Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10473
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: Zemene Kasey is STUPID, and Eskindir is SUPER STUPID.

Post by sarcasm » 26 Jul 2024, 06:34

sarcasm wrote:
24 Jul 2024, 14:46
Odie wrote:
24 Jul 2024, 11:12
"መነሻችን አማራ መድረሻችንኢትዮዽያ" ወደ መነሻችን አማራ መድረሻችን ባህርዳር ሆነ? መድረሻው ኢትዮዽያ ከሆነ ሁሉን የሚያቅፍ ትግሬና ኦሮሞን ጨምሮ ስትራቴጂ ሳይነደፍ ትግሉ አንድ ኢንች ከአማራ ክልል አይወጣም!
በዚህ ዘመን ፋኖ መዳረሻችን ኢትዮጵያ ስላለ የ80+ ብሔሮች interest ይወክላል ብሎ የሚያስብ ሰው ይኖራል ብየ አልጠብቅም። ፋኖ መዳረሻችን ባህርዳር ይሁን አዲስ አበባ፤ ሞያሌ ይሁን ኪጋሊ፤ የፈለገውን ቢል፤ በ80+ ብሔሮች ዓይን የአማራ ኢንተረስትና፤ የአማራ ብቻ ነው። የሌሎቹን በ80+ ብሔሮች interest የሚጠበቀው፤ ፋኖ ከሌሎቹ alliance ሲፈጥር ብቻ ነው።

Odie wrote:
24 Jul 2024, 11:12
TPLF ወደኢሃድግ metamorphose አድርጎ የነበረው ወዶ ነው?
TPLF did not morph into EPRDF. It joined forces of non-Tigrayan Ethiopian ብሔሮች to create EPRDF. When the alliance broke down, it looked for other parties and created the the "Federal Forces" in 2019/20. Would anyone accept TPLF in 1980s and 90s if it said "መነሻችን ትግራይ መድረሻችን ኢትዮዽያ"? Why should they?

Can Fano find the lowest common agenda to work with other non-Amhara forces?
It seems Gen. Tefera Mamo agrees with my reading of the direction of travel. መዳረሻችን ኢትዮጵያ ስላለ የ80+ ብሔሮች interest አይወክልም። ከሁሉም ጋር በጋራ ነው መስራት የሚኖርበት። Can Fano find the lowest common agenda to work with other non-Amhara forces? What are the give and takes Fano and others have to make to reach common minimum programme?

"አሁን እኛ እየተረባረብን ያለነው አማራ ክልል ነጻ ለማውጣት ነው። ወደ መላ ኢትዮጵያ ስንቀጥል፤ ከሌሎች ጋር ነው። ከሁሉም። ከሁሉም ጋር በጋራ እንሄዳለን።" ጀነራል ተፈራ ማሞ



Post Reply