Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8369
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የጉራጌ ክልል መንግስት!! የታላቁ የጉራጌ ህዝብ ክልል የመሆነ ህገ-መንግስታዊ በአስቸኳይ ሊረጋገጥለት ይገባል!

Post by Wedi » 04 Aug 2022, 10:40

የጉራጌ ክልል መንግስት!! የታላቁ የጉራጌ ህዝብ ክልል የመሆነ ህገ-መንግስታዊ በአስቸኳይ ሊረጋገጥለት ይገባል!
:!:

Wedi
Member+
Posts: 8369
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የጉራጌ ክልል መንግስት!! የታላቁ የጉራጌ ህዝብ ክልል የመሆነ ህገ-መንግስታዊ በአስቸኳይ ሊረጋገጥለት ይገባል!

Post by Wedi » 04 Aug 2022, 10:47

የብልጽግና መንግስት እና ኢዜማ የጉራጌን ክልል የመሆን መብት ባለመደገፋቸው በርካታ አባላት በድርጅቶቻቸው ላይ ተቃውሟቸውን በማቅረብ በርካታ የጉራጌ ተወላጆች ከየድፍርጅቶቻቸው መልቀቂያ እያስገቡ ድርጅታቸው እየለቀቁ ነው!!


:!:
የአርበኞች ግምቦት 7 አባል የነበረውና በኋላም የኢዜማ አመራር በመሆን ኢዜማን በከፍተኛ ሁኔታ ሲያገለግል የነበረው ጀግናው ወንድማችን ብራሀኑ ዘውዴ የጉራጌን ህዝብ ህገ- መንግስታዊና የመብት ጥያቄ በቸልተኝነት ዝም ያለውን የኢዜማ ፓርቲ መልቀቁን በይፋ አሳውቋል።
Please wait, video is loading...
:!:

የህዝብን የስልጣን ባለቤትነት እና ህገ-መንግስታዊ መብት አላካበረም ያሉ የጉራጌ ዞን የብልፅግና አባላቶች የመልቀቂያ ማመልከቻ ማስገባት ጀምረዋል።
ህዝብ ከፓርቲ በላይ ነው‼


:!:
Please wait, video is loading...
:!:


:!:
ሜሮን ሠይፈ ሌላዋ ጀግኒት 🙏👌

የህዝብን የስልጣን ባለቤትነት እና ህገ-መንግስታዊ መብት አላካበረም በማለት የጉራጌ ዞን የብልፅግና አባል የሆነችው እህታችን ሜሮን ሠይፈ የመልቀቂያ ማመልከቻ አስገብታለች።



:!:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 34135
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ ክልል መንግስት!! የታላቁ የጉራጌ ህዝብ ክልል የመሆነ ህገ-መንግስታዊ በአስቸኳይ ሊረጋገጥለት ይገባል!

Post by Horus » 04 Aug 2022, 14:48

እኔ እዚህ ፎረም ላይ ደጋግሜ ብያለሁ ፤ ብልጽግና ሆነ ኢዜማ በጉራጌ ህዝብ መሃል ተንቀሳቅሰው የጉራጌን ድምጽ የሚያገኙት ለጉራጌ ህዝብ መብትም ነጻነትና ጥቅም ሲሟገቱ ብቻ ነው ። ይህን የማያደርጉ ፓርቲዎች ሆኑ ግለሰቦች ለጉራጌ ፋይዳቢስና አላስፈላጊ ሸክሞች ናቸው። አልፎ ተርፎ የጉራጌን መብት አፍነው በክለስተር ዘሩን ሊያጠፉ የሚዶልቱ ባንዳዎች ሆኑ ጠላቶች በጉራጌ ሴራ ተወግዘው ካገር ይነቀላሉ ። ይህ ነው የጉራጌ ሴራ! ኬር ለኢትዮጵያ! ሰብኛ ማለቅ ዬሁን!


Dama
Member
Posts: 2669
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የጉራጌ ክልል መንግስት!! የታላቁ የጉራጌ ህዝብ ክልል የመሆነ ህገ-መንግስታዊ በአስቸኳይ ሊረጋገጥለት ይገባል!

Post by Dama » 29 Nov 2024, 20:15

As always, too little too late. Gimmickry. There is something they see in the horizon for their selfish interest.
Or, tgey waited for perks from PP/Ezema, they were shunned, perhaps verbally told they were no good for any high political offices. Felt insulted, angered at the vexatios treatment, they are back to the people pleading for acceptance.

Just like Baboon Horus behaves flowing with the winner. Unable to hold principles and see them mature from the ground up , obviously requiring efforts and sacrifices, the Pagan dropped tge Gurage Region quest for tge division of Gurage into dialect clusters.
Baboon Horus, you cant have a puke and eat it again. Gurage is not "phantom". It's a real, vibrant nation.


Post Reply