-
- Member+
- Posts: 9507
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: Why Did Secretary Blinken Call Abiy at Eve of US Election?
ለ ፒፒ ይቅርታ ማለት ኣለብኝ በዚህ ጉዳይ ላይ። የኔ ጉዳይ ለምን ከውነተኞች ፋኖ ወይም ኣማራ ወይም ኢቱዮጵያን ዳያስፖራ ሳይቀር መቃረን ለምን ኣስፈለገ፧እንደውም ህብረት ሲኖር ብርታት ለፒፒ ይኖረዋል። ውግያው ከነጻውጪዎች ጋር ብቻ ነበር መሆን ያለበት። በቅጽበት ትግራይን መቆጣጠር ነበር ያለበት። ይህ ዓልሆነም። ሻብያና ይውጭ ሃይሎች ህዋሃትን ትግራየን ገንጥሉ አያሉ ነው። ፒፒ ከምስራ ቅ ሃገራት ጋር መሆኑም ጥሩ እቅድ ነው ከምራባውያንም እንደዚሁ። ግን ምራባዊያን ወይ ከኛ ወይ ከነሱ ነው የሚሉት። ብሊንከን ኣብይን የደወለለት በምስራቆቹ ስብሰባ ለምን ተገኛች ሁ ለምን ከነሱ ወገን ሆናች ሁ ይመስላል። ጦርነቱን ኣጥብቀን እንቀጥልባችሗለን ነው ብሎ የደወለለት የሚመስለው። ለማንኛውም የ ፒፒደካማነት ህዝቡን ኣንድ ኣለማድረግ፣ በውስጡ የተሰገሰጉ ከህዋሃትም ሆነ ከውጭ ሃይሎች ጋር ሆነው ኢትዮጵያንን ዒትዮጵያን ሚያደሙትን ልመን ኣላስወገደም ነው ነገሩ።