቸውን የንጉሱን እጅ ነክሰው የውሸት ታሪክ ፈጥረው ተገደን ነው የተቀላቀልነው አሉ። ያ! በአደባባይ የትግሬ ዳንኪራ የረገጡት፤ፌሽታ ያሳለፉት፤ ንጉስ ሆይ! ሺ አመት ይንገሱ እያለ በውህደት ስነ-ስርዐቱ ላይ ያለው ምላሳቸው ታጥፎ እንደ እሥስት ቀለም ተቀይሮ የሀሰት መርዝ ረጨ። ለምስክርነት የማይበቃ -ዘላን ሽፍታ ክህደት በመፈጸም የተጀመረ ስለነበረ ለክህደታቸው ዋጋ 55 አመታት የተለያዩ መርገምቶች ኤርትራን ደበደባት - የባህር አሳ የዱር አውሬ የሰው አረመኔ በላቸው። ቀልቡ የጠበበ ሁልጊዜ በጠበበች አለም ይኖራል።

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 26 Sep 2024, 04:14

እሽ ይሁንልህ ቀኙ ይቅርና "ግራስ ኣልተያዘችምን?" አንልህም ምክንያቱም ግራሲያኒን በቦምብ ያደባዩት የምድሪ ባሕሪ ልጆች መልሱን ነግረውናል።
Abere wrote:
25 Sep 2024, 10:44

ኢትዮጵያ በጣልያን ተወረረች እንጅ ቀኝ አልተያዘችም።

The obelisk (or stele) of Axum, in Piazza di Porta Capena in Rome; today the obelisk is kept in Ethiopia after the restitution by the Italian government (2005-2008)

ይህ የኣክሱም ሓውልትን ሮም ውስጥ የተከሉት ኢትዮጵያዊው ንጉሰነገስት አጤ ማን ናቸው? ሮምንስ ለስንት ዓመታት ያህል ነው ያስተዳደሯት? ብለን ኣንጠይቅህም። ከነ ታለም Selam/ እና ከወዳጃችን ከAxumezana ጋር ተነጋግረህ መልሱን ጀባ እንዳትለን እንጂ።

ኧረ እንዳይረሳ መልእክት ደግሞ ኣለህ እዚጋ viewtopic.php?f=2&t=349277

Selam/
Senior Member
Posts: 13887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 26 Sep 2024, 08:46

አጭቤው - እነሱ እንደናንተ ሻቦዎች ከሃዲና ነቀዝ ሳይሆኑ፣ በኢትዮጵያውያንነታቸው የማይደራደሩ ጀግኖች ነበሩ።
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 04:14

Abere
Senior Member
Posts: 12696
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Abere » 26 Sep 2024, 09:24

