ናተይ ናተይ ክንብል:ናይ ኩልና ከይንስእን:: ክክክክክክክክ
-
- Member
- Posts: 4021
- Joined: 09 Jul 2017, 23:35
Re: ዓለም ዝፈንፈኖ ትግራዋይ
-
- Member+
- Posts: 9373
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ዓለም ዝፈንፈኖ ትግራዋይ
ወያኔ በኤርትራውያን ሰይጣናዊ ቅናት ይቀናሉ። ሰይጣናዊ ቅናት ጆሮዎችህን የሚያደነቁር፤ መንፈስክን የሚያደክም፥ አይኖችህን የሚያጨልም፥ በፍርኃት አለም ውስጥ የሚከት፥ አይምሮህን የሚያደነዝዝ፥ ጀርባህን የሚያጎብጥ፥ ምላስክን የሚያኮላትፍ እርግማን ነው። ደግ የሰራውን ፤ የሆነለትን ፤ ስሙ የተጠራውን ፤ ሕዝብንም በጥቅሉ የሚጠላ ነው። ህይወቱን ለመለወጥ የሚጥር ሳይሆን ለምን እሱ እሷ ይህን ሰሩ፤ ስማቸው ለምን ተጠራ፣ ዓለም አቀፍ እውቅና ለምን አገኙ ...ወዘተ በሚል ቀንቶ ሊያጠፋቸው፤ ሊጎዳቸው ወይም ሊያንኳስሳቸው የሚጥር ነው። ወያኔ ታሪካቸው የቆሽሸ ስለሆነ ፀንቶ ታግሎ ነፃነቱን በተቀዳጀው የኤርትራ ህዝብ ላይ ሰይጣናዊ ቅናትን ያንፀባርቃሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
- Member
- Posts: 4021
- Joined: 09 Jul 2017, 23:35
Re: ዓለም ዝፈንፈኖ ትግራዋይ
ወኻርያ ከተምስል ዝዋውዕ ትኣስር:: ክክክክክክ