ጣልያን የአክሱም ሃውልትን ሰብረው ጭነው የመዝረፋቸው አብነት የሚያረጋግጠው ሀቅ ጣልያን ኢትዮጵያን መግዛት አለመቻሉ፤ የወራሪ መገለጫ የሆኑትን ዝርፊያ፤ ወድመት፤ወዘተ የመሳሰሉትን እኩይ ተግባራት ነው። ጣልያን የኢትዮጵያ ዐርበኞችን ስነ-ልቦና ለመስበር (an attempt to breakdown the spirit of Ethiopian patriots) ያደረጉት ግን በአንጻሩ ደግሞ የኢትዮጵያዊያንን ጽናት እና ልዩ ጀግንነት የማድነቃቸው ምስጢር ነው። ሌላው ጣልያን ኤርትራ ክፍለ-ሀገርን ለብዙ አስርት አመታት ያልምንም ተቃውሞ ለመግዛት በመቻላቸው ኤርትራ መናኻርያ ጣብያቸው ነበረች። በኤርትራ የሚያንገራግር አንዳች ባለመኖሩ አንድ አንድ የኤርትራ ተወላጆች በልባቸው በነበረው ቁጭት ወደ ሚያደንቋቸው ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች አረበኞች አዲስ አበባ ተቀላቀሉ። Sought for an opportunity to be amdist of patriots. ጀግና ምድር መገኘታቸው አልገዛም የሚል ህዝብ መካከል በመሆናቸው ታሪካዊ ጀብዱ ሊፈጽሙ ችለዋል። ያ! ለ 50 አመታት ኤርትራን ጋልቦ ሲገራ የነበረ ጣልያን አድስ አበባ እብሪቱ ተነፈሰ - የግፍ ዶፍ ወረደ። ይህም ጣልያን የወራሪ ባህርይ እንጅ የማስተዳደር ወይም የመግዛት አብነት አልነበረም። ጣልያን አፍላ ውጊያ ከኢትዮጵያዊያን አርበኞች ውስጥ እንጅ ኢትዮጵያን የመግዛት ወይም የማስተዳደር ዕድል ለአፍታ አላገኜም። There had been a fresh-war. በቀላል አማርኛ ቀበቶውን ፈቶ ጀርባውን ለመፈተሽ እንኳን አልቻለም። ከጀግና ህዝብ መካከል ዘሎ ገብቶ ነፍስ ግቢ ነፍስ ውጭ ውስጥ ነበር። እንደ ኤርትራ ክፍለ-ሀገር ሰጥ ለመጥ ብሎ የሚገዛ አልሆነለትም። በጣም የሚገርመው ብዙዎች በአጋጣሚ በህይወቴ ያየሁት ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ ዳዋሮ ዞን (ኢሰራ ወረዳ ይመስለኛል) ጣልያንን ዳዋሮዎች ምሽግ ሰርተው በአርበኝነት የተፋለሙበት በአካባቢው ሰዎች እስከ አሁንድ ድረስ የጣልያን አጥንት(ዐጽም) እርሻ መሬታቸው እንዳለ ነው። ምናልባት በርካታው አጽም የአስካሪዎች ይሆናል። በተቃራኒው ኤርትራዎች የዳዋሮን ያህል እንኳን ትንሽ አንገራግረው አልተፋለሙም። ጣልያን እንደ ተገራ ፈረስ ዘሎ ወጥቶ 50 አመታት ጋለባቸው። ይህ ነው የኢትዮጵያዊያን ታሪክ። ከአክሱም እስከ ደዋሮ ወዘተ ከጽንፍ እስከ ጽንፍ ጣልያን ሊጥ ደፍታ እንደ ተባረርች ውሻ ነው የተንከሳከሰው። በአንጻሩ በኤርትራ ህዝብ ላይ ጣልያን ባደረሰው የስነ-ልቦና ስብራት፤ የግፍ እና የስቃይ ዘመናት ኢትዮጵያዊያን እናዝናለን። ግን ኤርትራዊያን እራሳቸውን ለመርዳት የበኩላቸውን አስተዋፅ ኦ ቢያደርጉ ይህ የቅኝ ግዛት ታሪክ ጠባሳ ማህተም ፊርማ ባልወረሱ ነበር።

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 26 Sep 2024, 09:35

እንዲህ ደገፍገፍ አድርገን ኣንቺን እታለም Selam/ን እንዲሁም እነወንድማለም Abereንና Axumezanaን በጋራ ካላስተባበርናችሁ ማን ያስተባብራችኋል? እንግዲህ እስቲ የኢትዮ መረጃ ፎረም ነጻ ኣዉጪ ግንባር (ኢ.መ.ፎ.ነ.ኣ. ግ.)ን ደግሞ መስርተናል በሉና መግለጫ ኣውጡና ኣስቁን እንጂ
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 04:14
እሽ ይሁንልህ ቀኙ ይቅርና "ግራስ ኣልተያዘችምን?" አንልህም ምክንያቱም ግራሲያኒን በቦምብ ያደባዩት የምድሪ ባሕሪ ልጆች መልሱን ነግረውናል።
Abere wrote:
25 Sep 2024, 10:44

ኢትዮጵያ በጣልያን ተወረረች እንጅ ቀኝ አልተያዘችም።

The obelisk (or stele) of Axum, in Piazza di Porta Capena in Rome; today the obelisk is kept in Ethiopia after the restitution by the Italian government (2005-2008)

ይህ የኣክሱም ሓውልትን ሮም ውስጥ የተከሉት ኢትዮጵያዊው ንጉሰነገስት አጤ ማን ናቸው? ሮምንስ ለስንት ዓመታት ያህል ነው ያስተዳደሯት? ብለን ኣንጠይቅህም። ከነ ታለም Selam/ እና ከወዳጃችን ከAxumezana ጋር ተነጋግረህ መልሱን ጀባ እንዳትለን እንጂ።

ኧረ እንዳይረሳ መልእክት ደግሞ ኣለህ እዚጋ viewtopic.php?f=2&t=349277
Selam/ wrote:
26 Sep 2024, 08:46
አጭቤው - እነሱ እንደናንተ ሻቦዎች ከሃዲና ነቀዝ ሳይሆኑ፣ በኢትዮጵያውያንነታቸው የማይደራደሩ ጀግኖች ነበሩ
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 04:14
እታለም ይህን የአክሱም ሃውልት ሮም ውስጥ የተከሉት የኢትዮጵያዉ ንጉሠ ነገሥት ማን ናቸው? ብንልሽ እኮ ታላቁ አጼ Abere፡ ወይ ደሞ አጺት Selam/ ብለሽ ታስቂን ይሆናል ብለን ነበር።። ወይ ኣለማፈር። ቀኝ ኣልተያዝንም ደሞ ይባላል፡ ቀኝም ግራም ተይዛችኋል የምንለው እኮ ቀደምት የምድሪ ባሕሪ ጀግኖችን በእማኝነት በማቅረብ ነው። ቢያንስ ቢያንስ ከባህረ ነጋሲ ይስሓቅ እስከ ግራዚያኒን ደምብደም ያደረጉ ጀግኖችን መጥቀስ ይቻላል። የአምባሳደራችን የወ/ሮ ሶፍያ ተስፋማርያም አያትን ጀግናው ዘርኣይ ደረስንም እንደ ማስረጃ ማቅረብ በቻልን ነበርና ግን ሆን ብለን ትተነዋል። በነገራችን ላይ ቁምነገሩ ጀግንነታቸውን ማመንሽ ላይ ነው እናመሰግንሻለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Selam/
Senior Member
Posts: 13887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 26 Sep 2024, 19:14

አጭቤው - ወያኔንና ኦነግን ያደራጃችሁት አይበቃም። የግብፅን መሳሪያ ነሃመዱን ውጋበት።
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 09:35

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 28 Sep 2024, 05:56

እታለም ያልተደራጁትን ማደራጀት የተገፉትንም ለነጻነታቸው እንዲታገሉ ማገዝ ሓጢኣት ኣይደለም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናንተኑ በመደገፍ ያደረግነው ይህንኑ ነው። ስምሽ Selam/ ሆኖ ሳለ ስለ መዋጋትና ጦርነት ብቻ ነው ዬምትለፍፊው፡ ይህ ግን የጤና ነው? ደግሞስ ከነ መሃመዱ ጋር የተቃቃራችሁት ራሳችሁ።።
Selam/ wrote:
26 Sep 2024, 19:14
አጭቤው - ወያኔንና ኦነግን ያደራጃችሁት አይበቃም። የግብፅን መሳሪያ ነሃመዱን ውጋበት።
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 09:35

Abere
Senior Member
Posts: 12696
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Abere » 28 Sep 2024, 11:51

ዐባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል - ኤርትራ ብሎ ለተገፉት አዳራጅ :lol: ለእራሶ አሮባት ተወላጇ ሁሉ ጥሎ ተሰድዶ እየተንከራተተ። ማፍያ ሁል ጊዜም ማፍያ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 13887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 28 Sep 2024, 13:38

አጭቤው - ሄደህ ነሃማዱንህ አደራጅ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ ገብቶ የሚፈተፍትን ምላሱን ነው የምንቀነጥሰው።
Meleket wrote:
28 Sep 2024, 05:56
እታለም ያልተደራጁትን ማደራጀት የተገፉትንም ለነጻነታቸው እንዲታገሉ ማገዝ ሓጢኣት ኣይደለም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናንተኑ በመደገፍ ያደረግነው ይህንኑ ነው። ስምሽ Selam/ ሆኖ ሳለ ስለ መዋጋትና ጦርነት ብቻ ነው ዬምትለፍፊው፡ ይህ ግን የጤና ነው? ደግሞስ ከነ መሃመዱ ጋር የተቃቃራችሁት ራሳችሁ።።
Selam/ wrote:
26 Sep 2024, 19:14
አጭቤው - ወያኔንና ኦነግን ያደራጃችሁት አይበቃም። የግብፅን መሳሪያ ነሃመዱን ውጋበት።
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 09:35

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 30 Sep 2024, 03:16

ዓባይ’ማ በእታችን ልጅ በአጼ መለስ ዜናዊ ኣማካኝነት ማደሪያ ተበጅቶለት ተንጋሎ መተኛት ከጀመረ እኮ ቆየ። ካላመንክ ለምስክርነት ከበቁ ዶ/ር አረጋዊ በርሀን እና የወሎዬዋ ያክስትህን ልጅ ዶ/ር ዓብዪ ኣሕመድን ጠይቃቸው።
Abere wrote:
28 Sep 2024, 11:51
ዐባይ ማደሪያ የለው ግንድ ይዞ ይዞራል - .. .. ..

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 30 Sep 2024, 03:23

እታለም Selam/ደሞ ጉራ ቀረርቶና ፉከራ ስትወጂ። የኢትዮጵያን የውስጥ ጉዳይማ እነ ዶ/ር ኣብዪ ኣሕመድ ደህና አድርገው እዬፈተፈቱት እኮ ነው። ሌላ ፈትፋች አያስፈልገውም።
Selam/ wrote:
28 Sep 2024, 13:38
አጭቤው - ሄደህ ነሃማዱንህ አደራጅ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ ገብቶ የሚፈተፍትን ምላሱን ነው የምንቀነጥሰው።
Meleket wrote:
28 Sep 2024, 05:56
እታለም ያልተደራጁትን ማደራጀት የተገፉትንም ለነጻነታቸው እንዲታገሉ ማገዝ ሓጢኣት ኣይደለም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናንተኑ በመደገፍ ያደረግነው ይህንኑ ነው። ስምሽ Selam/ ሆኖ ሳለ ስለ መዋጋትና ጦርነት ብቻ ነው ዬምትለፍፊው፡ ይህ ግን የጤና ነው? ደግሞስ ከነ መሃመዱ ጋር የተቃቃራችሁት ራሳችሁ።።
Selam/ wrote:
26 Sep 2024, 19:14
አጭቤው - ወያኔንና ኦነግን ያደራጃችሁት አይበቃም። የግብፅን መሳሪያ ነሃመዱን ውጋበት።
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 09:35

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 30 Sep 2024, 10:47

"ኢትዮጵያ ያኔና አዲስ ኣበባ ዛሬ" በAbere “ወርቃማ” እይታ!
"ባንድ ራስ . . " ኣንለውም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች!

Abere wrote:
14 Mar 2022, 18:38
ቀኝ ግዛት የተያዘችው አዲስ አበባ ታሳዝናለች ወይስ ታናድዳለች?
viewtopic.php?f=2&t=291357

Abere wrote:
25 Sep 2024, 10:44

.. .. ኢትዮጵያ በፍጹም ቀኝ እንዳልተገዛች ያውቃሉ - ድፍን አለም እንደ ሚመሰክረው። .. ..

Selam/
Senior Member
Posts: 13887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 30 Sep 2024, 12:46

አጭቤው - አሁን ማን ጠየቀህ ስለፈትፋቹና ስለአቡኪው? ስለማያገባህ ጉዳይ አትዘባርቅ ተባልክ እኮ።

ለምን ሻካራ ህግደፍህና ጎርባጣ ብርጋዴርህ በሰው ሃገር እንደሚተራረዱ ብታወራ አይሻልም?

Meleket wrote:
30 Sep 2024, 03:23
እታለም Selam/ደሞ ጉራ ቀረርቶና ፉከራ ስትወጂ። የኢትዮጵያን የውስጥ ጉዳይማ እነ ዶ/ር ኣብዪ ኣሕመድ ደህና አድርገው እዬፈተፈቱት እኮ ነው። ሌላ ፈትፋች አያስፈልገውም።
Selam/ wrote:
28 Sep 2024, 13:38
አጭቤው - ሄደህ ነሃማዱንህ አደራጅ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ ገብቶ የሚፈተፍትን ምላሱን ነው የምንቀነጥሰው።
Meleket wrote:
28 Sep 2024, 05:56
እታለም ያልተደራጁትን ማደራጀት የተገፉትንም ለነጻነታቸው እንዲታገሉ ማገዝ ሓጢኣት ኣይደለም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናንተኑ በመደገፍ ያደረግነው ይህንኑ ነው። ስምሽ Selam/ ሆኖ ሳለ ስለ መዋጋትና ጦርነት ብቻ ነው ዬምትለፍፊው፡ ይህ ግን የጤና ነው? ደግሞስ ከነ መሃመዱ ጋር የተቃቃራችሁት ራሳችሁ።።
Selam/ wrote:
26 Sep 2024, 19:14
አጭቤው - ወያኔንና ኦነግን ያደራጃችሁት አይበቃም። የግብፅን መሳሪያ ነሃመዱን ውጋበት።
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 09:35

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 01 Oct 2024, 02:36

እታለም Selam/ ደግሞ ኤርትራዊቷን ዓሰብ ጠቅሳችሁ ርዕስ ከፍታችሁ እናንተ እንደልባችሁ ነገር ልትፈተፍቱ ልታቦኩና ልትጋግሩ ግን ተፈቅዶላችኋል ማለት ነውን? እንዴ ምን ዓይነት ጠንጋራ ሚዛን ነው ሚዛንሽ እታለም። ሲጀመር በሰው ሃገር ጉዳይ ዘው ብላችሁ የገባችሁት እናንተው። ልክሽን ስትነገሪ ደግሞ፡ “ኣትንኩኝ ኣትንኩኝ” እያልሽ ደግሞ ትፎክሪያለሽ ታቅራሪያለሽም ወይ ኣለማፈር። እንዴ ኣንባቢ እኮ ይታዘብሻል እታለም።

በምላስና የሰምበር አርበኞች አቀንቃኝነት፡ በሰው ሃገር ሆነ በገዛ ሃገር ውስጥ እርስበእርስ መገዳደል መተራረድ መሰዳደብም ጭምር የተራ “ቦለቲከኞች ነን” ባይ ተግባር ከመሆን ኣያልፍም። እስጦብያ ውስጥ በቅርቡ የሃይማኖቱን ኣባት በገዛ ሃገራቸው ውስጥ ከነልጆቻቸው የተፈጸመባቸውን ኢሰብአዊ ድርጊትም የዚህ ውጤት ነው። https://mereja.com/amharic/v2/1013231 ይሄ ጉዳይ ያገራችን ጉዳይ ባይሆንም ቅሉ ከሰብአዊነት አኳያ ስናዬው ያገባናል ብለናል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ኣያገባችሁም ዬሚል ካለ ደግሞ የኢሰብአዊው ድርጊት ኣጋፋሪ ብቻ ነውhttps://mereja.com/amharic/v2/1012866

Selam/ wrote:
30 Sep 2024, 12:46
አጭቤው - አሁን ማን ጠየቀህ ስለፈትፋቹና ስለአቡኪው? ስለማያገባህ ጉዳይ አትዘባርቅ ተባልክ እኮ።

ለምን ሻካራ ህግደፍህና ጎርባጣ ብርጋዴርህ በሰው ሃገር እንደሚተራረዱ ብታወራ አይሻልም?

Meleket wrote:
30 Sep 2024, 03:23
እታለም Selam/ደሞ ጉራ ቀረርቶና ፉከራ ስትወጂ። የኢትዮጵያን የውስጥ ጉዳይማ እነ ዶ/ር ኣብዪ ኣሕመድ ደህና አድርገው እዬፈተፈቱት እኮ ነው። ሌላ ፈትፋች አያስፈልገውም።
Selam/ wrote:
28 Sep 2024, 13:38
አጭቤው - ሄደህ ነሃማዱንህ አደራጅ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ ገብቶ የሚፈተፍትን ምላሱን ነው የምንቀነጥሰው።
Meleket wrote:
28 Sep 2024, 05:56
እታለም ያልተደራጁትን ማደራጀት የተገፉትንም ለነጻነታቸው እንዲታገሉ ማገዝ ሓጢኣት ኣይደለም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችም በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናንተኑ በመደገፍ ያደረግነው ይህንኑ ነው። ስምሽ Selam/ ሆኖ ሳለ ስለ መዋጋትና ጦርነት ብቻ ነው ዬምትለፍፊው፡ ይህ ግን የጤና ነው? ደግሞስ ከነ መሃመዱ ጋር የተቃቃራችሁት ራሳችሁ።።
Selam/ wrote:
26 Sep 2024, 19:14
አጭቤው - ወያኔንና ኦነግን ያደራጃችሁት አይበቃም። የግብፅን መሳሪያ ነሃመዱን ውጋበት።
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 09:35

Selam/
Senior Member
Posts: 13887
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Selam/ » 01 Oct 2024, 08:33

አጭቤው - የበግ ለምድ አጥልቀህ፣ ኢትዮጵያ ጉዳይ ውስጥ ገብተህ ስትርመጠመጥ፣ ሃገሬን የሚሰድቡትን የሻዕቢያ አይጦች ታዲያ ማን ሃይ ይበላቸው?

አንተ በሃሳብህ ወለንጪቲ ውለህ እያደርክ፣ ሲንጋፖርን አልመው በአሳነባሪ የሚሰለቀጡትን፣ በሃይማኖታቸው ምክንያት የሚሰደዱትንና የሚታሰሩትን፣ በሳዋ በረሃ የሚቀልጡትን፣ ወደ ብፅዕት ኢትዮጵያ ለመጉረፍ አሰፍስፈው የሚጠብቁትንና በቴል አቪቭ የሚተራረዱትን ምስኪን የኤርትራ ክፍለ ሃገር ወገኖቻችንን ማን ይታደጋቸው?

“እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያዬ!”

Meleket wrote:
01 Oct 2024, 02:36

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: If Crimea is Back to Russia, Assab is the Most Eligible to be United with Her Motherland, Ethiopia.

Post by Meleket » 01 Oct 2024, 09:37

ኣዬ እታለም መሽሎክሎክ መቼም የኔ ብለሽ ይዘሽዋል! ሰላም በሌለበት ቀጠና ስደት ድሮም የነበረ ያለም የሚኖርም ክስተት መሆኑን ረስተሻል። ቀጠናችን ሰላም ኣልነበረበትም በመሆኑም ህዝቦቻችን ኤርትራዊያንም ኢትዮጵያዉያንም ሱዳናውያንም ሱማሊዎቹም ወዘተ በገፍ ወደተለያዩ የዓለም ክፍሎች ይሰደዳሉ። ዜጎቻችን በየተሰደዱበት በምላስ እና የሰምበር አርበኞች ነገር ቆስቋሽነትም እርስ በእርስ ሊጎሻሸሙ ይችላሉ። ይህ የስደት ህይወት ኣንዱ ኣስከፊ ገጽታ ነው። ባርነቱ እጅግ ሲያይልባቸው በአረብ ሃገራት ፎቆች ራሳቸውን የሚፈጠፈጡት ኢትዮጵያዊ እህቶቻችን ምን ያህል እንደሆኑ መቼም ኣትስችውም። ይህም የስደት መጥፎ ገጽታ ነው። ፈውሱም ያንቺና የኛ ሃገር በፍቅር ስሜት በሰላም ስሜት በትብብር ስሜት በመከባበር መንፈስ እንዲሰሩ መጣር ነው። ከዚያ በተረፈ መሰዳደቡና መጎሻሸሙ ትርፉ የዜጎቻችንን ሰቆቃና ስቃይ ማብዛት ብቻ ነው ኣይመስልሽም። እታለም ይህንም ነጻ እይታችንን የበግ ለምድ ነው ልትይን መብትሽ ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ይመችሽ ሰላምም ዋይ እታለም!
Selam/ wrote:
01 Oct 2024, 08:33

Post Reply